አዴፖ ህገመንግስቱና ፌደራሊዝሙ እንዲሻሻል መጠየቁን አስታወቀ

May 3, 2019 (ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 25/2011)ህገመንግስቱና ፌደራሊዝሙ እንዲሻሻል አዴፖ መጠየቁን የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ገለጹ። በፋኖ ስም በየመንገዱ መሳሪያ መያዝና ህገወጥ ስራ መስራት አይቻልም ሲሉም አሳስበዋል። ፕሬዝዳንቱ ዶክተር አምባቸው መኮንን ዛሬ ጎንደር ላይ በተዘጋጀ ህዝባዊ ስብስባ ላይ እንደገለጹት ህገመንግስቱንና ፌደራሊዝሙን ማሻሻልን በተመለከተ ቀድሞ ጥያቄ ያቀረበው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አዴፓ ነው። ዶክተር አምባቸው በፋኖ ስም የሚደረገው ህገወጥ […]

የጎሳ ፖለቲካ በህግ ይታገድ የሚለው ዘመቻ አስተባባሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ላኩ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 25/2011)የጎሳ ፖለቲካ በህግ ይታገድ በሚል ዘመቻ በማድረግ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ግብረሃይሎች ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ያዘጋጁትን ደብዳቤ አስገቡ። ግብረሃይሎቹ በአሜሪካን የኢትዮጵያ አምባሳደር በኩል ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤውን መላካቸውን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ግብረሃይሎች ከአምባሳደር ፍጹም አረጋ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውም ታውቋል። ደብዳቤውን ለአምባሳደሩ ካስገቡት መካከል የኢትዮ-አሜሪካ ሲቪል ካውንስል ፕሬዝዳንት ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ ከኢሳት […]

Dozens killed in ethnic clashes in Ethiopia – PressTV

Fri May 3, 2019 01:32PM [Updated: Fri May 3, 2019 01:38PM ] Dozens of civilians were shot dead in ethnic clashes in Ethiopia’s northern Amhara state, a regional official said Friday, describing the attacks as retaliation for earlier violence. “Search and rescue missions are still ongoing to find victims and survivors from Monday’s attack, but […]

42-yr-old Ethiopian Prime Minister wins another top peace prize for his bold reforms – Face2Face Africa

Mildred Europa Taylor | Staff Write May 03, 2019 at 10:00 a Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed. Pic credit: Geopolitical Intelligence Services Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed has been named as laureate of the 2019 edition of the Félix Houphouët-Boigny Peace Prize for his activities in the Horn of Africa region, particularly, for instigating the […]

ባለፉት ሶስት ቀናት በኢትዮጵያ ሲካሄድ የቆየው የዓለም የፕረስ ቀን በዓል ተጠናቀቀ

May 3, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ሶስት ቀናት በኢትዮጵያ ሲካሄድ የቆየው የዓለም የፕረስ ቀን በዓል ተጠናቀቀ፡፡ በአፍሪካ ህብረት የመሰብሰቢያ አደራሽ ላለፉት ሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየውና የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎችና ጦማሪያን የተሳተፉበት የዓለም የፕረስ ቀን በዓል ዛሬ ማምሻውን ተጠናቋል፡፡ በመድረኩ ላይ በኢትዮጵያ የፕረስ ነፃነት ካለፈው አንድ ዓመት የመንግስት ማሻሻያ በፊትና በኋላ፣ […]

“ከ1960ዎቹ ወዲህ የተፈጠረብን አስተሳሰብ የአባቶቻችንን ጥበብ እንዳናይ ጋርዶናል!!!” (ሰርጸፍሬ ስብሀት)

May 3, 2019 “ከ1960ዎቹ ወዲህ የተፈጠረብን አስተሳሰብ የአባቶቻችንን ጥበብ እንዳናይ ጋርዶናል!!!” ሰርጸፍሬ ስብሀት ምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን መጋቢት 9 ቀን 2011 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር ‹‹ኢትዮጵያ ዛሬ እና ነገ›› በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የዲስኩር፣ የወግ፣ የግጥም እና የሙዚቃ መርሐ ግብር ላይ ከቀረቡ የአዕምሮ ምግብ ንግግሮች የመጋቢ ሐዲስ እሸቱን እና የዲያቆን ዳንኤል ክብረትን አስነብበናችኋል። በዚሁ ዝግጅት ላይ ከቀረቡት […]

“አማራ ነው! አማራ ነው!”እያለ ጮኸ! (ቅዱስ መሀሉ)

May 3, 2019 “አማራ ነው! አማራ ነው!”እያለ ጮኸ!  ቅዱስ መሀሉ በ1991ዓ/ም ለተወሰኑ ቀናት ወደ ምስራቅ ሃረርጌ ሂርና ሂጄ ነበር። የመጀመሪያ ቀን ከመኪና ወርጄ አንድ ዛፍ ስር ቆሜ ሳለ አንድ ሰው ገንዘብ ለመነኝ። ምን እንደሚፈልግ ዘመዴን ወደመኪናው ዞሬ ስጠይቀው “ረቢሴ ያኬኒ” አለው። ሄደ። ምን ማለት እንደሆንም ነገረኝ። በከተማው ትናንትም ሆነ ዛሬ ‘ትልቅ’ የሚባለው ሰው (በርግጥም ነው!) […]

ማንም ከኢትዮጵያዊነት ማማ”ሊያወርደኝ አይችልም”! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

May 3, 2019 ማንም ከኢትዮጵያዊነት ማማ”ሊያወርደኝ አይችልም”! ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራለእኔ ቋንቋዬ የሀሳብ መግለጫ፣ ባህሌ የአኗኗሬ መንገድ ብቻ ነው፡፡ እናቴ ጉራጌ ናት – ክስታኔ፡፡ አባቴና አባቱ ክስታንኛ አቀላጥፈው የሚናገሩትን ያህል ኦሮምኛም ይናገራሉ፡፡ በድሉ – ዋቅጅራ – ደበላ – ወልደጊዮርጊስ – ካሳ እያለ የሚዘልቀው የአባቴ ወገን መጠሪያ ሌሎችን የሚያስጨንቃቸውን፣ ግራ የሚያጋባቸውን ያህል እኔን አስጨንቆኝ አያውቅም፤ ግራም አያጋባኝም፡፡ […]