ፍሬዘር ገበየሁ ማን ነው??. ከማኮነን ተስፋየ ፌስቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ፍሬዘር ገበየሁ ማን ነው??. በቤተዘመዶች እንደተነገረው፤..… (ይሄን በፎቶ የተደገፈ አጭር ፅሁፍ የምታነቡ አንባቢዎቼ ስለፍሬዘር መጨረሻ የምታውቁት ካለ እንድታጋሩኝ በማለት በቤተሰቡ ስም በአክብሮት እጠይቃለሁ) ፍሬዘር ገበየሁ በኢሕአፓነት ተጠርጥሮ በአዲስ አበባ ውስጥ አራት ኪሎ አካባቢ፤ በ 1970 ዓ.ም በጥር ወር በደርግ ቅጥር ነፍሰ ገዳዮች ታፍኖ ከተወሰደ በኋላ ደብዛው እንዲጠፋ ተደርጓል። በደርግ […]

Hemeti – the warlord who may control Sudan’s future – BBC

5 June 2019 SourceURL:https://www.bbc.com/news/world-africa-48512465 Hemeti – the warlord who may control Sudan’s future – BBC News AfricaAfrica Hemeti – the warlord who may control Sudan’s future 5 June 2019 Share this with Facebook Share this with Messenger Share this with Twitter Share this with Email Share this with Facebook Share this with WhatsApp Share this […]

Gay Tour Group Stirs Controversy in Ethiopia – Voice of America

June 06, 2019 5:08 PM Salem Solomon FILE – Ethiopian Orthodox pilgrims attend a prayer session at the monolithic Orthodox church ahead of Ethiopian Christmas in Lalibela, Ethiopia, Jan. 6, 2018. A tour company with a mainly gay clientele is facing backlash over plans to visit religious sites in Ethiopia. Chicago-based Toto Tours organizes sightseeing […]

LGBT tour operator faces death threats over Ethiopia trip – The Guardian

A tour group visits Debre Berhan Selassie Church, Gonder, Ethiopia. Photograph: Gavin Hellier/Getty Images Antonia Wilson Thu 6 Jun 2019 21.21 AEST An LGBT tour operator has received death threats and hate messages on social media after launching a holiday to Ethiopia. Chicago-based Toto Tours’ 16-day trip to Ethiopia is due to take place at […]

Ethiopian PM to mediate between Sudan’s military and protesters: diplomatic source Reuters

June 6, 2019 / 7:45 AM Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed speaks at a news conference in Addis Ababa, Ethiopia March 28, 2019. REUTERS/Tiksa Negeri/Files KHARTOUM (Reuters) – Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed will visit Khartoum on Friday to mediate between Sudan’s military rulers and an opposition alliance over a transition to democracy, a diplomatic […]

“ከሚገዳደሉ፣ በየክልላቸው ይማሩ!” ያዛኝ ቅቤ አንጓች ያሏል ይህ ነው!!! (አብርሀ በላይ)

2019-06-06 “ከሚገዳደሉ፣ በየክልላቸው ይማሩ!”ያዛኝ ቅቤ አንጓች ያሏል ይህ ነው!!!አብርሀ በላይ “ከሚገዳደሉ፣ በየክልላቸው ይማሩ!” ማለት ለኛ አዲስ መርዝ ነች፤ ከዘር ፖለቲካ የተቀመመች። ለዘር ፖለቲካ አቀንቃኞች ግን፣ ወደ ሚመኙት የግንጠላ ፍጻሜ የምታደርስ፣ በዘር ማፅዳት (ethnic cleansing) የታጀበች አዲስ ምዕራፍ ነች። የዛሬው የህግ እስረኛ በረከት ስምኦን በአንድ ወቅት በኩራትና በማን አለብኝነት መንፈስ ሲናገር – “ኢትዮጵያ ወደብ-አልባ መሆንዋን የተቀበለ […]

የደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ (81ኛ) ፤ የጳውሎስ ኞኞ (27ኛ) የሙት ዓመት መታሰቢያ (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸ ድንግል)

2019-06-06 የደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ (81ኛ) ፤ የጳውሎስ ኞኞ (27ኛ) የሙት ዓመት መታሰቢያልኡል አምደጽዮን ሰርጸ ድንግል፩). የደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ 81ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ በፋሺስት ወራሪ ጦር ላይ ተደጋጋሚ ድሎችን የተቀዳጁትና ለኢትዮጵያ ነፃነት/ሉዓላዊነት ታላቅ ገድል ፈፅመው መስዋዕት የሆኑት ስመጥሩ አርበኛ ደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ ያረፉት ከዛሬ 81 ዓመታት በፊት (ግንቦት 29 ቀን 1930) ነበር፡፡ ደጃዝማች ኃይለማርያም የፀረ-ፋሺስት ተጋድሏቸውን […]

የማይሰበረው ፅኑው ሰው!!! (ደሴተ ኢትኦጵ)

2019-06-06 የማይሰበረው ፅኑው ሰው!!! .ደሴተ ኢትኦጵ ሕወሓትን በከፈሉት መስዋእትት ገፍትረው ከጣሉትና ይህን ለውጥ አምጠው ከወለዱት ጀግና ታጋዮች መካከል እስክንድር ነጋ አንደኛው ነው ። እስክንድር ለሕወሓታውያን አገዛዝ የጎን ውጋት ሆኖ ኖሯል ። እስክንድር ነጋ  በፅናቱና ከእውነት ጋር ባለው ቁርኝት የተወዳሽ ስብእና ባለቤትም ነው ። በፈተና የማይሰበር ፣ የማይታጠፍና የማይልፈሰፈስ እንደብረትም  የጠነከረ ስለመሆኑ ወዳጆቹ ብቻ ሳይሆኑ አሳዳጆቹም […]