From Kenya to Ethiopia, these men received divine dream ‘maps’ to carve caves – Global Voices 13:50

Both men say they received explicit instructions from God Posted 26 December 201918:43 GMT Dunbar caves in southern Ethiopia were dug by Mohammed Yiso Banatah with his bare hands. He was instructed by Allah to create underground wedding chapels. Photo by Amanda Leigh Lichtenstein, used with permission. BBC Swahili has released a video on December 26 […]
Why do Eritreans flee their country? Al Jazeera 16:20

Thousands of Eritreans leave every year, with football players also ‘defecting’ while playing abroad. Inside Story 26 Dec 2019 21:13 GMT http://c.newsnow.co.uk/A/1013829675?-1375:748 Ever since independence from Ethiopia 26 years ago, Eritrea has been ruled by President Isaias Afwerki. Opposition parties are banned and the judiciary is not independent, but the president has dismissed allegations made by rights groups […]
የብሶት ፖለቲካ አዙሪት፤ በእኔ እና በእኛ ክቦች !!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-12-26 የብሶት ፖለቲካ አዙሪት፤ በእኔ እና በእኛ ክቦች !!! ያሬድ ሀይለማርያም የዛሬ አመት ይችን ጽሑፍ ለአንባቢዎቼ አካፍዮ ነበር። እኛ እና በማንነት የተከለሉት ክቦቻችን ዛሬም ማዶና ማዶ አፋርጀውን በአብሮነት ውስጥ ልዩነቶቻችንን አጉልተው እያሳዩን ነው። ይሄን ሰሞን ደግሞ ከብሔር ክቦቻችን ይልቅ የኃይማኖት ክልሎቻችን ጎልተው እንዲወጡ እየተደረገ እና ወደ ግጭትም እንዲያመሩ ጥረት እየተደረገ ሳይ ይህ ጽሑፍ ትዝ አለኝ። […]
የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት መግለጫ አንድምታው ምንድነው? (ቴዎድሮስ ሀይለማርያም)

2019-12-26 የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት መግለጫ አንድምታው ምንድነው? ቴዎድሮስ ሀይለማርያም * የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚመስል መግለጫ ማውጣትስ ዓላማው ምን ይሆን? የተፈጠረው ክስተት ከአማራ ክልል መንግሥት አቅም በላይ ነው? የራሱን የውስጥ ጉዳይ አፈታት ላይ የታየ ዳተኝነት ወይም ሌላ ቅሬታ አለ? አዎ ቢባል እንኳን ችግሩን በዘለቄታው መቅረፍ የሚቻለው በሰላማዊ ውይይትና መተባበር ነው ወይስ በማውገዝና እጅ በመጠምዘዝ???? […]
አቶ ሙስጠፌ ለካቢኔያቸው የሰጡት ትእዛዝ! (ሙክታሮቪች ኡስማኖቭ)

2019-12-26 አቶ ሙስጠፌ ለካቢኔያቸው የሰጡት ትእዛዝ! ሙክታሮቪች ኡስማኖቭ የሱማልያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሚስጠፌ በዛሬው እለት ካቢኔያቸውን አስቸኳይ ስብሰባ ጠርተው በክልሉ የተፈጠረውን ሰላም ና መረጋጋት ለማደፍረስ እየሰሩ ስላሉ አክራሪ ውኃ ብዮች በተመለከተ ከረር ያለ መመርያ ሰጥተዋል። ” እኔ ከአላህ የተላከውን የቅዱስ ቁርአን አስተምህሮ በመስጂድ ውስጥ የተማርሁት #እስላም ማለት ሰላም መሆኑን ነው። አላህ ወንጀልን […]
ህገ መንግስቱ አግላይ ነው የሚባለው ለምን እንደሆነ ያውቃሉ? (ግርማ ካሳ)

2019-12-26 ህገ መንግስቱ አግላይ ነው የሚባለው ለምን እንደሆነ ያውቃሉ? ግርማ ካሳ • አብይ አህመድ ህገ-መንግስቱን መቀየር የማይፈልገው ለምንድነው? በኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አሉ። ከትግራይ ክልል በስተቀር የሌሎች ክልሎች ሕግ መንግስታትን ለመመልከት እድል አግኝቻለሁ። #የክልል ሕግ መንግስታቱ በጣም ተመሳሳይነት አላቸው። እንዲሁም የፌዴራል መንግስቱን ሕገ መንግስት በቀጥታ የሚቃረኑ አንቀጾችም አሏቸው። ለምሳሌ የክልሎችን ባላቤትነትን ( Sovereignity of the regions) ጉዳይ […]
የኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ግኑኝነቱ ላይ ነጻ ምሳ ብሎ ነገር እንደሌለ ሊረዳ ይገባል (ኢዴፓ)

December 25, 2019 ታህሳስ 14 ቀን 2012 ዓ.ም የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ከቦርዱ ውስጥ በወጡ ከፍተኛ የቦርዱ አባላት እና የግንቦት ሰባት የፓርቲ አባላት ትብብር የፓርቲያችንን ህልውና ለማጥፋት ዘመቻ እየተደረገብን ነው በሚል ከብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር እንዲሁም በቀጥታ ከኢዜማ ጋር የገባበት ሰጣ ገባ በመፍታት ከምርጫ ቦርድ በግፍ የተማነውን ፍትህ በእልህ አስጨራሽ ትግላችን መልሰን አግኝነተናል በሚል እና […]
Ethiopian Muslims urge probe into torching of mosques – Anadolu Agency 10:26

Addis Getachew and Seleshi Tessema 25/12/2019 ADDIS ABABA, Ethiopia Muslims in Ethiopia condemned the weekend torching of mosques and Muslim-owned businesses in the country. A demonstration on Tuesday in Jijjiga, a Muslim-dominated city in the east, urged an investigation into the arson attacks. Over the weekend, four mosques and a church were burned down […]
Ethiopia’s Abiy meets Eritrean leader for first time since winning Nobel

Wednesday, Dec 25th 2019 10PM Ethiopia’s Abiy meets Eritrean leader for first time since winning Nobel By AFP PUBLISHED: 03:04 EST, 25 December 2019 Eritrea’s President Isaias Afwerki (L) and Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed first met last year Eritrean President Isaias Afwerki flew to Addis Ababa Wednesday for his first meeting with the Ethiopian prime minister since […]
Ethiopia completes about 70% of GERD constructions – Daily News Egypt 02:53

Ethiopia started the GERD’s construction in April 2011, despite Egypt’s concerns Daily News Egypt Ethiopia has completed about 70% of the construction of the largest hydroelectric dam in Africa, the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), and the entire project is expected to be fully completed in 2023, according to the Ethiopian News Agency (ENA). ENA […]