የዶ/ር አብይ አቧራና አሻራ!!! (ታሪኩ ቢረዳ )

019-05-22 የዶ/ር አብይ አቧራና አሻራ!!! ታሪኩ ቢረዳ  የጠቅላይ ሚኒስትሩን የሸገር ገበታ ንግግር አንብቤ ጽሁፌን በራሴው ጥቅስ እንዲህ እጀምራለሁ፣ “ቢቻላችሁስ በአቧራና በአሻራ መካከል ሁኑ!” መልእክቱ ከጫፍ ላለኸው እና አቧራው ለጋረደህ ወንድሜ ነው።ይህ ጽሁፍ አቧራው የጋረዳቸውን እንጂ አቧራውን የሚያስነሱትን አይመለከትም። እኔ ጸሃፊው በአቧራና በአሻራ መካከል ነኝ።እንዳልኩት የመካከለኛው ሃሳቤ መነሻ የባለአሻራው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ነው።ባለመዳፍ በጠፋበት የአቧራ ውስጥ ዘመን […]

“…የኢትዮጵያ ህልውና ኣደጋ ላይ ነው፤ ሃገራችን ከብርሃን ወደ ጨለማ ገብታለች!!!” (የትግራይ ክልል ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ)

2019-05-22 “…የኢትዮጵያ ህልውና ኣደጋ ላይ ነው፤ ሃገራችን ከብርሃን ወደ ጨለማ ገብታለች!!!”የትግራይ ክልል ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ* የትግራይ ክልል ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ 28ተኛውን የግንቦት 20 በአልን አስመልክቶ ያወጣው  መግለጫ * የኢፌዲሪ ሕገ መንግስትና ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ስርዓታችን ከባድ ኣደጋ ተደቅኖበታል።..” *   “ ሃገራችን ኢትዮጵያን ከብተና ለማዳን፣ ሁሉም የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክንዳቸው ኣጣምረው የሚታገሉበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን… —- ሙሉ […]

የወላይታው 35000 የመከላከያ ተቀናሾችና ያልፈነዳው የግዜ ቦምብ!!! (ራፋኤል አዲሱ)

2019-05-21 የወላይታው 35000 የመከላከያ ተቀናሾችና ያልፈነዳው የግዜ ቦምብ!!!ራፋኤል አዲሱ ትናንት በወላይታ ሶዶ ከተማ የተካሄደውና በሀገሪቱ የተለያዩ ሚዲያዎች የተዘገበው ሰላማዊ ሰልፍ ከወትሮው የተለየ ስጋት የሚያጭር አንደምታ የተስተዋለበት ነበር:: በርግጥ ሰላማዊ ሰልፉ ሌሎች አካባቢዎች ላይ እንደታየው የማንነትና የክልል ራስን በራስ የማስተዳደር ህገመንግስታዊ ጥያቄዎች: ፍትሀዊ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ጥያቄዎች: እንዲሁም በፌዴራል መንግስቱ በኩል የሚደረጉ የልማት ድጎማዎች ከበቂ በታች መሆንና […]

ኢትዮጵያ፡ በታሪካዊው ቤተ መንግሥት ግቢ ውስጥ ምን አለ? ቢቢሲ / አማርኛ

22 ሜይ 2019 አርክቴክት ዮሐንስ መኮንን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሥነ-ሕንፃና የቅርስ ጥበቃ መምህር ሲሆኑ በቤተ መንግሥቱ ውስጥ ከሚደረገው እድሳት ጋር ተያይዞ በበጎ ፈቃደኝነት ያማክራሉ። እርሳቸው እንደነገሩን ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተ መንግሥቱ ከመጎብኘቱ አስቀድሞ ‘እንግዶች ስለሚመጡ ባለሙያዎች ቢያስጎበኟቸው ይሻላል’ በሚል ከቅርስ ጥበቃ፣ ከኪነ ሕንፃ ባለሙያዎች፣ የታሪክ አዋቂዎች የተውጣጡ ሰባት ባለሙያዎች በጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ የተጋበዙ ሲሆን እርሳቸው አንዱ […]

“የከተማ መስፋፋት የኢትዮጵያን ብዝሀ ሕይወት አደጋ ላይ ጥሏል” ዶ/ር መለሰ ማርዮ

22 ሜይ 2019 ዛሬ የዓለም የብዝሀ ሕይወት ቀን ‘Our Biodiversity, Our food, Our Health’ በሚል መሪ ቃል ታስቦ ይውላል። ኢትዮጵያም ቀኑን ‘ብዝሀ ሕይወት ሀብታችን፣ ምግባችን ጤናችን’ በሚል ታከብራለች። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶንዮ ጉቴሬዝ “የሰው ልጆች ሕይወት መሰረት የሆነውን ብዝሀ ሕይወት እንጠብቅ” የሚል መልእክት አስተላልፈዋል። • ኢትዮጵያ ሀይቆቿን መጠበቅ ለምን ተሳናት? ብዝሀ ሕይወት የሰው […]

ኬንያ፡ 22 ኢትዮጵያዊያን ናይሮቢ ውስጥ ተያዙ – ቢቢሲ /አማርኛ

16 ሜይ 2019 የኬንያ ፖሊስ በሕገ ወጥ መንገድ በድብቅ ወደናይሮቢ ሊገቡ ነበር ያላቸውን 22 ኢትዮጵያዊያንን መያዙን ገለጸ። በኬንያ የወንጀል መከላከል ልዩ ፖሊስ አባላት የተያዙት ኢትዮጵያዊያን በሁለት መኪኖች ተሳፍረው ሲጓዙ ነበር ተብሏል። ትናንት ከሰዓት በኋላ በፖሊስ ከተያዙት ኢትዮጵያዊያን ጋር በተያያዘ ሁለት ሕገ ወጥ ሰው አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ ገልጿል። • ሶሪያውያን ስደተኞች በአዲስ አበባ ጎዳናዎች […]

A Boeing executive reportedly shut down a theory during a meeting with American Airlines pilots … Business Insider13:03

Benjamin Zhang 16m Boeing vice president of product strategy Mike Sinnett met with American Airlines pilots in November to address their concerns following the crash of Lion Air Flight JT610, a Boeing 737 Max. During that meeting, Sinnett raised the possibility that a bird strike could damage an Angle of Attack (AOA) sensor and trigger […]

Ethiopia: The challenge to the TPLF…from Tigray’s own grassroots – African Arguments

By Getachew Gebrekiros Temare May 21, 20192 Local youth protests over land will continue to grow if the TPLF acts as an occupying force rather than a responsible government. The Tigray regional government has arrested dozens of critics recently. Credit: emailer. Over the last few decades, Ethiopia’s government has forced hundreds of thousands of people […]