ቃለ ምልልስ አጭር ቆይታ ከአዲሱ የሰብአዊ መብት ኮሚሽነር ጋር – አዲስ አድማስ

Saturday, 06 July 2019 14:35 Written by  ሠላም ገረመው ሥራዬን የምጀምረው ከማዳመጥ ነው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፤ የቀድሞው ኮሚሽነር አቶ አዲሱ ገ/ እግዚአብሔር አምባሳደር ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ ለበርካታ ወራት ኃላፊ ሳይመደብለት ቆይቷል፡፡ ከኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ በዓለም አቀፍ ህግ በዶክትሬት ዲግሪ የተመረቁት ዶ/ር ዳንኤል በቀለ፤ ከሰብአዊ መብት ጉዳይ ጋር በተያያዘ ለበርካታ ዓመታት በዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ አገልግለዋል፡፡ […]

የሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ጉዳይ በድርድር እንዲፈታ ተጠየቀ – አዲስ አድማስ

Saturday, 06 July 2019 13:55 Written by  አለማየሁ አንበሴ “አጀቶ” ሐምሌ 11 ክልል መሆኑን እንደሚያውጅ አስታውቋል መንግስት ከህግ ውጭ የሚደረግን እንቅስቃሴ እንደማይታገስ አስጠንቅቋል የሲዳማ የክልልነት ጥያቄን የፌደራል መንግስት በድርድር እንዲፈታው የግጭቶች ቅድመ ምርመራ ላይ ትኩረት አድርጐ የሚሠራው “ክራይስስ ግሩፕ” ጠየቀ፡፡ “ጉዳዩ በእጅጉ አስጊ ነው” ያለው አለማቀፋ የግጭቶች ጥናት ቡድን፤ የፌደራል መንግስት ከጥያቄ አቅራቢ የማህበረሰቡ አባላት […]

ኢጄቶን አደብ ማስገዛት ያስፈለጋል እያልኩ እንሆ መፍትሄው ለሲዳማ – ግርማካሳ

July 6, 2019 – Abebe Bersamo በሕዝብ ቆጠራ ውጤት መሰረት ከኦሮሞ፣ አማራ፣ ሶማሌና ትግሬ ቀጥሎ በሕዝብ ብዛት ትልቁ የሲዳማ ማህበረሰብ ነው። 3% የሚሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲዳማ እንደሆነ ነው የሚነገረው። ወደ 3 ሚሊዮን ይጠጋሉ።ጋምቤላዎች፣ ቢኔሻንጉል ጉሞዞች፣ አፋሮች ከሲዳማዎች ያነሱ ናቸው በቅጡር። ከሲዳማዎች ብቻ ሳይሆን ከወልያታዎችና ከጉራጌጌዎችም …ያነሱ ናቸው። ግን ለነርሱ ክልል ተሸንሽኖላቸዋል፡ ሃረሬዎች አስር ሺህ አይሞሉም። […]

ወንድሞቼን ከጨለማ ቤት አውጧቸው!!! (ብርሀኑ ተክለአረጋይ)

2019-07-04 መቼ ይሆን ከዚህ አዙሪቱ የምንወጣው?!?ብርሀኑ ተክለአረጋይ * ወንድሞቼን ከጨለማ ቤት አውጧቸው!!! የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሲገነባ በቢሮዎቹ ህንፃ ምድር  ቤት ለልዩ ምርመራ የተዘጋጁ ጠባብ፣ቀዝቃዛና ተዘግተው የሚውሉ 10 ክፍሎች ተዘጋጅተዋል እነዚህ 10ክፍሎች ውስጥ የታሰረ እስረኛ በቀንም በሌሊትም ከባድ ምርመራ እንደሚደረግበት በማወቅ ይዘጋጃል ከዚህም በላይ ሁሉም ወደ እነዚህ ክፍሎች የገባ እስረኛ  ለብቻው በተቆለፈበት ክፍል ውስጥ ሆኖ መርማሪዎቹ መጥተው […]

ኤርሚያስ ለገሰ የባላደራ ም/ቤቱን ከ ሀላፊነት ጋር ተቀላቀለ – ህብር ራዲኦ

July 6, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95918 አቶ ኤርሚያስ ለገስ በአዲስ አበባ ጉዳይ ከፍተኛ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ የሚገኘው የአዲስ አበባ ባለአደራ ኮሚቴን በም/ል ሀላፊነት እንዲያገለግል ተሾመ፣ቁርጠኝነቱንም በደስታ ገለጸ። በጋዜጠኛ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ እስክንድር ነጋ የሚመራው የአዲስ አበባ ከተማ ባለ አደራ ኮሚቴ (ባልድራስ) ዛሬ በሰሜን አሜሪካ አትላንታ ከተማ በቨርጂኒያ ጎዳና በሚገኘው ቦሌ ሬስቶራንት በ ወቅታዊ ጉዳዬች ዙሪያ […]

የታሰሩ አማሮች ስም ዝርዝር

July 6, 2019 Source: https://amharaonline.org/2019/07/06/%E1%8B%A8%E1%89%B3%E1%88%B0%E1%88%A9-%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AE%E1%89%BD-%E1%88%B5%E1%88%9D-%E1%8B%9D%E1%88%AD%E1%8B%9D%E1%88%AD/ እስካሁን 738 አማሮች ታስረዋል!!!!!!! ========================= እስካሁን በመንፈቅለ መንግሥት ሰበብ ከ738 በላይ አማራዎች መታሰራቸው ተረጋግጧል። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እንኳን በአማራ ክልል 218 የሚሆኑ ሰዎች መታሰራቸውን ገልጿል።የብ/ጄ አሳምነው ፅጌ ባለቤት ወይዘሮ ደስታ አስፋ መታሰሯንም BBC የአማርኛው ልጇን ዋቢ በማድረግ ዘግቧል።የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለምርጫ ቦርድ በሰጠው ሪፖርት መሰረት፦ 1.ወለጋ 61  2.ጅማ […]

“መግለጫ የምንሰጠው ሰዎችም ልንታሰር እንችላለን” የአማራ ክልል ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ – ቢቢሲአማርኛ

የአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሰኔ 15/2011 ዓ. ም የተፈጠረውን ክስተት ተከትሎ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር እንዲውሉ እያደረገ መሆኑን አስታውቋል። የጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ሳባ ደመቀ ለቢቢሲ እንደተናገሩት፤ እስከ አሁን ከ220 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር የዋሉ ሲሆን፤ የፌደራልና የክልል ዐቃቤ ሕጎች እንዲሁም መርማሪዎች ባሉበት ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራው እየተካሄደ ይገኛል። • የብ/ጄነራል አሳምነው ፅጌ ሚስት […]

“በአሁኗ ኢትዮጵያ በፀረ ሽብር ሕጉ ክስ መኖር የለበትም” ዳንኤል በቀለ – ቢቢሲ /አማርኛ

Source URL:https://www.bbc.com/amharic/news-48889733 የሰብአዊ መብት ተሟጋችና ጠበቃ ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) በሂውማን ራይትስ ዋች ውስጥ በተለያዩ ኃላፊነቶች አገልግሏል። እንደ ጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር ከ2011 እስከ 2016 የተቋሙ የአፍሪካ ክንፍ ዋና ዳይሬክተር ነበር። ኦክስፋም፣ አርቲክል 19፣ የዓለም ባንክ እና ዩኤስኤድን አማክሯል። በበርካታ የሲቪል ማኅበራት ውስጥ የሠራው ዳንኤል፤ የ97ቱ ምርጫ ነጻ እንዲሆን እንዲሁም ሰብአዊ መብት እንዳይጣስ ያላሰለሰ ጥረት አድርጓል። ከምርጫው በኋላ […]

የአንድ ሀገር! አንድ ሕዝብ! ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ (ኢትዮጵያችን) ልሳን ኢትዮጵያችን ቅጽ 3 ቁጥር 8

July 5, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95885  ኢትዮጵያችን ቅጽ 3 ቁጥር 8                                                 ሰኔ 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ትግላችን ለኢትዮጵያ አንድነት ከሆነ . . . የድምጽ ቅጂውን ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ (https://youtu.be/OcTmK72H68M) በቅድሚያ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም. በሀገራችን ኢትዮጵያ ለተሰማው የኢሕአዴግ አገዛዝ ባለሥልጣናት ግድያ የተሰማንን ሀዘን ልንገልጽ እንወዳለን። ድርጊቱና ጥፋተኛው ማነው? ሳንል በጥቅሉ የተከሰተው ድርጊት ለጆሮ አስደንጋጭ፣ ለሀገር […]