“ሁሉ ከሆነ ቃልቻ ፣ ማን ይሸከማል ሥልቻ ??” (ሰው ዘ ናዝሬት)

November 3, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/98184 ዛሬ እና አሁን በሀገሬ አውቃለሁ ባይ እጅግ  በዝቷል። ሁሉ ቃልቻ ሆኗል። አድምጡኝ የመፍትሄው አካል ነኝ እንጂ የችግሩ አካል አይደለሁም፣ ባይ ሥፍር ቁጥር የለውም።ዛሬ ጆሮ አልባ በዝቷል።የራሱን ሥሜት ያወራሃል እንጂ ያንተን ሃሳብ አያዳምጥም።አውርቶ ሲያበቃ ቻው ብሎህ ይሄዳል።አንተም ” የተጨቆነ ሃሳብህን ” ላገኘኸው ሰው  ገልፀህ ምላሽ ሣትጠብቅ እብሥ  ትላለህ።ያም፣ያቺም ይሄም እርሷም ግንድ […]

የሟች ወገኖች መንግስት አለን ማለት አይችሉም – እስክንድር ነጋ

November 3, 2019 Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=ac1d0fb02 Special Wektawi Gudayoch edition with journalist and human rights advocate Eskinder Nega   — Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians from #Mereja For … «በርካታ የግድያ ዛቻ እና ማስፈራሪያ ይደርሰኛል፤ ጥበቃይከብደኛል፤ ኅሊናዬም አይፈቅደውም» እስክንድር ነጋ November 3, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/166341 ጋዜጠኛ […]

“ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ እስር ቤቶች ይታወቁ የነበረው በአካል ላይ ጥቃት በማድረስ፣ አሰቃቂ የማሰቃየት ተግባር በመፈጸም ጭምር ነበረ” – ዶክተር ዳንኤል በቀለ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽነር

November 3, 2019 • ኢትዮጵያ ውስጥ ከአንድ ዓመት በፊት አዲስ የፖለቲከ ምዕራፍ ተከፍቷል። የተፈጠረውን መልካም ዕድል በመጠቀም በአገር ውስጥ የዴሞክራሲ ተቋማትን በአዲስ መልክ ለማደራጀትና ለማጠናከር ለሚደረገው ስራ የበኩሌን አስተዋጽኦ ለማበርከት የቀረበልኝን ጥሪ በበጎ መልክ ለመቀበል ወስኛለሁ። • አሁን የደረስንበት ምዕራፍ በብዙ ትግል የተገኘ ነው። ብዙ ሰዎች ህይወታቸውን፣ ደህንነታቸውን፣ አካላቸውን፣ ንብረታቸውን ያጡበት ሂደት ነው። • በመሆኑም […]

የሬሳ ዘር መቁጠሩ ሲገርመኝ የሟች ዘር የቁጥር ድልድሉ ይብስ ያስተዛዝባል – መስከረም አበራ

November 3, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/98204 በአሁኑ ወቅት በሃገራችን የሚከሰቱ ፖለቲካዊ ክስተቶች በሊቃውንት ቀርቶ በእኔ ቢጤው ተራ ሰው ውስን ግንዛቤ እንኳን ብዙ ትርጉም የሚወጣላቸው፣በርካታ ሰበዝ የሚመዘዝባቸው፣ሰፋ ያለ ትንታኔ የሚሰጥባቸው ናቸው፡፡ ሆኖም የተረዳሁትን ሁሉ ለመፃፍ አልፈልግም፡፡ ምክንያቱም አንዳድ እውነቶች የሚነገሩበት ጊዜ አለ፤ እውነት ከሚነገር ይልቅ ባይነገር በጎ የሚሆንበት አንዳንድ የጭንቅ ወቅት አለ፡፡ ዛሬ ሃገሬ የምትገኝበት የጭንቅ ወቅት […]

በኦሮሞ ክልል ሙስሊም ቄሮዎች የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንዲፈፅሙ ድጋፍ እና ጥበቃ የሚያደርጉላቸው ሙስሊም አስተዳዳሪዎች ናቸው

November 3, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/98202 ኦሮሞ ክልል የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እየተፈፀመባቸው ያሉ ቦታዎች ክርስትያኖች በቁጥር ይበዛሉ: የሚተዳደሩት ግን በሙስሊሞች ነው::  ይህ መሆኑ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋው እንዲፈፀም:መከላከል እንዳይኖር እና የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋው ከተፈፀመ በሁዋላም ከአጥፊዎቹ ይልቅ ከጭፍጨፋው የተረፉት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ምክንያት ሆኗል:: በኦሮሞ ክልል ሙስሊም ቄሮዎች የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንዲፈፅሙ ድጋፍ እና ጥበቃ የሚያደርጉላቸው ሙስሊም […]

Gebrselassie blames Facebook for Ethiopia violence – BBC 13:50

Ethiopian running legend Haile Gebrselassie has told the BBC that fake news shared on Facebook was behind violence in which 78 people died. Trouble was sparked when an influential activist from the Oromo ethnic group, Jawar Mohammed said the authorities were endangering his life by removing his bodyguards. The violence had ethnic and religious elements, […]

የሞት ሽረት ማኒፌስቶ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

2019-11-02 የሞት ሽረት ማኒፌስቶ ዶ/ር ዘላለም እሸቴ ተፃፈ በእምዬ ኢትዮጵያ ስም።  አስተዋይ ያስተውል። ያልሰራናትን ኢትዮጵያ ስንናፍቅ ጉድ ሆነናል። የራሳችንን ድርሻ መወጣታችንን ከማየት እንጀምር። ብዙሃን ዝምተኛው ኢትዮጵያዊ (silent majority) ፖለቲካው ቆሻሻ ሆኖበት ቁጭ ብሎ፥ ጥቂት በፖለቲካው ያረጁና ያፈጁ ፖለቲከኞች ራሳቸውን ሰውተው፥ አቡክተውና ጋግረው የሚያመጡልንን ኢትዮጵያ 50 ዓመታት ሙሉ ስናይ ኖረናል። ሁላችንም ያገራችን ነገር እየከነከነን ባገኘነው አጋጣሚ […]