የህዝብና ቤት ቆጠራው ለአንድ አመት እንዲራዘም ወሰነ።

June 10, 2019 የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ያጋራ ምክር ቤት የህዝብና ቤት ቆጠራው ለአንድ አመት እንዲራዘም ወሰነ። 5ኛው የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ አመት የስራ ዘመን 3ኛ ልዩ የጋራ ስብስባ ዛሬ ተካሂዷል። በዚህም የህዝብና ቤት ቆጠራው ይራዘም አይራዘም በሚለው ጉዳይ ላይ ከተወያየ በኋላ ቆጠራው ለአንድ አመት እንዲራዘም ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ ውሳኔውን በ30 […]

ዶ/ር አብይ ወደ አክሱም ዩኒቨርሲተው መሄዳቸው ከግጭቱ በስተጀርባ ትልቅ የፖለቲካ ሴራ እንዳለ አመላካች ነው! (ናስትሮዳሙስ ኪንግ)

2019-06-10 የጠቀላይ ሚንስትሩ የአክሱም ጉዞ ሚሽን ክሪቲካል ነው፡፡ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አህመድ ወደ አክሱም አቅንተው የዩኒቨርሲቲውን ማህበረሰብ እንደሚያነጋግሩ መዘገቡ በጥንቃቄ ሊተነተን ይገባል፡፡ ምክንያቱም፡- 1. በቅርቡ የደብረ ማርቆስና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ሁለት ተማሪዎቻቸውን ዘርን መሰረት ባደረገ መልኩ በድንጋይ ተወግረው እንዲገደሉ ከመደረጉ ጀርባ የመንግስታ የፖለቲካ ሴራ እንደሆነ የማያምን ካለ ይከስራል፡፡ ወቅቱ ተማሪ እርስ በእርስ ሊጣላ ቀርቶ የሚበላውን እና የሚጠጣውን […]

ደመቀ በእነዚያ ቀናት…. (ውብሸት ሙላት)

2019-06-10 ሐምሌ 5 ዙራ ደረሰች፡፡ መቼም የኮሌኔል ደመቀ ዘዉዱን ነገር ሳስብ የሆሊዉድ የፊልም ባለሙያዎች ኢትዮጵያዉያን ቢሆኑ ኖሮ የዓመቱ ቁጥር አንድ ፊልም ይሠሩበት እንደነበር አልጠራጠርም፡፡ ደግሞ ብዙም ፈጠራ አያስፈልገዉም፤ ፈጠራ ከተጨመረበት በጭራሽ የማይሆን እና የማይታመን adventure ይሆናልና፡፡ የቹቹ አለባቸዉን “ዳገት የበረታዉ የአማራዉ ፍኖት” የሚለዉን መጽሐፍ ሳነብ በወቅቱ ጎንደር የነበሩ የነበሩ ወዳጆቼም፣ ኮሌኔል ደመቀም፣ መቶ አለቃ ደጀኔ […]

ብርሀኑ ነጋ እንደ ካሱ ኢላላ!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

019-06-10 ብርሀኑ ነጋ በዛሬ እለት ዲሲ በተደገው የኢዜማ ብሰብባ ስለ ዐቢይ አሕመድ ያደረገው ንግግር ነፍሳቸውን ይማርና አቶ አሰፋ ጫቦ ካሱ ኢላላን ስለ ስለ ሽፍቶቹ ወያኔዎች ያስረዳቸው ዘንድ ቢሮው ሊጠይቁት ሄደው ነገረኝ ብለው በኢሳት ቴሌቭዥን በሰጡት ቃለ መጠይቅ የተናገሩትን አስታውሶኛል። ታሪኩ እንዲህ ነው። አቶ አሰፋ ጫቦ በሰኔ 1983 ዓ.ም. ወያኔ፣ ኦነግና ሻዕብያ በአፍሪካ አዳራሽ ባዘጋጁት “የሠላምና […]

ነጭ ባንዴራ አውለብላቢዎች (ክፍል ሁለት)

ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay ድረገጽ)June 7, 2019 ይህ ፎቶ የክብራችን መላያ አርማ የሆነቺውን የኢትዮጵያችን ሰንደቃላማ “ዱባይ”  ጥር ወር 2011 (ጃንዋሪ 2019) ውስጥ በተከሄደው የማራቶን ሩጫ ኢትዮጵያዊው “ጌታነህ ታምሬ ሞላ” ሲያሸንፍ ኢትዮጵያውያን ሕጋዊውን ሰንደቃላመችንን በደስታ ሲያውለበልቡ የሚያሳይ አኩሪ የአርበኛነት የልብ ትርታ ያስመዘገበ ትዕይንት ነው (የኢትዮ ሰማይ (እኔ) ካንድ ታዋቂ ኤርትራዊ ነኝ ባይ ድረገጽ አዘጋጅ ጋር በድረገጻቸው […]