የአዲስ አበባ ባለደራው ምክር ቤት አመራሮችና አባላት ሕይወት አደጋ ላይ ወድቋል!!! (የባልደራሱ ምክትል ሰብሳቢው ኤርሚያስ ለገሰ)

2019-07-09 የአዲስ አበባ ባለደራው ምክር ቤት አመራሮችና አባላት ሕይወት አደጋ ላይ ወድቋል!!! የባልደራሱ ምክትል ሰብሳቢው ኤርሚያስ ለገሰ  (ኢትዮ 360 – ሐምሌ 1/2011) የአዲስ አበባ ባለደራው ምክር ቤት ባልደራስ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን መብት ለማስከበር እያደረገ ባለው እንቅስቃሴ የአመራሮቹም ሆነ የአባላቱ ሕይወት አደጋ ላይ መውደቁን ምክትል ሰብሳቢው አቶ ኤርሚያስ ለገሰ አስታወቀ።  አቶ ኤርሚያስ እንደሚለው ከሆነ ምክር ቤቱ ምክትል […]

ከጀነራል አሳምነው ጽጌ እስከ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ !! (ሀብታሙ አያሌው)

2019-07-09 ከጀነራል አሳምነው ጽጌ እስከ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ !!ሀብታሙ አያሌው የዛሬ አምስት ዓመት ሐምሌ አንድ ቀን ህወሓት የሃሰት ክስ አቀናብራ  ወደ ምድራዊው ሲዖል ማዕከላዊ አወረደችኝ !!  ዛሬ ደግሞ  ተረኛው ግፈኛ  ኦዴፓ (የተፋቀው ኦነግ) ወንድምና ወዳጄ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩን ሽብርተኛ ብሎ ዘብጥያ አውርዷል። እናም እልሃለሁ “የመፈንቅለ መንግስቱ”  ጨዋታ በጊዜ ያልገባህ  የማንንም ትንተና ተውና ኦዴፓ እየሰራ ያለውን ብቻ ተመልከት […]

ለኦሮሞና ለአማራ አክቲቪስቶችና ፖለቲከኞች —- (ከአፈንዲ ሙተቂ)

2019-07-09 ለኦሮሞና ለአማራ አክቲቪስቶችና ፖለቲከኞች —- ከአፈንዲ ሙተቂ —– ባለፉት ጥቂት ወራት በሶሻል ሚዲያው ላይ ጎራ ለይተን ስንሰዳደብ ከርመናል። የቻልነውን ያህል ተቀጣቅጠናል። ተናቁረናል። ተቦጫጭቀናል። ከእንግዲህ ንትርኩና ሁከቱ ቢበቃን ይሻላል። ይህ አድራጎት በዚህ ካልተገታ ያልተጠበቀ መዘዝ ሊያመጣብን ይችላል። —– አማራና ኦሮሞ ነን!! አዎን! የታሪክ አጋጣሚና የፈጣሪ ፈቃድ ሆኖ ከእነዚህ ሁለት ታላላቅ ህዝቦች ተወልደናል። እነዚህ ህዝቦች 75% […]

ባልደራስ ዋና ፀሃፊዬ ኤልያስ ገብሩ ታስረብኝ አለ

July 8, 2019 Source: https://amharic.voanews.comhttps://gdb.voanews.com/B31DB6C6-45AF-4525-AAB6-908E6F2816D3_w800_h450.jpg በቅርቡ የተቋቋመውና የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) በመባል የሚጠራው ቡድን ዋና ፀሐፊ ኤልያስ ገብሩ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰምቷል። ዛሬ ፍርድ ቤት በቀረበ ጊዜ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆበታል።የም/ቤቱ ሰብሳቢ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ኤልያስ እና ሌሎች በቁጥጥር ስር የዋሉ አባላት ያሉበት ሁኔታ አስከፊ መሆኑን ለአሜሪካ ድምፅ ራዽዮ ተናግሯል። ሀብታሙ ስዩም […]

፠ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩም በጨለማ ቤት ፠ ብርሀኑ ተክለያሬድ

July 8/2019 ጠበቃው አሁን በስልክ እንደነገረኝ ኤልያስ ቅዳሜ ከመያዙ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት የባለአደራ ምክር ቤቱ ስብሰባ ላይ ነበር ዛሬ ጠዋት ፍርድ ቤት ሲቀርብም ከብ/ጄ አሳምነው ሚስት ጋር አባሪ ሆኖ ከ14ሰዎች ጋር ፍርድ ቤት ቀርቧል። ፖሊስ የሽብርተኝነት ድርጊት ፈፅመዋል ህገወጥ ሰነድ አዘጋጅተዋል የጦር መሳሪያ ደብቀዋል ወዘተ ክሶችን አቅርቦ ቀጠሮ ጠይቋል ጠበቃው በበኩሉ በጥቅል ከቀረበው ነገር ውጪ […]

፠ ጠ/ሚር ዶ/ር አብይን በተመለከተ፤ ለአቶ አማን ፋሪስ (Aman Faris) እና ለሚመለከተው ፠ በመስፍን ማሞ ተሰማ

July 7/2019 አቶ አማን ፋሪስ ሆይ! “ዕውን ይህ ሁሉ የሆነው በዳያስፖራው ነውን?” በሚል ርዕስ የቀረበውን ፅሁፍ ለfb አንባብያን በማጋራቴ በሰጡት አስተያየት ላይ ስለ ራሴ ማለት ያለብኝ ነገር በመኖሩ ብቻ /ተገድጄ/ ነው ቀጥሎ ያለውን የማሰፍረው። ከዚህ አኳያ ሰለ ራሴ ጥቂት በማለቴና ስለ ፅሁፉ መጠነኛ ርዝመት የአንባቢን ይቅርታ ከወዲሁ እጠይቃለሁ። እንግዲህ እነሆ፦ አቶ አማን በህወሀት መራሹ ኢህአዴግ […]