Sudan’s Military Rulers Say Several Coup Attempts Thwarted

June 14, 2019 BY KHALID ABDELAZIZ KHARTOUM (Reuters) – Sudan’s military rulers said on Thursday they had thwarted several coup attempts and that some officers had been arrested over the deadly dispersal of protesters at a sit-in in Khartoum earlier this month. Two different groups of people suspected of involvement in the attempted coups had […]

Ethnocentrism, Ethiopia and the Ethiopian Experience-Part One [Tesfaye Demmellash]

SourceURL:http://quatero.net/ethnocentrism-ethiopia-and-the-ethiopian-experience-part-one-tesfaye-demmellash/ June 14, 2019 Reckoning with Ethnocentrism One might say that the crisis Ethiopia is in today has to do with ethnicity in the raw, tribal consciousness pure and simple. But from a broader, historically informed and critical perspective, the crisis concerns not so much ethnicity simply as the politics of ethnic recognition or identity, […]

ኢትዮጵያን ከሚያስተዳድራት ኃይል ጋር እንተዋወቅ (ግርማ በላይ)

2019-06-14 ኢትዮጵያን ከሚያስተዳድራት ኃይል ጋር እንተዋወቅ ግርማ በላይ ታላላቅ ሰዎችን ጨምሮ በብዙዎች ዘንድ እንደግሪክ አማልክት በመድረኮች ሣይቀር በይፋ የሚመለከው ጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አህመድ የሚዘውረው ቲም ለማ ከሚባለው የኦህዲድ ገዢ ኃይል ጋር አይደለም የምንተዋወቀው፡፡ ሌላ ነው፡፡ “የዶ/ር አቢይ ኢትዮጵያዊነት ከእኔም የኢትዮጵያዊነት (ስሜት) ይበልጣል” ከሚለው እወደድ ባይና አድር ባይ የቤተ መንግሥት ተስፈኛ ቡድን ጋርም አይደለም እዚህ አሁን […]

ከ120 አመት በፊት የተሰራው የምኒልክ የግብር አዳራሽ ምህንድስና፣ ቅርጽና ይዘት!!! (ሲሳይ ተፈራ መኮንን)

2019-06-14 ከ120 አመት በፊት የተሰራው የምኒልክ የግብር አዳራሽ ምህንድስና፣ ቅርጽና ይዘት!!!ሲሳይ ተፈራ መኮንን* በአንድ ጊዜ 8ሺ ሰው በአንድ ቀን ደግሞ እስከ 40ሺ ሰው የሚስተናገድበት ትልቅ የድግስ አዳራሽ በአዲስ አበባ ስለመሰራቱ፣የመንግሥታዊ ድግሡ ታዳሚዎች ማንነትና የግብሩ ሥርአት፣“ቀድሞም ጠቢብ ነበር ሰለሞን አባቱምኒልክ ይበልጣል ሰው ይዞ መብላቱ”  ዳግማዊ ምኒልክ ሰዉ ሁሉ አንድ ጊዜ ተሰብስቦ የሚበላበትን ትልቅ አዳራሽ ለመስራት በመወሰን፣ ክረምቱን […]

ከ109 ዓመት በፊት የታተመ የመጀመሪያው የአፍሪካ ልቦለድ ደራሲ ፕ/ር አፈወርቅ ገ/ኢየሱስ (በየሺሃሳብ አበራ)

2019-06-14 ከ109 ዓመት በፊት የታተመ የመጀመሪያው  የአፍሪካ  ልቦለድ ደራሲ ፕ/ር  አፈወርቅ  ገ/ኢየሱስ በየሺሃሳብ  አበራ አፍሪካ በ 18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከባሪያ  ንግድ  እስከ ቅኝ ግዛት  ወረራ ድረስ  የአውሮፓውያን  ተስፋፊዎች  መፈንጫ  ሆና ቆይታለች፡፡ በዚህም  የተነሳ  አፍሪካ  በአብዛኛው የራሷ ባህል፣ስነጽሁፍ  እና  ቋንቋ  እንዳኖራት ተጽዕኖ አሳርፎባታል ፡፡ስዋህሊኛ  እና  አማርኛ በቅደም  ተከተል በተናጋሪ ብዛት  የአፍሪካ  ቀዳሚ  ቋንቋዎች  ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ  የምስራቅ […]

አቶ ያሬድ ሀይለማርያምን እና መሰሎቻቸውን የሚሰማ መንግሥት ከወዴት አለ?! – መስፍን ማሞ ተሰማ

2019-06-14 ሠላም ለናንተ ይሁን! በኢትዮጵያ ሥነ መንግሥትና ሥነ ህዝብ መስተጋብርና ሀላፊነት፣ ህጋዊነትና ተጠያቂነት ላይ የአቶ ያሬድ ሀይለማርያም ምልከታና ምክረ ሀሳብ ሁሌም ያስደምመኛል። ለአብነት ጁን 13/2019 ‘ፖለቲከኞቻችን ጠዋት ጥምጥም ከሰዓት ኩፊ’ በሚል ርዕስ በፌስ ቡክ ገፃቸው ያሰፈሩት ጥልቅና ውስጠትን ጠያቂ የሆነ የወቅቱን ፖለቲካዊ ዱካ የቃኙበት ፅሁፍ አንዱ ነው። የኢትዮጵያ መሪዎች ወይም የመንግሥት ሀላፊ ፖለቲከኞች ግን እንዲህ […]

American diplomats discuss changes taking place in Ethiopia

የአሜሪካ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያ ስላለው ለውጥ ይወያያሉ June 14, 2019 at 2:08 PM Source : United States Institute of Peace In Ethiopia, Former U.S. Diplomats See Promise in Reform As the country’s new, young leader spurs dramatic change, serious challenges lie ahead, say former American ambassadors. Thursday, June 13, 2019 By: Fred Strasser In Ethiopia, political […]

Ethiopia internet blackout enters third day, SMS service suffers

Abdur Rahman Alfa Shaban africanews What started on Tuesday with the total block of internet access in Ethiopia is in its third day, according to internet rights monitoring group, NetBlocks. “Ethiopia is offline for a third day, with internet access cut again in an attempt prevent cheating during secondary school final exams — this time some […]

ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ የኢዜማ ሊቀመንበር ወይስ የዶ/ር አብይ ካድሬ? (ሰርፀ ደስታ)

June 13, 2019 ይሄን ጥያቄ የምጠይቀው አንድ እንደዘመኑ አገላለጽ የተፎካካሪ ቡድን ሊቀመንበር ስለራሱ ቡድን መርህና ፖሊሲ በአገኘው አጋጣሚ ያስተዋውቃል እንጂ የራሱን ተፎካካሪ (ሊያውም ጤነኛ ቢሆን እኮ ጥሩ) ደግፉ እያለ እየዞረ አይሰብክም፡፡ እኔ በብርሀኑ ከጀምሩም ደስተኛ ያልሆንኩ ሰው ነኝ፡፡ በእኔ ምልከታ በአርበኞች ግንቦት 7 በሚባለ ቡድን ውስጥ ሲሰራ የነበረው ብዙው ቁማር እንደነበር ነው የሚገባኝ፡፡ ስለዚህ ጉዳይ […]