ልደቱ አያሌው:- የሰኔ 15ቱ ጥቃት እንደሚከሰት ግምቱ ነበረኝ

June 30, 2019 Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=c6236cd6b Ethiopia: Lidetu Ayalew talks about the political crisis in Amhara Region
“ፋኖን ማጥፋት ወይም ትጥቅ ማስፈታት የሚሞከር ከሆነ ከመላው የአማራ ህዝብ ጋር እንደመጣላት ይቆጠራል!” – ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ
June 30, 2019 – Konjit Sitotaw
መግደልና መገዳደል ይብቃን!!! ከሴራ ፓለቲካና ከድብብቆሽ እንውጣ!!

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) ሰኔ 20 ቀን 2011 ዓ. ም መግደልና መገዳደል ይብቃን!!! ከሴራ ፓለቲካና ከድብብቆሽ እንውጣ!! በባህርዳርና በአዲስ አበባ ቅዳሜ ሰኔ 15/2011 ዓ.ም. ስለደረሰው ጉዳት ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የተሰጠ መግልጫ ከትናንት ዛሬ፣ ከዛሬ ደግሞ ነገ ለኢትዮጵያና ለሕዝቧ የተሻለ ዘመን ይመጣል ተብሎ በሚታሰብበት በአሁኑ ጊዜ በባህርዳርና በአዲስ […]
“ፈረንጆቹ ከዓመታት በፊት የናቁትንና የጣሉትን ብሄርተኝነት ነው እኛ እንደ ስልጣኔ የምናራግበው!!!” (ዮናታን አክሊሉ)

2019-06-29 “ፈረንጆቹ ከዓመታት በፊት የናቁትንና የጣሉትን ብሄርተኝነት ነው እኛ እንደ ስልጣኔ የምናራግበው!!!” ዮናታን አክሊሉ የተወለደው ክብረ መንግስት ሲሆን ያደገው አርሲ ነገሌ ነው። አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተማረው እዛው አርሲ ነገሌ ነው። አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተምሯል። በአድቬንቲስት ኮሌጅ፥ ኩየራ አፍሪካ ቤዛ፥ ሪፍት ባሊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመምህርነት ያገለገለባቸው ተቋማት ናቸው። ባለትዳርና […]
ነጠብጣቹን ስናገጣጥም ነገርየው እንዲህ ሆኖ እናገኘዋለን፤ (ዘመድኩን በቀለ)

2019-06-30 ነጠብጣቹን ስናገጣጥም ነገርየው እንዲህ ሆኖ እናገኘዋለን፤ዘመድኩን በቀለ ★★★ ጸሐፊው የትግራይ ሰው ነው። ★ እነ ዶር አምባቸውና ጀነራል አሳምነው ጽጌ ለምን እንደተገደሉ ይናገራል። በማን እንደተገደሉ ፍንጭ ይሰጣል።★ እነ ጀነራል ሰዓረና ጀነራል ገዛኢ ለምን እንደተገደሉና በማን እንደተገደሉም ፍንጭ ይሰጣል። ማረጋገጫም አለኝ ይላል። ★ ስለ ትግራይና ዐማራ የጦርነት ፕሮጀክትም ፍንጭ ይሰጣል።★ እርግጠኛ ሆኖም በቅርብ ቀን “ ኢትዮጵያ ፍርክስክሷ” የሚወጣበትን ምክንያትም […]
ዛሬ ላይ የቤትህ ምሰሶ ሲነቃቀል ካልገባህ ነገ ግጨውን ተሻግሮ የሚመጣው የህወሀት ሚልሻ ያስተምርሀል !! (ሀብታሙ አያሌው)

2019-06-30 ዛሬ ላይ የቤትህ ምሰሶ ሲነቃቀል ካልገባህ ነገ ግጨውን ተሻግሮ የሚመጣው የህወሀት ሚልሻ ያስተምርሀል !!ሀብታሙ አያሌው * ” መንግስት እየወሰደ ያለውን እርምጃ አደንቃለሁ። መንግስት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል እያደረገ ያለውን ጥረት ድጋፍ እናደርጋለን።” ደብረፅዮን ገ/ ሚካኤል (የህውሓት ሊቀመንበር) ይሄንን አጋጣሚ ተጠቅመው ከጎደለው በላይ ሊያጎድሉ፤ ከሞተው የሚልቅ ሊገድሉ፤ ጓዳ ድረስ ዘልቀው የበቀል ጅራፍ ሊያጮሁ…እንኳን […]
ድንቄም መፈንቅለ – መንግስት (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)
2019-06-30
«አፄ አብይ» በኢትዮጵያ በሮች ላይ ነውን? (መስፍን ማሞ ተሰማ)

2019-06-29 «አፄ አብይ» በኢትዮጵያ በሮች ላይ ነውን? Is ‘Emperor Abiy’ at the gates in Ethiopia? ፀሀፊ፤ DW’s Ludger Schadomsky. ትርጉም፤ መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን! «አዲስ የተስፋ አድማስ» “A new horizon of hope” ይላል ከአንድ ዓመት በፊት ሥልጣን ላይ የወጣው አዲሱ የኢትዮጵያ መንግሥት ኦፊሴላዊ የደብዳቤ ራስ ። ነገር ግን ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የተከሰተው ደም […]
የባህርዳሩ ጉዳይ፤ እውነትን እና የግምት ትርክቶቻችንን አንደበላልቃቸው!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-06-29 የባህርዳሩ ጉዳይ፤ እውነትን እና የግምት ትርክቶቻችንን አንደበላልቃቸው!!!ያሬድ ሀይለማርያም በአንድ ክስተት ዙሪያ ያለ እውነት ያለ ማስረጃ ወሬ ነው የሚሆነው። ለወሬ ማስረጃ አያስፈልግም። ለእውነት ግን ማስረጃ የግድ ይላል። የወሬ ክምር ማስረጃ ወይም እውነት አይሆንም። በደመነፍስ እየተነሱ ግልብ የሆነ መያዣ እና መጨበጫ የሌለው፣ በበቂና ትክክለኛ ማስረጃ ያልተደገፈ ነገር ግን ጥርጣሬ ላይ ብቻ የተመሰረተ ትንታኔም ሆነ እርግጠኛ ሆኖ […]
በአብን አባላት እና ደጋፊዎች ላይ የተጀመረው የጅምላ እስር ባፋጣኝ ሊቆም ይገባል!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-06-29 በአብን አባላት እና ደጋፊዎች ላይ የተጀመረው የጅምላ እስር ባፋጣኝ ሊቆም ይገባል!!!ያሬድ ሀይለማርያም የሰሞኑን ግርግር ተከትሎ ቁጥራቸው ከሁለት መቶ በላይ የሚሆኑ የአብን አባላት ታስረው አንዳንዶቹ በቤተሰብ እንኳን እንዳይጠየቁ የተደረገ መሆኑን የድርጅቱ አመራሮች በመግለጽ ላይ ናቸው። ይህ አይነቱ የጅምላ እርምጃ ለከፍተኛ የመብት ጥሰት እና ግርግሩን ለድብቅ የፖለቲካ አላማ ለመጠቀም ለሚፈልጉ የመንግስት አካላት በር ይከፍታል። በባህርዳር እና […]