“ግንቦት 20 – “አይ ኢትዮጵያ ለካ ሰው የለሽም!” (አብርሃም በላይ)

2019-05-27 “ግንቦት 20 – “አይ ኢትዮጵያ ለካ ሰው የለሽም!” አብርሃም በላይ “ሰዎች መለስ ዜናዊን ከኮለኔል መንግስቱ ኃ/ማርያምና አልፎ ተርፎም ከዓጼ ኃ/ስላሴ ጋር “ኢትዮጵያዊ ዲክታቶር” ብለው በአንድ ቅርጫት ውስጥ ይከቱታል። ይህ አባባል ሀቅነት አለውን? ይነበብ! መለስ ዜናዊ 1) ሁለት መፃህፍት ጻፈ። ሁለቱንም ተጀምረው እስኪያልቁ በ”ኢትዮጵያ ቅኝ አገዛዝ ስር ለዘመናት ስለማቀቀቸው” ስለኤርትራ ነፃነት የሚያወጉ ናቸው። […]
ግንቦት ሃያን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ያስተላለፉት መልእክት – (ኢ.ፕ.ድ)

2019-05-27 ግንቦት ሃያን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ያስተላለፉት መልእክት (ኢ.ፕ.ድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የግንቦት ሃየ በዓልን አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት። ግንቦት 20 ኢትዮጵያ በታሪኳ ያለፈችባቸውን ዐበይት የታሪክ ምዕራፎች ስናስብ ከምናስታውሳቸው ዕለታት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ይህ ዕለት የኢትዮጵያን ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ መልክአ ምድር የቀየረ ታሪካዊ ዕለትም ነው፡፡ ይህን በዓል ዛሬ ካለችውና ለወደፊቱም እንገነባታለን […]
ብሔር፥ ብሔረሰብ፥ ሕዝብ፥ ነገድ!!! (ጌታቸው ሀይሌ)

2019-05-27 ብሔር፥ ብሔረሰብ፥ ሕዝብ፥ ነገድ!!!ጌታቸው ሀይሌ እነዚህን ቃላት እንድተች ብዙ ጊዜ እጠየቃለሁ። ብዙዎችን የሚገድ ጥያቄ ስላልመሰለኝ ጥያቄውን ችላ ብየው ነበር። የማይገዳቸው ላያነቡት ይችላሉ ብዬ ከዚህ በታች ያለውን አረቀቅሁ። ረቂቁ ሙሉ በሙሉ ጥንታዊ (original) አይደለም። ካሁን በፊት ከጻፍኳቸው ውስጥ “የተኮረጁ” አሉበት። – “ብሔር” የግዕዝ ቃል ነው። ትርጉሙ “ሰው የሚኖርበት ሀገር” ማለት ነው። “እገሌ ዘብሔረ ቡልጋ፥ ዘብሔረ […]
የምንስማማው አሐዱን ፈትታችሁ ጃዋርን ስታስሩ ነው! (ስዩም ተሾመ)

2019-05-27 የምንስማማው አሐዱን ፈትታችሁ ጃዋርን ስታስሩ ነው! ስዩም ተሾመ* ዓይን ያወጣ ጎጠኝነት? ዘረኝነት? አድሏዊነት?* እባጭ አምባገነንነት? ጨቋኝነት? አፋኝነት? ወይስ * አጉል እብሪት? ትዕቢት? ማን-አለብኝነት? ቅብጠት? —- አንድ የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣን ጋዜጠኛ ሊያስር የሚችለው መቼ ነው? ጋዜጠኛው በክልሉ ውስጥ ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት ሲንቀሳቀስ ከተገኘ ሊታሰር ይችላል፡፡ ነገር ግን ባለፈው አንድ አመት ኦሮሚያ ውስጥ ወጣቶች ዱላና ገጀራ ይዘው እንዲወጡ በመቀስቀስ […]
Ethiopia: Investing in Africans’ Health
The Reporter (Addis Ababa) 25 May 2019 Africa’s health sector represents a massive investment opportunity, estimated by the United Nations Economic Commission for Africa to be worth USD 66 billion annually. Yet African leaders and donors continue to discuss Africa’s health-care systems in terms of funding gaps. In fact, those gaps will close only when Africa […]
ግንቦት 20 እና ሀገራዊ ለውጡ

May 27, 2019 Source: https://fanabc.com
የህግ ባለሙያ፣ ሥራ ፈጣሪ፣ ለተዘነጉ ወገኖች ተሟጋች – አዲስ አድማስ

May 27, 2019 “–የቀጣዩ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ሴቶች፣ ችግሮችን በመፍታት ረገድ ለሌሎች የአፍሪካ አገራት በአርአያነት የሚጠቀሱ እንደሚሆኑ ተስፋ አለኝ፡፡ ሌሎች ተጨማሪ ሴቶችን ወደ መሪነት በማምጣት፣ በነገዋ አገራችን ሙስናና ድህነትን መቀነስ እንደምንችል አስባለሁ፡፡–” የትነበርሽ ንጉሴ ሞላ ራሴን የማስበው የሰው ልጅ ሊያሳካቸው የሚችላቸውን ነገሮች ሁሉ ማሳካት እንደሚችል ሰው አድርጌ ነው፡፡ ለራሴ ወዳስቀመጥኳቸው ማናቸውም አይነት ግቦቼ እንዳልደርስ የሚያግዱኝ፤ ምንም […]
ምርጫ ቦርድ ለቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ 3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር እንዲፈቀድለት ጠየቀ

May 27, 2019 Source: https://fanabc.com May 27, 2019 | by ethioexploreradmin | 0 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ ማስኬጃ 3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር እንዲፈቀድለት ለህዝብ ተወካዮች የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጠየቀ። ቦርዱ ተቋማዊ ለውጥ ካስተዋወቀበት ጊዜ ጀምሮ እየሰራቸው ባሉ […]
የሲዳማ የለውጥ አራማጆች በመጪው ሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም. የሲዳማ ክልል በይፋ እንዲመሰረት ቀን ቆርጠዋል።

May 27, 2019 የሲዳማ የለውጥ አራማጆች በመጪው ሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም. የሲዳማ ክልል በይፋ እንዲመሰረት ቀን ቆርጠዋል። ክልሉ ሲቋቋም የሚመራበት ሕገ-መንግሥት እና አደረጃጀት በልሒቃን እና የዞኑ አስተዳደር ጥምረት በዝግጅት ላይ ይገኛል። ሲዳማ ክልል ይሆን ዘንድ የሚወተውቱ አራማጆች (አክቲቪስቶች) ሕዝበ-ውሳኔ ተካሒዶ የዞኑ ምክር ቤት ያቀረበው ጥያቄ ምላሽ ያገኛል የሚል ተስፋቸው የተመናመነ ይመስላል። ከእነዚህ መካከል አንዱ […]
Ethiopia’s cannabis potential valued at USD 10 billion

May 26, 2019 By Brook Abdu Hemp fabric could revolutionize Ethiopia’s textile The African Regional Hemp & Cannabis Report, 2019 industry outlook, a study by New Frontier Data, a Washington based research institute, indicated that cannabis, which is a genus of flowering plants in the family of Cannabaceae, recognized for its use in medical or recreational purposes, potential […]