ከህዝብ እና ከእውነት የቱ ይበልጣል? (ደረጄ ደስታ)

2019-11-01 ከህዝብ እና ከእውነት የቱ ይበልጣል? ደረጄ ደስታ * ህዝብ ላይ ቆመህ ህዝብ ላይ አታስጨብጭብ። ርካሹ ዝና ሳይሆን ህሊናህ ያጨብጭብልህ። ህዝብ ላይ ከመሰለፍ ከህዝብ ጋር መሰለፍን የመሰለ ነገር የለም!!! እንደሽንፍላ ያልጠራው ኦህዴድን ጨምሮ፣ እንደ ሕወሓትና ኦነግ ያሉት ብሔርተኞችና ደጋፊዎቻቸው ቀውስ እያሸተቱ ነው ። ኦህዴድ በሥልጣን ለመደላደል፤ኦነግ ወደ ሥልጣን ለመምጣት፤ህወሃቶች ደግሞ ለትንሳኤያቸው ተስፋ የሰጣቸውን ቀውስ ለማባባስ […]

የአሰቦት የሴት መነኮሳቶች ገዳም በድንጋይ ሲደበደብ አደረ!!! (ኢትዮ 360)

2019-11-01 የአሰቦት የሴት መነኮሳቶች ገዳም በድንጋይ ሲደበደብ አደረ!!! (ኢትዮ 360 ) በአሰቦት የሴት መነኮሳቶች ገዳም በድንጋይ ሲደበደብ ማደሩ ተሰማ። ኢትዮ 360 ወደ ስፍራው ደውሎ ያነጋገራቸው መነኮሳት ለሚመለከተው አካል የአስቸኳይ የድረሱልን ድምጻቸውን አሰምተዋል። መነኮሳቱ እንደሚሉት ምሽት 2 ሰአት ከ30 አካባቢ የጀመረው ድንጋይ ውርወራ እስከ ምሽት አራት ሰአት ድረስ ዘልቋል። በመሃሉም ለትንሽ ሰአታት ካቆመ በኋላም በድጋሚ ከለሊቱ 10 […]

በዶዶላ በቄሮዎች ጡታቸው የተቆረጠው የሁለቱ እኅትማማቾች ግፍ ተመዝግቦ ይቀመጥ! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-11-01 በዶዶላ  በቄሮዎች  ጡታቸው የተቆረጠው የሁለቱ እኅትማማቾች ግፍ ተመዝግቦ ይቀመጥ!  አቻምየለህ ታምሩ ጥቅምት 15 ቀን 2012 ዓ.ም. የጃዋር መሐመድ መንግሥት ወታደሮች [ቄሮዎችን ማለቴ ነው] በዶዶላ የሁለት እኅትማማቾችን ጡት መቁረጣቸውን  እነሆ የዐይን ምስክሩ ይናገራል! ይህ ለኔ በግል ከተላከው  የጋሞ እናት ጡት መቆረጡን ከሚያሳየው ዘግናኝ ቪዲዮ ተጨማሪ ነው። በጃዋር መሐመድ መንግሥት ወታደሮች ጡታቸው የቆረጠውና  በሁለቱ  እኅትማማቾች  ላይ  […]

የአዳማ ከንቲባ ንግግር የአማርኛ ትርጉም ሲፈተሽ

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽነር ነው የተባለ እና ሁለት ደቂቃ ከአስራ አምስት ሰከንድ የሚረዝም ንግግር ወደ አማርኛ ተተርጉሞ በማኅበራዊ ድረ-ገፆች በተለይም በፌስቡክ ሲዘዋወር ሰንብቷል። በትንሹ አስራ ስድስት የፌስቡክ ገፆች ላይ የተጫነው ይኸው ንግግር በአፋን ኦሮሞ የተደረገ ሲሆን ወደ አማርኛ የተረጎመው ወገን ማንነት ግን አልተገለጸም።  አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:22 በእርግጥ በንግግራቸው እንዲያ ብለዋል? የአዳማ ከተማ ከንቲባ አቶ አሰግድ ጌታቸው […]

መንግስት የዜጐችን ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን ይወጣ!! የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ)

November 1, 2019 (ጥቅምት 17 ቀን 2012 ዓ/ም) የኢፌዲሪ ሕገ-መንግሥት ክፍል አንድ አንቀፅ 14 ማንኛውም ሰው ሰብዓዊ በመሆኑ የማይደፈርና የማይገሠሥ፣ በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደኅንነትና የነጻነት መብት እንዳለው ይደነግጋል፡፡ ማንኛውም ሰው በሕይወት የመኖር መብት እንዳለውና በሕግ በተደነገገ ከባድ የወንጀል ቅጣት ካልሆነ በስተቀር ሕይወቱን እንደማያጣ በሕገ መንግሥቱ አንቀፅ 15 ላይ ሠፍሯል፡፡ የሕገ መንግሥቱ አንቀፅ 32(1) ማንኛውም ኢትዮጵያዊ […]

ፌስ ቡክ ለአትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ የክስ ሐሳብ መልስ ሰጠ

November 1, 2019 የሀይሌ ገ/ስላሴ ክስ እና የፌስቡክ መልስ!  ( ኤልያስ መሰረት ) አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ ትናንት ፌስቡክን ሊከስ እንደሆነ አሳውቆኝ ነበር። እንደ ሀይሌ አገላለፅ “ይህ ሁሉ ትርምስ በፌስቡክ አማካኝነት ሲፈጠር እና ሲራገብ ድርጅቱ ምንም አላረገም። ሌላ ሀገር ቢሆን ተጠያቂ ስለሚሆን እነዚህን አስደንጋጭ እና ሌሎችን ለጥቃት ለማነሳሳት እየዋሉ ያሉ ምስሎችን እና ቪድዮዎችን ያስወግድ ነበር። ይህንን […]

Haile Gebrselassie ‘to sue Facebook over Ethiopia violence’ – Kmaupdates 08:59 Thu, 31 Oct

Ronald Kabuubi ADIS ABABA, Ethiopia Ethiopian athletics legend Haile Gebrselassie says he is considering suing social media giant Facebook for playing a significant role in inciting recent violence in the country, state-linked Fana Broadcasting Corporate reports. He said networking sites, particularly Facebook, have enabled the growing incidents of violence in the country. ‘’If the government […]

Egypt: We won’t cede our water rights – Middle East Monitor21:56 Thu, 31 Oct

November 1, 2019 at 12:11 am Israeli Prime Minister, Benjamin Netanyahu (L), President of Egypt Abdel Fattah Al-Sisi (R) and Egyptian Foreign Minister Sameh Shoukry in New York, US [The New Khalij] November 1, 2019 at 12:11 am 05SHARES Share to FacebookShare to TwitterShare to RedditShare to EmailShare to More Egypt won’t waive its water […]