የሀኪም ጥያቄ ቅንጦት ነው? (ዮሴፍ ወርቅ ነህ)

May 6, 2019 photo.php የሀኪም ጥያቄ ቅንጦት ነው? ዮሴፍ ወርቅ ነህ ትሰማኛለህ ሲኞር! ሀኪም ለምን ከፍተኛ ክፍያ ሊከፈለው እንደሚገባ ታውቃለህ? ሰምተህ የማታውቀውን አስመራሪ የህክምና ህይወት ላስቃኝህ። 1) ማንም ሳይመርጥ ሀኪም የሆነ የለም!! እደግመዋለሁ! የትኛውም የአለማችን ክፍል ላይ የሚኖር ሀኪም ለሀኪምነት የታጨው በምርጫው ብቻ ነው። ውጤት አስገድዶት ሀኪም የሆነ የለም። ህክምናን ፈልገህ፣ ጥረህ ለፍተህ ግረህ ታገኘዋልህ […]
“ምናልባት ለዘይትና ሽንኩርት 500ብር እንጨምርላቹ ይሆናል…!!”ጠ/ሚ ዶ/ ር አብይ አህመድ ቅሬታቸውን ላሰሙ የህክምና ባለሙያዎች የሰጡት ያልተጠበቀ ምላሽ

May 6, 2019 “ምናልባት ለዘይትና ሽንኩርት 500ብር እንጨምርላቹ ይሆናል…!!” የጠ/ሚሩን ቅሬታቸውን ላሰሙ የህክምና ባለሙያዎች የሰጡት ያልተጠበቀ ምላሽበዶ/ር አሰፋ ከበደ ትላንት የጠ/ሚሩን ስብሰባ በመካፈሌ ምንም ቅር አይለኝም፡፡ ላለመቅረትም በቂ የሆኑ 3 ዋና ዋና ምክንያቶች አሉኝ፡፡ . 1. የመጨረሻ የመፍትሄ ሰው ስለሆነና ከሱ በላይ የምንጠይቀው አካል ስለሌለ . 2. ምናልባት እኛ ሐኪሞች ለዘመናት እየኖርንበት ያለውን ዘመናዊ ባርነትን ጠ/ሚሩ […]
“የበጋውን መብረቅ ጃጋማን ጥሩት!!!” (ፍጹም ጎሹ)

May 6, 2019 “የበጋውን መብረቅ ጃጋማን ጥሩት!!!” ፍጹም ጎሹ ጀግናው ሌፍተናት ጄኔራል ጃገማ ኬሎ ጥር 21 ቀን 1913 ዓ.ም. በጅባትና ሜጫ አውራጃ በደንቢ ዮብዲ ወረዳ ዮብዶ በሚባል ቦታ ተወለዱ። ለቤተሰባቸው የመጨረሻ ልጅ ቢሆኑም ከሁሉም ጎበዝና ብርቱ ነበሩና አባታቸው የቤተሰቡ አለቃ አደረጓቸው። ስማቸውንም ያገኙት ብርቱ መሆናቸውን አባታቸው በማወቃቸው ገና ሳይወለዱ ለወላጅ እናታቸው ‹‹ጥር 21 ቀን ትወልጃለሽ […]
ጸረ ፋሽስቱ አርበኛ ደጃዝማች ወንድ ወሰን ካሣ (አቻምየለህ ታምሩ)

May 6, 2019 ጸረ ፋሽስቱ አርበኛ ደጃዝማች ወንድ ወሰን ካሣ አቻምየለህ ታምሩ የዛሬው የድል ቀን እልቁ መሳፍርት የኢትዮጵያ አርበኞች ተቆጥሮ የማያልቅ መስዕዋትነት የከፈሉበት ክቡር ቀን ነው። ሆኖም ግን የአርበኞች ልጆች አንቀላፍተው አገራችን በባንዶች ልጆች እጅ በመውደቋ ኢትዮጵያ የወደቁላትን ጀግኖች ውለታ ቅርጥፍ አድርጋ በልታ የከዷትንና ከጠላት ጋር ሆነው የወጓትን እነ ዚያድ ባሬ ኢትዮጵያን ስለወጉ የጀኔራልነት ማዕረግ […]
Sidama declares state of impatience – Ethiopian Insight

May 5, 2019by Yohanan Yokamo There may be a unilateral self-declaration of a new Sidama regional state due to government inactionThree weeks ago, crowds of mostly Sidama women held a protest to demand Sidama’s constitutional right for a state and expressed dissatisfaction with the delay in organizing the referendum. Unless the regional and federal governments […]
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የረጅም ጊዜ ሰላማዊ ትግልና የሰሞኑ ድል – አበጋዝ ወንድሙ

May 6, 2019 መንግስት በሃይማኖት ላይ የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም ፣ላለፈው ሰባት ዓመት ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ትግል፣በዚህ ሳምንት በተካሄደው የኢትዮጵያ ሙስሊም ዑላማዎች ጉባኤ ፍጻሜ፣ ስኬት ደጃፍ ላይ ደርሷል። እዚህ የድል ደጃፍ ለመድረስ በርካታ ዜጎች ታስረዋል፣ ኑሮዋቸው ተስተጓጉሏል፣ ቤተሰባቸው ተበትኗል ፣ተሰደዋል እንዲሁም ተገድለዋል። አህባሽ የተባለውን አስተምህሮ በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ላይ በግድ ለመጫን የህወሀት /ኢህአዴግ መንግስት […]
የገዳዮችና እና የሙታኖች ዝምታቸው እንቆቁልሽ በኢትዮጵያ ምድር – ጌታቸው ረዳ ( Ethio Semay)

May 6, 2019 በኢትዮጵያ ምድር ከ1966 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን ድረስ በመንግሥትም ይሁን “ትምህርት በቃኙ” በማሕበራዊ የፖሊተካ እና በሃይማኖታዊ ለበስ ፖቲካ መሪዎች ምክንያት በትክክል በአሃዝ ቁጥሮቹን ለማስቀመጥ በሚቸግር ሁኔታ ዜጎች በሜንጫ፤በሳንጃ በጥይት፤በቦምብ እና በቀስት ተገድለዋል፤ አካለ ጎደሎ ሆናዋል፤ ተሰድደዋል፤ ንብረታቸው ተዘርፈዋል፤ ከስራቸው ተባርረዋል፤ ሃይማኖታቸው እንዲቀይሩ ተደርገዋል፤ ቤተጸሎት ተቃጥለዋል፤ መነኮሳትና ቀሳውስት እና ሼኮች ታርደዋል፤ ባለትዳር ሴቶች እና […]
በሳይንስና በፍልስፍና መነፅር መታየት ያለባቸውና መልስ የሚያስፈልጋቸው የብሄረሰብ፣ የጭቆናና የማንነት ጥያቄዎች !! ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

ግንቦት 5 ፣ 2019 መግቢያ እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ ወደ ኋላ በቀሩ አገሮች ውስጥ በሃይማኖትና በብሄረሰብ ስም ተሳቦ በየጊዜው የሚነሳው መጋጨትና እንዲያም ሲል መገዳደል ዋናው ምክንያት ሌላ ነገር ሳይሆን በእነዚህ አገሮች ውስጥ መካሄድና መደረግ ያለበት መንፈሳዊ ተሃድሶ ከቁም ነገር ውስጥ ስለማይገባና ስላልተካሄደም ነው። በተለይም የፖለቲካ ስልጣንን የጨበጡና ሀብትን አካብተው የተንደላቀቀ ኑሮ የሚኖሩና፣ ወይም ደግሞ ስልጣን ላይ […]
የአፍሪካውያን አርበኞች መካነ መቃብር በድሬዳዋ

ግንቦት 05, 2019 አዲስ ቸኮል ኢትዮጵያውያን አርበኞች ለነፃነታቸው ሲጋደሉ የእንግሊዝ ቅኝ ግዛት የነበሩ አፍሪካውያንም በምዕራብና በምሥራቅ በኩል ከአርበኞቻችን ጋር አብረው ተዋድቀዋል። በምሥራቅ በኩል የተሰው አፍሪካውያን አርበኞች ድሬዳዋ ነምበርዋን አካባቢ በሚገኘው መካነ መቃብር አርፈዋል።
ዝክረ ነጋሶ ጊዳዳ – ፍሬው አበበ

2019 May 05 2 Zaggolenews. የዛጎል ዜና የኢፌዴሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ሶለን ሚያዚያ 19 ቀን 2011 ዓ.ም በድንገት ዜና ዕረፍታቸውን ሰማን። ነጋሶ ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ ለሰባት ዓመታት አገሪቱን በፕሬዚዳንትነት አገልግለው በራሳቸው ፈቃድ «በቃኝ» ብለው ሥልጣናቸውን ለቀዋል። ከሥልጣናቸው ከመነሳታቸው በፊት አይነኬውን የወቅቱን ጠ/ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ፊት ለፊት የሞገቱ ብርቱ ሰው ነበሩ። በ1993 ዓ.ም […]