ዶ/ር ዐብይም ሆኑ ኢንጂነር ታከለ ኡማ፤ ሊወቀሱም ሊወገዙም ይገባል።

October 29, 2019 ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ የካጥቅምት 18 ቀን 2012 ዓ.ም (10/29/2019) “የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚጀመረው በአንድ ሰው ግድያ ነው– ባደረገው ድርጊት ሳይሆን፤ በማንነቱ። የ “ዘር ማጽዳት ዘመቻ” ከአንድ ሰፈር ጀምሮ፤ ወደ ሌላው ሰፈር ይዛመታል። የአንዱን የሰው ሕይወት ክቡርነት መጠበቅ ሲያቅተን፤ ብዙውን ጊዜ፤ መጨረሻው፤ መላውን ሃገር ከፍተኛ ጥፋት ውስጥ የሚከት ይሆናል”። ኮፊ አነን ከተናገሩት በግርድፉ […]

ካለንበት ወዴት? (ከዳዊት ወልደ-ጊዮርጊስ)

October 29, 2019 ከዳዊት ወልደ-ጊዮርጊስጥቅምት 18 2012 ዓ ም ኢትዮጵያ እንደ አገር፣ ኢትዮጵያውያን ደግሞ እንደ ህዝብ በቅርብ ጊዜ ታሪካችን አሁን ወዳ’ለንበት የበለጠ አሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ ገብተን አናውቅም። የአገሪቱ ህልውና፣ የህዝባችን አንድነትና ደህንነት ታላቅ ፈተና ላይ ወድቋል። መፃፍና መናገር ያቆምን ወይንም ያልጀመርን ሁሉ ዛሬ ካልተናገርን፣ ዛሬ ካልፃፍን፣ ዛሬ አደባባይ ላይ ወጥተን ካልጮኽን፣ ዛሬ ለአለም መንግስታት አቤቱታችንን […]

የጃዋር ኑሮና ተግባሩ (ነፃነት ዘለቀ)

2019-10-29  የጃዋር ኑሮና ተግባሩ ነፃነት ዘለቀ  ሰው በወደደው ይቆርባልና በጃዋር ፍቅር ያበዱ ቄሮዎችና ድጋፍ ሰጪ ፖለቲከኞች  እነሱ ብቻ በሚያውቁት እኛ ግን ከግምት ባለፈ ብዙም በማንረዳው ምክንያት በዚህ የሰይጣን ቁራጭ ጫማ ሥር ተንበርክከው ከርሱ ተርፎ  የሚጣልላቸውን ፍርፋሪ እየለቀሙ ለርሱ ቅን ታዛዥ መሆንን መርጠዋል፤ ነገንና ከነገ ወዲያንም ከነመፈጠራቸው ረስተዋል፡፡ ይህ ጉዞ እስከየት እንደሚወስዳቸው ከአንድዬ በስተቀር እኛም እነሱም […]

ሥርዓት አልበኞች ለፍርድ ይቀርባሉ!!! (የግሎባል አልያንስ መግለጫ)

2019-10-29  ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብትGlobal Alliance for the Rights of Ethiopians (GARE)PO Box 1836, Rancho Cordova, CA 95741 Telephone: (877) 477-2544 www.globalethiopia.org info@defendethiopians.org ሥርዓት አልበኞች ለፍርድ ይቀርባሉ!!! የግሎባል አልያንስ መግለጫ በቅድሚያ ስሞኑን በኢትዮጵያ ውስጥ በኦሮሚያ ክልል ሃላፊነት በጎደለውና “እኛ የቄሮን ጉልበትና አቅም አሳይተናል ” እያለ የሚፈክረው አክትቪስት ነኝ ባዩ ባስተላለፈው ጥሪ ተነሳስተው አብዛኛውንና ስላማዊውን የኦሮሞ […]

“ለዚህ ሁሉ አንድና – አንድ ተጠያቂው የሀገሪቱ መሪ ብቻ ነው፡፡″ (አርቲስት አስቴር በዳኔ)

 2019-10-29  “ለዚህ ሁሉ አንድና አንድ ተጠያቂው የሀገሪቱ መሪ ብቻ ነው፡፡″ “አዲስ አበቤዎች እየኖርን ያለነው በከፍተኛ ስጋት ነው!”  አርቲስት አስቴር በዳኔ =>.የምኖረው ጀሞ ነው፤ መሬት በወረራ ሆኖል ወራሪው ደግሞ እራሱን ቄሮ ብሎ የሰየመው ቡድን ነው ሀገሬ ላይ ያለሁ አልመሰለኝም፡፡=>ከየትም የመጡ ወጣቶች ችካል ይዘው እየተከፋፈሉ ነው ፖሊስም አላስቆማቸውም አንዱን የራስ ልጅ ሌላውን የእንጀራ ልጅ ማድረግ ፈፅሞ የተሳሳተ መንገድ ነው።=>ጁሀር   ለምምንድን ነው ሰውን እንደጋማ ከብት […]

አገሩም ምድሩም የኛ ነው ጠላቶቻችንን ጠራርገን እናስወጣለን…..!” የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽነር

2019-10-29  አገሩም ምድሩም የኛ ነው ጠላቶቻችንን ጠራርገን እናስወጣለን…..!”  የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽነርያሬድ ሃይለማሪያም “ጀዋርም ልጃችን ነው ዐቢይም ልጃችን ነው እኛን እያባሉን ያሉት ነፍጠኞች ናቸው ኦሮሞም እራሱን ከወራሬዎች እንዲከላከል መሣሪያ እናስታጥቃለን አገሩም ምድሩም የኛ ነው ጠላቶቻችንን ጠራርገን እናስወጣለን…..!” ይሄንን ያለው ኦሮሚያ የሚሉት ፖሊስ ኮሚሽነር ነው፡፡—-ከዚህ በታች የምታዩት ቪዲዮ ላይ የኦሮሚያ ክልል የፖሊስ ኮሚሽነር እንደሆኑ የተገለጸው ግለሰብ በአዳማ ከተማ […]

መንግስት የዜጐችን ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን ይወጣ!! (የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ)

October 28, 2019 መንግስት የዜጐችን ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን ይወጣ!! የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) (ጥቅምት 17 ቀን 2012 ዓ/ም) የኢፌዲሪ ሕገ-መንግሥት ክፍል አንድ አንቀፅ 14 ማንኛውም ሰው ሰብዓዊ በመሆኑ የማይደፈርና የማይገሠሥ፣ በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደኅንነትና የነጻነት መብት እንዳለው ይደነግጋል፡፡ ማንኛውም ሰው በሕይወት የመኖር መብት እንዳለውና በሕግ በተደነገገ ከባድ የወንጀል ቅጣት ካልሆነ በስተቀር ሕይወቱን እንደማያጣ በሕገ […]

በቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ የሚሠራው ሸፍጥና ድራማ ይብቃ!!! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ወገኖቸ እንደ እነ ተጋዳላይ አቦይ ማትያስ ባሉ የወያኔ ቅጥረኞች የሚመራውና የሚዘወረው ሲኖዶስ ተብየ “መንግሥት!” ለሚለው ፀረ ቤተክርስቲያን አካል ለማስመሰል ከሚያቀርበው ልመናና ተማጽኖ ውጭ አገዛዙ ኃላፊነቱንና ግዴታውን ተወጥቶ ሕዝበ ክርስቲያኑን ከመታረድ እንዲታደግ እስከማስገደድ በመሔድ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንጻር ያደረገውን አንድ ነገር ልትነግሩኝ ትችላላቹህ??? በጎችን ከተኩላትና ከአራዊት እየተከላከሉ እንዲጠብቁ እረኝነት ተሾሙ ወይም ተቀጠሩ እንጅ ተኩላትና አራዊት በጎቹ ወዳሉበት […]