በዛሬ ዕለት በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ECA) አዳራሽ በጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት አስተባባሪነት ቀደም ብሎ በፓርቲዎች መካከል በተደረሰው ስምምነት መሠረት በወቅታዊ አገራዊ አጀንዳዎች ላይ ውይይት ክፍል አንድ

በዛሬ ዕለት በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ECA) አዳራሽ በጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት አስተባባሪነት ቀደም ብሎ በፓርቲዎች መካከል በተደረሰው ስምምነት መሠረት በወቅታዊ አገራዊ አጀንዳዎች ላይ ውይይት ክፍል አንድ የውይይቱም ርዕሶችም፡- 1. የኢትዮጵያ ፌዴራል ስርዓት ተቃርኖዎች፣መንስኤዎችና ውጤቶች፣ 2. የሰላም ምንነት፣አስፈላጊነትና የባለድራሻዎች ሚና፣ 3. የለውጡ ምንነት ፣አስፈላጊነትና ፈተናዎችና ፣መፍትሔዎች ፣ 4. እና በማህበራዊ ተሳትፎ ምንነት፣አስፈላጊነትና መልኮቹ የሚሉ ናቸው፡፡ መድረኩን ወ/ሮ […]
Former U.S. defense chiefs and Ethiopian ex-leader to be decorated in Japan – The Japan Times
Former U.S. defense secretaries Chuck Hagel (left) and Ashton Carter, and former Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn | KYODO Former U.S. defense chiefs and Ethiopian ex-leader to be decorated in Japan Kyodo May 21, 2019 Article history PRINT SHARE Former U.S. defense secretaries Chuck Hagel and Ashton Carter, as well as former Ethiopian Prime Minister […]
Ethiopia rations electricity as water falls behind major new dam Global Construction Review10:22 Mon, 20 May

News Ethiopia rations electricity as water falls behind major new dam 20 May 2019 | By GCR Staff | 0 Comments twitter facebook linkedin A depletion of the reservoir behind a major new hydropower dam in Ethiopia has prompted the government to ration electricity for homes and businesses and suspend power exports to neighbouring countries. […]
Ethiopia rations power supply due to drop in water levels Energy Mix Report12:29 Mon, 20 May
May 20, 2019 Ethiopia has started to ration electricity for domestic and industrial customers after a drop in water levels in hydroelectric dams led to a production deficit. Ethiopia’s minister for water and electricity Seleshi Bekele said on Friday that the drop in water levels at the country’s Gibe 3 dam led to a deficit of […]
Ethiopian prime minister hosts lavish dinner BBC13:12 Mon, 20 May

Ahmed Abiy hosts glitzy fundraising dinner for the elite Ethiopian PM Abiy Ahmed has hosted a lavish fundraising dinner as part of a drive to secure $1bn (£750m) for infrastructure projects in the capital. The dinner, dubbed “the most expensive in the country”, saw about 300 business people and representatives gather in Addis Ababa. Guests […]
Ethiopia hosts $173,000-a-seat dinner to beautify capital
By Afp Published: 09:18 EDT, 20 May 2019 +1 Addis Ababa has become a bustling, fast-changing city where buildings have shot up, construction is everywhere and greenery scarce More than 200 people paid an eye-watering $173,000 (150,000 euros) to attend a dinner thrown by Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed, to raise funds to beautify the […]
British Museum considers loan of ‘invisible’ objects back to Ethiopia – The Art Newspaper

Country has requested return of 11 tabots held in sealed storeroom that the Ethiopian Orthodox Church believes should only be viewed by its priests Martin Bailey 20th May 2019 10:20 BST Priests in Addis Ababa carrying covered tabots on their heads during a celebration of the Epiphany © Jean Rebiffé The British Museum is to […]
‹‹ተመልሰን እንወስደዋለን ባልነው ገንዘብ ነው የ5 ሚሊዮን ብር ራት የምትበሉት!?!›› (አሳዬ ደርቤ)

2019-05-20 ‹‹ተመልሰን እንወስደዋለን ባልነው ገንዘብ ነው የ5 ሚሊዮን ብር ራት የምትበሉት!?!›› (አሳዬ ደርቤ) በብዙ ሚሊዮን ብር በታደሰው የምኒሊክ የግብር አዳራሽ ውስጥ የእራት ግብዣው ተሰናድቷል፡፡ በእዚህ ድግስ ላይ ለመገኘት አምስት ሚሊዮን እና ከእዚያ በላይ ገንዘብ ያዋጡ ግለሰቦችና ድርጅቶች ቦታ ቦታቸውን ይዘዋል፡፡ ፕሮግራሙን ያዘጋጁት ጠቅላይ ሚኒስቴር መንገድ ላይ የተሰጡ ቆሻሻዎችን ቀኑን ሙሉ ሲያጸዱ በማዋላቸው… ከድካም በተጨማሪ ሃይለኛ የጉንፋን […]
ሃይ ባይ ያጡት ደላሎች!! (አሸናፊ በሪሁን)

2019-05-20 ሃይ ባይ ያጡት ደላሎች!! (አሸናፊ በሪሁን ከ seefar) የካናዳ መንግስት በቅርቡ በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት ወደ 1 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን እንደሚቀበል ካስታወቀ ወዲህ ለደላሎች አዲስ የማጭበርበሪያ ሥራ ተከፍቶላችዋል። ቢቢሲ በአማረኛ ደረ-ገፁ ላይ በቅርቡ እንዳስነባበን ይህንን የሰማችው ኑአሚን የዛሬ ዓመት ገደማ ነበር ወደ ካናዳ እንወስድሻለን ያሉ ሰዎች በኩል እንቅስቃሴ የጀመረችው፡፡ ጓደኛዋ ሆኑ ኑአሚን ወደ ካናዳ እንወስዳለን […]
ታሪክን ማዕከላዊ እና ዳርቻ የማድረግ መዘዞች!!! (ሞሀመድ እድሪስ)

2019-05-20 ታሪክን ማዕከላዊ እና ዳርቻ የማድረግ መዘዞች!!!ሞሀመድ እድሪስ “Public Diplomacy የሚባል ኮርስ ስወስድ ፕሮፌሰሩ አንድ ከ5 እስከ 10 ገፅ የምትሆን አጭር ፔፐር እንድንሰራ ያዘናል፡፡ የፔፐሩ ርዕስ “The future of ……” የሚል ነበር፡፡ ሁሉም ተማሪ በአገሩ ጉዳይ በውስጡ ጥያቄ የፈጠረበትን እና የወደፊት መፃዒ ዕድሉ በሚያሳስበው ርዕሰ ጉዳይ ላይ ፅሁፏን እንዲያዘጋጅ ነበር የታዘዘው፡፡ ከ3 ሳምንት በኋላ ፅሁፋችንን […]