ኢትዮጵያችን ‹‹ሰንበት›› እንድታደርግ (ከይኄይስ እውነቱ)

2019-05-28 ኢትዮጵያችን ‹‹ሰንበት›› እንድታደርግ ከይኄይስ እውነቱ በዚህ አስተያየት አግባብ ‹‹ሰንበት›› የሚለው ቃል ዕረፍት፣ ኅድአት/ፀጥታ፣ ርጋታ እፎይታ፣ ሰላም፣ የሚሉትን አሳቦች ይወክላል፡፡ ኢትዮጵያችን በተለይ ላለፉት 3 ዐሥርታት በዘመነ ሀውክ ወጸብእ /ሁከት÷ ብጥብጥ÷ አምባ ጓሮ÷ሽብር /፣ በዘመነ ቀጠና ወብድብድ /ረሃብ÷ቸነፈር÷መቅሠፍት÷ችጋር/፣ በዘመነ ምንዳቤ ወዐጸባ /ችግር÷ድኽነት/ በዘመነ ጻማ ወጻዕር /መከራ÷ሥቃይ÷ጭንቅ÷ጣር/፣ በዘመነ መንሱት ወዕለታተ እኪት /ፍጹም መከራ÷ፈተና÷የከፉ ቀናት/ በዘመነ ጽማዌ /ድንቁርና/፣ […]
ግንቦት 20 ለኔ ፤ ያኔም ሆነ ዘንድሮ (መስፍን ማሞ ተሰማ)

2019-05-28 ግንቦት 20 ለኔ ፤ ያኔም ሆነ ዘንድሮ መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን! በአምባ ገነኑ የደርግ ዘመነ መንግሥት እስከ ግንቦት 20/1983 ዓ/ም ኢትዮጵያውያን (ከዘር ሀረጋቸው በፊትና በላይ በኢትዮጵያዊነታቸው የሚያምኑና የማይደራደሩ፣ ታሪካቸውን በታሪክነት ተቀበሰለው የታሪክ ቂም በቀል ያልወረሱና ለዚህም ያልዘመቱ ሁሉ) ሀገር ነበራቸው፤ መቀመጫ። ሰሜን ብንወጣ ጎጆ ብንቀልስ፤ ደቡብ ብንወርድ ስራ ብንፈልግ፤ ምሥራቅ ብንቀመጥ ሱቅ ብንከፍት፤ ምዕራብ […]
የምኒልክን ቀኝ እጅ የአብቹ ኦሮሞውን ራስ ጎበና ዳጬን በጨረፍታ እናስታውሳቸው፣ (ሲሳይ ተፈራ መኮንን)

2019-05-28 የምኒልክን ቀኝ እጅ የአብቹ ኦሮሞውን ራስ ጎበና ዳጬን በጨረፍታ እናስታውሳቸው፣ሲሳይ ተፈራ መኮንንራስ ጎበና ዳጬ (ከ1810 ዓ.ም-1881 ዓ.ም) – ከአጼ ቴዎድሮስ እስከ አጼ ምኒልክ፣ 1. አቶ በዛብህ ከአብቹ ኦሮሞው ከአቶ ጎበና ዳጬ ጋር ተማክሮ ከአጼ ቴዎድሮስ ለመክዳት ቁርጥ አሳብ አደረጉ፡፡ አብደላ አማን በሚባለው አገር አጠገብ አዙ የሚባለውን ዋሻ አስጠርጎ እቃውንና ገንዘቡን የምግቡንም አይነት ሁሉ ከሰልና […]
From women’s rights activist to Supreme Court chief: meet Meaza Ashenafi – Christian Science Monitor

As a lawyer, Meaza Ashenafi tried to create the Ethiopia she wanted to live in – from creating a term for sexual harassment, so she could prosecute it, to getting women into the banking system. Today, she’s the country’s top justice. Maheder Haileselassie/Special to The Christian Science Monitor Meaza Ashenafi, president of the Federal Supreme Court […]
28 years later, Ethiopia’s ruling party must end impunity for human rights abuses – Mail & Guardian Online

Fisseha Tekle 28 May 2019 00:00 Twenty-eight years after EPRDF took power, the story is not very different as human rights continue to be violated with impunity. (Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) A loud explosion shook the ground in the early afternoon of 28 May 1991. It was followed by a massive fire visible from […]
Ethiopia apologises for map that erases Somalia – BBC

Ethiopia’s foreign ministry has apologised after a map of Africa on its website incorporated neighbouring Somalia within its own borders. “We sincerely regret any confusion and misunderstanding this incident might have caused,” the statement said. Somalia had been completely erased from the map, but the self-declared territory of Somaliland – which is not internationally recognised […]
አማራ የሚያስጨፈጪፈውን የምሳር እጀታ እስከ መቼ በትከሻው ይሸከም? – በላይነህ አባተ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95506 May 27, 2019 በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ብአዴን የሚባል የምሳር እጀታ ህወሀት በሚባለው ምዕራባውያንና አረቦች በቀጠቀጡት ምሳር ገብቶ አማራን ከሰላሳ ዓመታት በላይ አስጨፍጪፏል፡፡ ብአዴን በሰማእታት መሰዋእትነት ህወሀት ተሚባለው ምሳር በግድ ሲላቀቅ ደሞ ወነግ ተሚባለው ምሳር እንደ አመንዝራ ተሰክቷል፡፡ ትናንት በህወሀት የምሳር ቀለበት ሰተት ብሎ ገብቶ አማራን ሲያስገድል፣ ሲያሳር፣ ሲያስገርፍ፣ ሲያሰልብ፣ ሲያሰድድ፣ ሲያደኸይ፣ ሲያሳምምና አንገት […]
ምርጫ ቦርድ በመጪው ዓመት ምርጫው በተያዘለት ጊዜ ይካሄዳል በሚል መንፈስ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ

May 27, 2019 Source: http://wazemaradio.com ለ2012 ዓ.ም ምርጫ ማፈጸሚያ 3.7 ቢሊዮን ብር በጀት መያዙ ታውቋል፡፡ ይህ የበጀት መጠን ከዚህ ቀደም በተደረገው የምርጫ በጀት በስምንት ዕጥፍ ከፍ ያለ ነው። በውይይቱ የተሳተፈው የዋዜማ ሪፖርተር እንደዘገበው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ወቅት መገናኛ ብዙሃን ሊኖራቸው የሚገባውን ሚና በተመለከተ ባዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ “ሚደያ እና ምርጫ፤ ከባለፈው ተሞክሮ […]
Ethiopians can’t Afford Additional Ethnic Kelils in their Country

May 27, 2019 By Damo Gotamo TPLF’s ill-conceived and arbitrarily imposed ethnic federalism has been the reason for a multitude of problems in Ethiopia. Since its introduction in the country, it has ruined the lives of millions of Ethiopians. The TPLF separatists used it to divide and rule the country for twenty-seven years. While various […]

2019-05-27 ዶ/ር አብይ የጄ/ል ታደሰ ብሩን ሐውልት በጥንታዊቷ ሰላላ/ሰላሌ መርቀዋል!!! አቻምየለህ ታምሩ ሰላሌ/ሰላላ- የአማራ ጥንታዊ ርስት ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ አዛዥ፣ በ1953 ዓ.ም. እነ ጀኔራል መንግሥቱ ንዋይ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ላይ የሞከሩትን ስዒረ መንግሥት በቀዳሚነት ያከሸፉትንና ደርግ ከጭሰኞቻቸው ጋር በግፍ የረሸናቸውን የጄኔራል ታደሰ ብሩን ሐውልት በትናንትናው እለት በምድረ ሸዋ በጥንታዊቷ […]