New Media Freedoms in Ethiopia Voice of America13:48

World Press Freedom May 01, 2019 1:16 PM In a trajectory apart from autocratic trends in Africa, the new Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed is lifting restrictions on the media and freeing detained bloggers and journalists. In a trajectory apart from autocratic trends in Africa, the new Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed is lifting restrictions […]

Uganda loses prime plot in Addis Ababa New Vision, Uganda

By Moses Walubiri Added 1st May 2019 03:39 PM The prime plot that had been given to Uganda gratis to build a chancery building “was reallocated to a third party.” DEVELOPMENT KAMPALA – After years of dillydallying regarding the development of its property abroad, it has emerged that Uganda has lost a prime plot of […]

የእንግሊዝ ኩባንያ የኢትዮ ቴሌኮምን አጠቃላይ ሀብት መገመት ጀመረ

1 May 2019 ዮሐንስ አንበርብር ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ለማዘዋወር መንግሥት በወሰነው መሠረት የተቋሙን አጠቃላይ ሀብቱን ኦዲት በማደረግ የሀብት መጠኑን ለማወቅ፣ ፕራይስ ወተር ሃውስ ኩፐር (PWC) የተሰኘ የእንግሊዝ አማካሪ ኩባንያ ተቀጥሮ ሥራ መጀመሩ ታወቀ። ይህ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው ኩባንያ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የቀደመ የሥራ ግንኙነት እንዳለው የገለጹት የሪፖርተር ምንጮች፣ ተቋሙን በጥልቀት የማወቅ ዕድል […]

አምስቱ የሀረር በሮች ( ጸሐፊ: አፈንዲ ሙተቂ)

May 1, 2019 አምስቱ የሀረር በሮች —– ጸሐፊ: አፈንዲ ሙተቂ —– በልጅነቴ የሰማሁት አንድ ግጥም እንዲህ ይላል (ግጥሙ በኦሮምኛ የተገጠመ በመሆኑ በላቲን ፈደላት ነው የምጽፈው)፡፡ Adaree biyyoodhaa shani karri ishiiHalaalaa mul’ata ifaan fuula ishii. ትርጉሙ፡ የአደሬ ቢዮ (ሀረር) በሮች አምስት ናቸውብርሃናማው ፊቷ ከርቀት ነው የሚታየው የሚል ይሆናል፡፡ እንዲህ የሚለው ማን መሰላችሁ? ከሀረር ከተማ በከፍተኛ ርቀት […]

የረባ ትምርት እና የረባ ስራ የሌለው ዜጋ በብሄር ቀርቶ ፤በመላኣክት ስምም ቢደራጅ ከማውደም አይመለስም! (በእውቀቱ ስዩም)

May 1, 2019 የረባ ትምርት  እና የረባ ስራ የሌለው ዜጋ በብሄር ቀርቶ ፤በመላኣክት ስምም ቢደራጅ ከማውደም አይመለስም! በእውቀቱ ስዩም አንዳንድ ሰዎች ‘ የብሄር ፖለቲካ በህግ ይታገድልን ሲሉ’ እሰማለሁ፤ የብሄር ፖለቲካ አይጥመኝም፤ባገራችን ወትሮ የሚታየው መከራ ምንጮች አንዱ ያልተገራ የብሄር ፖለቲካ እንደሆነም አምናለሁ፤ ያም ሆኖ ዜጎች በቁዋንቁዋና በዘመድ የመደራጀታቸውን  መብት መግፈፍ ሰላምና ደስታ  ያመጣል ብየ አላስብም፤ብጤውን መርጦ […]

የኢትዮጵያ ጠላቶች ፍጻሜ !!! (ዘመድኩን በቀለ)

May 1, 2019 የኢትዮጵያ ጠላቶች ፍጻሜ !!!   ዘመድኩን በቀለ ★ የሱዳኑ አልበሽርም መጨረሻ በድንጋይና በአሸዋ መደብደብ ሆነ!★ የኢትዮጵያም ጦር በዘር፣ በጎሳ ባያደራጁት ኖሮ ተዐምር እናይ ነበረ። ነገ ግን አይቀርም። ኢትዮጵያ የራሷ መከላከያ ሠራዊት ይኖራታል። ትግሬም፣ ዐማራም፣ ኦሮሞም የማያዘው ሠራዊት ይኖራታል። የኢትዮጵያ ሠራዊት በጭንቅ፣ በምጥ ይወለዳል። የህዝብ ሠራዊት ይወለዳል። ዜጋ የማያርድ ሠራዊት ይወለዳል። ይሄን እንደ ትንቢት መዝግቡልኝ። […]