የቦሌ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያንን ከቄሮ ጥቃት የተከላከሉ 3 ወጣቶች በፖሊስ ጥይት ተመቱ!!! (ጋዜጠኛ ሀብታሙ ምንአለ )

2019-11-26 የቦሌ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያንን ከቄሮ ጥቃት የተከላከሉ 3 ወጣቶች በፖሊስ ጥይት ተመቱ!!! ጋዜጠኛ ሀብታሙ ምንአለ ” ቄሮ ነን!” ባዮች መጥተው ቤተክርስቲያን ሲያውኩ ከተከላከሉት መካከል ሙስሊም_ወንድሞች ነበሩ !!! — በቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ምን ተፈጸመ ?! አራት የሰ/ት/ቤት አባላት የሆኑ ልጆች ለኅደር ሚካኤል ክብረ በዓል ቤ/ክ በር ላይ የተሰቀለውን ባንዲራ በማውረድ ላይ […]
Netanyahu lauds Ethiopian Jewish heritage on eve of Sigd holiday – The Times of Israel 13:20

Day for communal atonement, now a national holiday in Israel, ‘has already become part of our common national heritage,’ PM says By TOI staff 26 November 2019, 8:12 pm Israeli women from the Ethiopian Jewish community pray during the Sigd holiday marking the desire to ‘return to Jerusalem,’ as they celebrate from a hilltop in […]
60 Minutes visits mysterious holy site Lalibela – CBS News 13:19
60 Minutes visits Lalibela, a holy site where 200,000 Ethiopian Orthodox Christians make pilgrimage The story of 11 Ethiopian churches, each carved from a single block of stone, with no brick, no mortar, nor wood, is a creation story you’ll need to see to believe. 60 Minutes reports, Sunday 2019 Nov 26 The Ethiopian Orthodox […]
Ethiopia: Alibaba Group to Help Ethiopia Set Up First eWTP Hub, the Second in Africa
Addis Standard (Addis Ababa) By Mahlet Fasil China’s internet giant Alibaba Group, signed a memorandum of understanding with Ethiopian officials to help Ethiopia launch its first eWTP (electronic world trade platform) Hub, the second in Africa After Rwanda. At a ceremony held this morning and attended by Prime Minister Abiy Ahmed and Dr. Getahun Mekuria, Minister […]
Ethiopia must stop hate speech, not free speech – African Arguments 05:04

By Rahma A. Hussein November 26, 2019 Tackling disinformation requires a subtle balance between different sets of values, not vaguely defined punitive laws. Jawar Mohammed meeting with supporters in October 2019. Credit: Jawar Mohammed. On 23 October, the prominent public figure Jawar Mohammed published a now notorious Facebook post to his 1.75 million followers. In […]
“ኦሮሞነቴ ከኢትዮጵያዊነቴ አይበልጥብኝም”ስለሺ ቄሮ
የተበልጠናል ፖለቲካ እና የግጭት አዙሪት! November 24,2019 Source: https://ethiothinkthank.com ፀሃፊ፦ መሀመድ ይማም ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ mohammedyimam2003@gmail.com (ይህ ፅሁፍ መጀመሪያ የታተመው ፍትህ መፅሔት ላይ ነው) የልማት ኢኮኖሚስቶች (Development Economists) በባህል እና በቋንቋ በተለዩ ቡዲኖች መካከል በፖለቲካ ውሳኔ ሰጭነት፣በኢኮኖሚ ተጠቃሚነት፣ በጦር ሰራዊቱ ወስጥ ባለቸው ተሰትፎ፣ በማህበራዊ ፍትህ እና ባህልን በማንጸባረቅ ረገድ ልዩነት ሲኖር ግጭት ይከሰታል፤ በወቅቱ መፍትሄ […]
የኦሮሞ ብሄረተኞች ጥያቄ የእኩልነት ሳይሆን የበላይነት ነው – ግርማካሳ

November 24, 2019 (በኦሮሞ ክልል በወለጋ በጦርነት ምክንያት የተፈናቀሉ) የኦሮሞነት ፖለቲካን ተቃውመን ስለኦሮሞ ማህበረሰብ ስንጽፍ ነፍጠኛ ጸረ_ኦሮሞ ይሉናል፡፡ ኦሮሞነትን እነርሱ ጋር ብቻ እንዳለ በማሰብ እነርሱ የኦሮሞ ተሟጋች ሌላው የኦሮሞ ጠላት አድርገው ያስባሉ፡፡ እውነታው ግን ኦሮሞ የሌለበት ኢትዮጵያዊ በጣም ጥቂት ነው፡፡ እኔ አዲስ አበባ ተወልጂ ያደኩ ነኝ፡፡ ሁለት አያቶቼ ኦሮሞ ናቸው፡፡ ከቦረናና ከአዳ፡፡ የኦሮሞ ማህበረሰብ የሚደርስበት […]
“ከክልሉ ውጪ በሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ላይ ጥቃትና ግፍ ሊፈፀምባቸው ይገባል” ዶ/ር ጎይቶም (ዘፀዓት)

November 25, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com የህወሓት ደጋፊ የሆኑ ልሂቃን ነገረ ስራ በጣም ይገርመኛል። በእርግጥ የፖለቲካ ልሂቃን በመንግስት ሥራና አሰራር፣ በማህብረሰቡ ኑሮና አኗኗር ረገድ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን በመጠቆም፣ እንዲሁም ግፊትና ጫና በማድረግ ለውጥና መሻሻል እንዲመጣ በማድረግ ረገድ ትልቅ አስተዋፅዖ አላቸው። እንደ ዘፅዓት አናኒያ (በፌስቡክ ስሙ) ያሉ ፅንፈኛ የትግራይ ብሔርተኞች በጭፍን ጥላቻ ታውረው በራሳቸው ህዝብ ላይ ዕልቂትና ጥላቻ […]
“የአዲስ አበባ ልጅ ሰፈርህ የት ነው እንጂ ብሔርህ ምንድን ነው አይባልም” ወጣት ተከስተ አያሌው፣ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት

November 25, 2019 | Posted by: ዘ-ሐበሻ ወጣት ተከስተ አያሌው፣ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት • የአዲስ አበባ ወጣት የሚያስቀድመውም እንዴት አድርጌ ራሴን፣ ቤተሰቤንና አገሬን መጥቀም አለብኝ የሚለውን ጉዳይ ነው። • አዲስ አበባ ከሌሎች ክልሎች በተሻለ መንገድ ሰላማዊ የሆነ እንቅስቃሴ የሚታይበት ከተማ ናት። የከተማዋ ሰላም መሆን ግን ወጣቱ ሁሉ ነገር ተመልሶለታል ማለት አይደለም። […]