ከኢትዮጵያውያን ማህበረ ሰብዓዊ ድርጅቶች በወቅቱ ሁኔታ ላይ የተሰጠ መግለጫ

July 4, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95878 ሰኔ 23,2011 ሰሞኑን በባህርዳርና በአዲስ አበባ የተከሰተው አደጋ እጅግ አሳዝኖናል፣ አስደንግጦናልም። በዚህ አደጋ በርካታ ወገኖቻችን መሞታቸውና መቁሰላቸው በመንግሥትና በነጻ ሚዲያ ተገልጿል። ባህርዳር በተፈጠረው ግጭት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮነን፣ ሦስት ከፍተኛ የሥራ ባልደረቦቻቸውና የደህንነት ሀላፊው ጀኔርል አሳምነው ጽጌ መሞታቸው ተገልጿል። በአዲስ አበባው ግጭት የሞቱት ደግሞ፣ የጦር ሀይሎች ኢታማጆር […]
በአገራችን በተከሰተው አስደንጋጭ ክስተት – አዲስ አድማስ

Tuesday, 02 July 2019 11:43 Written by ሰላም ገረመው ታዋቂ ሰዎች ፣ ፖለቲከኞች እና የኪነጥበብ ሰዎች ምን ተሰማቸው መፍትሄውስ ምን መሆን አለበት አሉ በጉዳዩ ላይ አስተያየቶችን እንደሚከተለው ሰብስበናል፡፡ መንግስት መምራት ካልቻለ ይቅርታ ብሎ ማስረከብ አለበት አቶ ጌታቸው ረዳ ክስተቱ በዚህ መንገድ ይገለጣል ባልልም የምጠብቀው ነገር ነበር፤ ምክንያቱም ስርዓት አልበኝነት በይፋ ሲታወጅ […]
ኤርትራና ሱዳን የሚዋሰኑባቸውን ድንበሮች ለመክፈት ስምምነት ላይ ደረሱ

July 3, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኤርትራና ሱዳን የሚዋሰኑባቸውን ድንበሮች ለመክፈት ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተነገረ፡፡ የሱዳን ወታደራዊ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ሌተናት ጄኔራል ሞሀመድ ሃመዳን ዳጋሎ በኤርትራ ይፋዊ የስራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ምክትል ሊቀምንበሩ በጉብኝታቸው ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በበርካት ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ማድረጋቸውን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ […]
“ጄኔራል አሳምነውን ቀድቻቸዋለሁ” ጋዜጠኛ ፋሲካ ታደሰ – ቢቢሲ / አማርኛ

Source URL:https://www.bbc.com/amharic/news-48862811 “ጄኔራል አሳምነውን ቀድቻቸዋለሁ” ጋዜጠኛ ፋሲካ ታደሰ – BBC News አ ሰኔ 15 ምን ይመስል ነበር? ጋዜጣችን የእሑድ ጋዜጣ ነው፤ ቅዳሜ ምሽት ሁልጊዜም ቢዚ ነው። ጋዜጣውን ቅዳሜ ማታ ነው ማተሚያ ቤት የምናስገባው። ቅዳሜ ሁልጊዜ የሩጫ ቀን ነው። በዚህ ሩጫ ውስጥ ሆነሽ የባሕርዳሩን ክስተት ለመጀመርያ ጊዜ ስንት ሰዓት ላይ ሰማሽ? ምንድነው የሰማሽው? ከማንስ ነው የሰማሽው? […]
የታላቁ ህዳሴ ግድብ 11 የኃይል ማመንጫዎች ተከላ በሚቀጥለው መስከረም ወር ይጀመራል

July 3, 2019 Source: https://fanabc.com
News: Lawyer for suspects detained in wake of assassinations says his clients kept isolated, in cold, dark room

July 3, 2019 Source: http://addisstandard.com/news-lawyer-for-suspects-detained-in-wake-of-assassinations-says-his-clients-kept-isolated-in-cold-dark-room/ Mahlet Fasil Addis Abeba, July 03/2019 – Henok Aklilu, the lawyer representing four suspects detained in connection with the June 21 killing of high level regional and federal officials, told Addis Standard that his clients are detained in “inhuman” condition inside the Addis Abeba Police Commission compound in Piassa which […]
Prime Minister Abiy’s Tough Stance Against Ethnic Extremists has Excited the Residents of Awassa – Damo Gotamo
July 3, 2019 The speech of prime minister Abiye on his yearly report to the parliament, particularly his response to the Kelil question in the South, has thrilled the residents of Awassa. After the speech, people were seen high-fiving each other in the streets of the city. For all residents of the city who have […]
AMHARAS AS THE GREAT SINGLE PILLAR OF ETHIOPIAWINET – Tecola W Hagos

4 July 2019 Dedicated to the Memories of all Ethiopians brutally murdered and in Acknowledgment of those who were violently ejected from their homes and farms for political reasons in the 2018 – 2019 shameful Period in our recent history. In General I was born almost a decade after the dawn of the new Ethiopian […]
Meet Daniel Bekele: The New Chief at Ethiopian Human Rights Commission
July 3, 2019 Source: http://www.tadias.com/07/03/2019/meet-daniel-bekele-the-new-chief-at-ethiopian-human-rights-commission/ Tadias Magazine By Tadias Staff Published: July 3rd, 2019 New York (TADIAS) – Daniel Bekele, formerly a Senior Advisor at Amnesty International and the Africa Director at Human Rights Watch in New York, has been appointed as the new head of the Ethiopian Human Rights Commission. Prime Minister Abiy Ahmed […]
Ethiopian Mediator Urges Sudan Military, Opposition to Hold Direct Talks – KHALID ABDELAZIZ

July 3, 2019 KHARTOUM (Reuters) – Ethiopia’s mediator in the Sudan crisis urged the military rulers and the opposition coalition to hold direct talks on Wednesday to strike a deal on handing over power to civilians. The Transitional Military Council, which has ruled Sudan since President Omar al-Bashir was ousted in April, and the Forces […]