ከዲሞክራሲ በፊት ፍትህ እንፈልጋለን! ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
Wednesday, November 13, 2019 Source: https://www.gudayachn.com/2019/11/blog-post_13.html ጉዳያችን GUDAYACHN
በምስራቅ ሐረርጌ አብያተ ክርስትያናትና የምእመናን ቤቶች በጽንፈኞች ተቃጠሉ ተዘረፉ ሲል የቤተክርስቲያኗ ቴሌቭዥን ገለጸ
November 13, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/169490https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/11/orthodox-breaking.mp4 $bp(“Brid_169490_1”, {“id”:”12272″, “video”: {src: “https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/11/orthodox-breaking.mp4”, name: “በምስራቅ ሐረርጌ አብያተ ክርስትያናትና የምእመናን ቤቶች በጽንፈኞች ተቃጠሉ ተዘረፉ ሲል የቤተክርስቲያኗ ቴሌቭዥን ገለጸ”, image:”https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/11/orthodox.jpg”}, “width”:”550″,”height”:”309″});

2019-11-13 ብሶት የወለደው ኢ ህ አ ዴ ግ ምቾት በወለደው እርጅና ውስጥ ! አሌክስ አብርሃም አዎ ኢህአዴግ አርጅቷል !! ያ ተራሮችን የሚያንቀጠቅጥ ትውልድ አርጅቷል ! እነዛ የህዝብን ብሶት አርቀን እናያለን የሚሉ አይኖች በእርጅና ምክንያት እግራቸው ስር የቆመ እንቅፋት መመልከት ተስኗቸዋል ! በሽ ምርኩዝ ተደግፎ በሽ መቀነት የደከመ ወገቡን አስሮ የሚውተረተረው ኢህ አ ዴግ በየመንገዱ በሚገጥሙት […]
ኢህአዴግ አንድ – አገር አስራ አንድ? (ደረጄ ደስታ)

2019-11-13 ኢህአዴግ አንድ – አገር አስራ አንድ? ደረጄ ደስታ * አንድ አገር አንድ ባንዲራ አንድ ቋንቋ አትበሉን ብለው ይከሱና፣ ያው አንድ እነሱ ብቻ ሆነው፣ ነፋስ አይግባብን ብለው ፣ አጥረውና ታጥረው ያርፉታል። ማስፈን እሚፈልጉት እኩልነትን ሳይሆን የበላይነትን ነው። የትም አገር ተመሳሳይ ናቸው። ደግሞ ገድለው አይጨርሱም ሞተውም አያልቁም፥ መገዳደል የፖለቲካቸው እማያቋርጥ እንቅስቃሴ ነው። ምክንያቱም መግደል እሚፈልጉት ጎሰኝነትን አይደለም […]
የኢህአዴግ ውህደት እንድምታዎች!!!ያሬድ ሀይለማርያም

2019-11-13 የኢህአዴግ ውህደት እንድምታዎች!!! ያሬድ ሀይለማርያም ይህ አገሪቱን ዛሬ ላለችበት ክፉ ሁኔታ የዳረገ ድርጅት እራሱን አድሶ እና ከከፋፋይነት ሚናው ወጥቶ ኢትዮጵያን አንድ የማረግ ኃላፊነት ለመሸከም ወደሚያስችለው ውህድ ፓርቲነት መምጣቱ ብዙ እንድምታዎች ሊኖሩት ይችላሉ። ከብዙ በጥቂቱ፤ አዎንታዊ + ህውሃት አገሪቱን በክልል ከፋፍሎ ሲሻው አጣምሮ ሊገዛ፤ ሳይፈልግ ሲቀር ደግሞ ሊያፈርሳት በሚያመቸው መንገድ ያዋቀራትን ኢትዮጵያን ለመታደግ ለሚታገሉ ኃይሎች […]
በቀጣዩ ዓመት መንግሥት ካላገኘን አሁን ያለው ቀውስ የት እንደሚያደርሰን መገመት ያስቸግራል!!!” (ፕ/ር መረራ ጉዲና)

2019-11-13 በቀጣዩ ዓመት መንግሥት ካላገኘን አሁን ያለው ቀውስ የት እንደሚያደርሰን መገመት ያስቸግራል!!!” ፕ/ር መረራ ጉዲና አዲስ አበባ፦ የኢህአዴግ ውህደት በስምምነት ላይ መመስረቱ ለአገሪቱና ለህዝቧ ጠቃሚ መሆኑን የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ተናገሩ፡፡ ምርጫውን ማራዘምም አገሪቱ ላለችበት ሁኔታ መፍትሔ እንዳልሆነና ለበለጠ አደጋ ሊያጋልጥ እንደሚችልም ገለጹ፡፡ ፕሮፌሰር መረራ እንደተናገሩት፣ የኢህአዴግ እህት ፓርቲዎች አንድ ውሁድ ፓርቲ […]
ኦ.ዴ.ፓ በኦሮምያ ምድር በአክራሪዎቹ እንደሚሸነፍ ማወቁ ለብልጽግና ፓርቲ ገፊ ሀይል ሆኖ እንዲቀርብ አስገድዶታል!!! (ዶ/ር አሰማህኝ ጋሹ)

2019-11-13 ኦ.ዴ.ፓ በኦሮምያ ምድር በአክራሪዎቹ እንደሚሸነፍ ማወቁ ለብልጽግና ፓርቲ ገፊ ሀይል ሆኖ እንዲቀርብ አስገድዶታል!!! ዶ/ር አሰማህኝ ጋሹ * የኦዴፓ ሰዎች በምርጫዉ በክልላቸዉ ተሸንፈዉም ቢሆን የመንግስትን ስልጣን ተቆጣጥረዉ ይቀጥላሉ ማለት ነው። ይህ ሁኔታ አክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኞች ወደ ፓርላማ በስፋት መግባት ጋር ተዳምሮ ህገ መንግስቱን የማሻሻሉን እድል ያጨልመዋል!!!— ሊመሰረት የታሰበዉ የብልፅግና ፓርቲ ውህድ ስለሆነ ብቻ የአማራዉን ህዝብ ጥያቄ […]
“በአዲስ አበባና በባህር ዳር የተፈጸመው የሰኔ 15ቱ ግድያ ዕቅድ የጀመረው ከሚያዚያ ወር አንስቶ ነበር” ጠቅላይ አቃቤ ሕግ – ቢቢሲ/አማርኛ

13 ኖቬምበር 2019 የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ከሰኔ 15ቱ የከፍተኛ ባለስልጣናት እና የጦር መኮንኖች ግድያ ጋር በተያያዘ አጠናቅቄዋለሁ ያለውን መረጃ ይፋ አደረገ። ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ ዛሬ [ረቡዕ] ከሰዓት በኋላ በሰጡት መግለጫ የተለያዩ የቴክኒክ፣ የሰውና የሰነድ ማስረጃዎችን መጠቀማቸውን ገልፀዋል። በዚህም መሰረት ግድያውን አቀነባብረውታል የተባሉት ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ እና ሌሎች አጋሮቻቸው ይጠቀሙባቸው የነበሩ […]
በስጋት የሚናጡት ዩኒቨርስቲዎች

ባለፈው ቅዳሜ ምሽት ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ከደረሰውና የሁለት ተማሪዎችን ሕይወት ከቀጠፈው ግጭት በኋላ በአማራና በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ አንዳንድ ዩኒቨርስቲዎች ስጋት መኖሩን ያነጋገርናቸው ተማሪዎችና መምህራን ገልጸዋል። ካለው ስጋትና ፍርሃት የተነሳም ትምህርት የተቋረጠባቸው ዩኒቨርስቲዎች መኖራቸውን፣ በዩኒቨርስቲዎቹ የመከላከያ ኃይል መግባቱንም ለማወቅ ችለናል። ትናንት በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ አንድ ተማሪ መሞቱ የተሰማ ሲሆን፤ በሌሎች ዩኒቨርስቲዎችም አለመረረጋጋት ነበር። • ከወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ግጭት […]
ከዋለልኝ እስከ ጊንጪ … እና ከዚያ ባሻገር – በያዬ አበበ

November 12, 201 የዛሬ አራት አመት ሐሙስ ፣ ህዳር 2 2008 ዓ.ም. ጊንጪ ላይ ህዝባዊ ተቃውሞ ተለኮሰ። ለዚያ ህዝባዊ ተቃውሞ በተዘዋዋሪ ስነልቦናዊና ርዮታለማዊ መሰረት ያስቀመጠው የዋለልኝ መኮንን ጽሁፍ ላይ የሰፈረው ሀሳብ ነው። የጽሁፉ 50ኛው ዓመት መጪው እሁድ ህዳር 7 ፣ 2012 ዓ.ም. ነው። ዋለልኝ በጽሁፉ ላይ ካነሳቸው አበይት ሀሳቦች ዋናዎቹ፦ 1. ኢትዮጵያ የአንድ ብሄር/nation ሀገር […]