Egypt calls for speeding up negotiations on Ethiopia’s mega-dam – Ahram Online

Friday 21 Jun 2019 File photo: The Grand Ethiopian Renaissance Dam in close snapshot (Photo: Bassem Abo Alabass) Egypt’s Foreign Minister Sameh Shouky has called for the speeding up of negotiations over a controversial dam Addis Ababa is building on the Nile, during talks with his Ethiopian counterpart Gedu Andargachew on Thursday, the foreign ministry […]

Ethiopia opposition see dangers if 2020 vote delayed Reuters.co.uk

Dawit Endeshaw June 21, 2019 / 11:42 AM ADDIS ABABA (Reuters) – Opposition politicians in Ethiopia are warning against a delay to national elections due in 2020 that would be the first under reformist Prime Minister Abiy Ahmed but are under threat from an explosion of regional ethnic rivalries. FILE PHOTO: Ethiopia’s Prime Minister Abiy […]

ታቦተ ጽዮንን መንካትም ሆነ ማየት አይቻልም!!!’ (ታደለ ጥበቡ)

2019-06-21 ታቦተ ጽዮንን መንካትም ሆነ ማየት አይቻልም!!!’ታደለ ጥበቡ *ዶክተር አብይ በጽህፈት ቤታቸው የፕሮቴስታንት ሰዎችን ሰብሰቦ ሳለ ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ የተባለ ሰው “”ለሙሴ የተሰጠው የቃልኪዳኑ ታቦት (ታቦተ ጽዮን) ኢትዮጵያ ውስጥ አክሱም ጽዮን ነው ያለው። ይህንን ደግሞ ሁሉም ጥንታውያን የታሪክ ማስረጃዎች የሚመሩት ወደዚህ ነው፣ ብዙ የታሪክ ተመራማሪዎችና የሀይማኖት አባቶችም ያረጋገጡት ይህንኑ ነው። እስከ ቅርብ ጊዜ የተሰሩ ዓለም […]

የፍትሕ መጽሔት ባልደረቦች የተቀነባበረ ወንጀል ተፈጸመባቸው!!! (የፍትሕ መጽሔት ዋና አዘጋጅ ዳዊት ታደሰ)

2019-06-21 የፍትሕ መጽሔት ባልደረቦች የተቀነባበረ ወንጀል ተፈጸመባቸው!!! የፍትሕ መጽሔት ዋና አዘጋጅ ዳዊት ታደሰ– “ወንጀለኞቹ ገጀራ ይዘው አድፍጠው ነበር”– “ላፕቶፕ እና ስልክ ነጥቀዋል”– ጋዜጠኞቹ ለደህንነታቸው ፖሊስን ጥበቃ ጠይቀዋል በ‹‹ልህቀት የኅትመት፣ ብሮድካስት እና ኮምዩኒኬሽን ሥራዎች ድርጅት›› ስር የሚታተመው ‹‹ፍትሕ›› ሳምንታዊ ፖለቲካዊ መጽሔት ዋና አዘጋጅ ዳዊት ታደሰ እና የመጽሔቱ አርት ዳይሬክተር እና ግራፊክስ ባለሟል ጋዜጠኛ ነብዩ መስፍን ምሽት […]

አቶ አዲሱ አረጋን ነጻ ያወጣችው የእስክንድር ፌስታል!!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-06-21 አቶ አዲሱ አረጋን ነጻ ያወጣችው የእስክንድር ፌስታል!!!!ያሬድ ሀይለማርያም ከወያኔ ጋር የተደረገው የነጻነት ትግል የዛሬ ሦስት አመት የተጀመረ የመሰላቸው አንዳንድ የኦዴፖ አመራሮች አልፎ አልፎ የሚሰጡት መግለጫ እጅግ አስተዛዛቢ እና አስነዋሪም ነው። ባላፊት ሃያ ሰባት አመታት ብዙዎች የህውሃት የማፈኛ መሳሪያ እና አሽከር ካድሬ ሆነው የገዛ ህዝባቸውን ሲያሰቃዩ፣ ሲገድሉ፣ ሲገርፉ እና ሲያሰድዱ እንዳልኖሩ፤ በብዙ ሚሊዮኖች ጎመን በጤና […]

የኦዲፒ መኳንንት እግዜርን ፍሩ! (መስከረም አበራ)

2019-06-21 የኦዲፒ መኳንንት እግዜርን ፍሩ!መስከረም አበራ* እስክንድር ፌስታል አንጠልጥሎ እስር ቤት ሲገባ አዲሱ አረጋ የህወሃትን ብቅል ይፈጭ ነበር! ታላቁ እስክንድር ከባለፀጋ ወላጆቹ ቤት ወጥቶ ያለ እድገቱ ፌስታል ያንጠለጠለው ለገዳይ ብቅል አልፈጭም ስላለ ነው!__ ያስፈነደቀን፣ተስፋ ያሰነቀን፣”በስመ አብይ ወ ለማ አሜን” ያስባለንን ለውጥ ለመጀመሪያን   ጊዜ ያዘንኩበት የአዲስ አበባ ልጆችን ለቃቅሞ በማሰር አይጥ በበላ ዳዋ ሲመታ ነው። ያኔ በደንብ […]

ኧረ የመካሪም የአማካሪም ያለህ? (ዘመድኩን በቀለ)

2019-06-21 ኧረ የመካሪም የአማካሪም ያለህ?     ዘመድኩን በቀለ• ለእኔ ሰኔ 20 ም ሆነ ግንቦት 20 የኢትዮጵያ ወታደሮች ለኢትዮጵያ አንድነት ሲሉ ክቡር ህይወታቸውን በከንቱ ሲገብሩ የኖሩበት ዘመን ያበቃበት ቀን ነው። • የአቢቹ ደብዳቤ ደስ አትልም። አንዳንዴም እኮ ባላየ ባልሰማ ይታለፋል። ኧረ የአማካሪም የመካሪም ያለህ።   የኢትዮጵያዬ ጠቅላይ ሚንስትር የእኔው ጉድ ጠሚዶኮዬ አቢይ አህመድ የኤርትራ ተገንጣዮች ከኢትዮጵያ ወታደሮች ጋር […]

የኦሮሞ ገዳ፡ የቀማኞች ዲሞክራሲ – መስፍን አረጋ

2019-06-21 ብያኔወች በዚህ ጦማር ላይ ኦነግ እና ኦነጋዊ የሚሉትን ቃሎች የምንጠቀመው ሁሉንም የኦሮሞ ጎጠኛ ድርጅቶና ግለሰቦች (ኦፒዲኦ፣ ኦዴፓ፣ በቀለ ገርባ፣ ጃዋር ሙሐመድ፣ ሙሐመድ ሐሰን፣ ወዘተ.) በሚያጠቃልል መልክ ነው፡፡ በጎጠኝነት ተጸንሶ፣ ደቁኖ የቀሰሰው የጎጠኘነቱ ሊቅ መለስ ዜናዊ እንዳለው፣ ኦፒዲኦ ፋቅ ቢያደርጉት ኦነግ እንደሆነ ሁሉ፣ ሌሎቹም የኦሮሞ ጎጠኞች እንዲሁ ናቸው፡፡ ብያኔ (definition)፡ ኦነግ ማለት ማናቸውም የኦሮሞ ጎጠኛ […]

ዳር ልንቆም አይገባንም – ከቆንጂት ብርሃኔ ፌስ ቡክ የተወሰደ

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=442742289856920&id=100023634581032ዳር ልንቆም አይገባንም የተወደዳችሁ ወገኖቼ! የትውልድ ዘመን ተጋሪዎቼና ከእኛ በኋላ የተከተላችሁ ሁሉ፤ በዚህች መዳረሻዋ ባልለየላት፣ እንደሀገር በመቀጠልና ባለመቀጠል መስቀለኛ መንገድ ላይ የምትገኝ ሀገር ዜጎች ሁሉ በምንም መመዘኛ ቢሆን ዳር ቆመን ልንመለከት አይገባንም።የትውልድ ዘመን ተጋሪዎቼ ያለምንም ማጋነን ከራሳችን በላይ ለኢትዮጵያንና ለሕዝቧ አስበን ወደተሻለ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት እናሻግራለን ብለን ታላቅ ዓላማ ይዘን የተነሳን ነበርን። ብዙዎች ዓላማቸውን ከግብ እንድናደርስና […]