የባላአደራ ምክር ቤት በአፄ ምኒልክ ሐዉልት አደባባይ ውስጥ ታጥሮ የተቀመጠው የቆርቆሮ ቤት እንዲፈርስ አሳሰበ!!!

2019-11-11 የባላአደራ ምክር ቤት በአፄ ምኒልክ  ሐዉልት አደባባይ ውስጥ ታጥሮ የተቀመጠው የቆርቆሮ ቤት እንዲፈርስ  አሳሰበ!!! ጉዳዩ፡- በአጼምኒልክ አደባባይ ስለተሰራው ቆርቆሮ ቤት        በምኒልክ አደባባይ የታላቁ ንጉሰ ነገስት ዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ  ሀውልት  ቆሞ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ሀውልቱ የአዲስ አበባ መለያ ሆኖ ከመቆየቱም ባሻገር፣ ከአድዋ ድል ጋር በተሳሰረ የመላ አፍሪካዊያንም ኩራት መገለጫ ሆኖል፡፡ በዚህም ሳቢያ፣ […]

የህግ የበላይነት ሳይረጋገጥ አገርና ኢኮኖሚን መገንባት አይቻልም !!! – ዓለም ዓቀፍ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ኃይል መግለጫ

November 11, 2019 የህግ የበላይነት ሳይረጋገጥ አገርና ኢኮኖሚን መገንባት አይቻልም !!! – ዓለም ዓቀፍ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ኃይል (ትብብር) መግለጫ መንግስት ለ86 ሰዎች ሕይወት መጥፋት ተጠያቂ የሆኑ ግለሰቦችን ወደ ፍትሕ በማቅረብ የሕግ የበላይነትን እንዲያረጋግጥ ተጠየቀ።

News: Woldiya University students express safety concern after two die,13 injured in violence

addisstandard / November 11, 2019 / 1.3k Thirteen students suspected of involvement in the weekend’s violence are detained; religious leaders, Woldiya city community members holding discussions with students Hayalnesh Gezahegn Addis Abeba, November 11/2019 – Students at Woldiya University, located in north Wollo zone, Amhara regional state in Woldiya city, expressed safety concerns after a […]

Ethiopian Dam Dispute Causes International Mediation

November 11, 2019 By Amber Mazan The Nile River is a north flowing river which flows from Ethiopia and South Sudan into Egypt. It is one of the largest rivers in Africa and is a factor which helps Egypt industrialize, as the river provides fertile ground for growing crops such as flax seeds, wheat, and […]

አቶ ታዬ በዚሁ ቆይታቸው ካነሷቸው ነጥቦች መካከልም

November 11, 2019 የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ማእከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ታዬ ደንደአ በዚህ ሳምንት ለንባብ በምትቀርበው ዘመን መጽሔት ላይ ስላላፈውና ስለአሁኑ የአገሪቷ ፖለቲካ ጉዳይ ሃሳባቸውን ዘርዝረው አካፍለዋል፤ (ኢ.ፕ.ድ) • በትክክል ኢህአዴግ ውስጥ የተበላሹ፣የሚያሳዝኑ ብዙ ነገሮች ተሰርተዋል፡፡ እኔም ያለጥፋቴ አስር ዓመቴን አጥቻለሁ፡፡ ይሄ ሆኖ አልፏል፡፡ በዚህ ቁስልና ስሜት መንጠልጠል ለኢትዮጵያ አይጠቅምም፤ • በጥላቻ ላይ፣ በትናንት […]

በኢትዮጵያዊያን ደም መነገድ በራስ ላይ መቀለድ!

በኢትዮጵያዊያን ደም መነገድ በራስ ላይ መቀለድ! በታሪካችን ጨቋኝ ስርዓት ኢንጂ ጨቋኝ ብሔር አልነበረም። መብቱ ተነፍጎ የተበደለ ኦሮሞ እንዳለ ሁሉ ፍትህ የተጓደለበት አማራ፣ ወላይታ፣ ትግሬ እና ሌላም አለ። በሀገር እና በወገን ላይ አስከፊ ወንጀል የፈፀመ ትግሬ እንዳለ ሁሉ ግፈኛ እና ወንጀለኛ ኦሮሞ፣ አማራ፣ ወላይታና ሌላም አለ። በዝያ ደረጃ አንዱን ብሔር ጨቋኝ፥ ሌላዉን ተጨቋኝ አድርጎ በመሳል ኢትዮጵያዊያንን […]

Why Ethiopians are losing faith in Abiy’s promises for peace

November 10, 2019 By Yohannes Gedamu When Prime Minister Abiy Ahmed came to power in 2018, the political reforms and initiatives he promised were met with much hope and optimism. He promised to address Ethiopia’s deteriorating ethnic relations, to build national unity, and reignite the stalled democratic process. And his efforts to end the 20-year conflict with […]

የሰኔ 15ቱ የግድያ ወንጀል ምርመራ መጠናቀቁ ተነገረ፡፡

November 10, 2019 የሰኔ 15ቱ የግድያ ወንጀል ምርመራ መጠናቀቁ ተነገረ፡፡ የአማራ ክልል የሠላምና ደኅንነት ግንባታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አገኘሁ ተሻገር በፀጥታው ዘርፍ ለተነሳላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ (አብመድ) ሰኔ 15 2011ዓ.ም የተከሰተው የመሪዎች ግድያ ትልቅ ጠባሳ ጥሎ እንዳለፈ የገለጹት አቶ አገኘሁ በ2011ዓ.ም ዜጎች በሠላም የማይንቀሳቀሱበት ዓመት እንደነበርም ገልጸዋል፡፡ በወቅቱ የደረሰውን ችግር ለማለፍ ከክልሉ ሕዝብ ጋር በጋራ […]

This Week U.S. Impeachment Hearing Goes Public on Live National TV (UPDATE)

November 10, 2019 Source: http://www.tadias.com/11/10/2019/this-week-u-s-impeachment-hearing-goes-public-on-live-national-tv-update/ The Associated Press Watergate redux? Trump impeachment inquiry heads for live TV Back in 1973, tens of millions of Americans tuned in to what Variety called “the hottest daytime soap opera” — the Senate Watergate hearings that eventually led to President Richard Nixon’s resignation. It was a communal experience, and […]