Thousands protest in Israel after deadly police shooting of Ethiopian teen – Middle East Eye 18:25

Solomon Teka’s death provoked outrage among Ethiopian Israelis, who say black Jews face systemic police violence Protesters blocked traffic and lit tyres on fire during a protest in Tel Aviv (MEE/Yoal Hertzberg) By Noa Borstein in Tel Aviv Published date: 2 July 2019 21:27 UTC Thousands of Ethiopian Israelis have taken part in demonstrations across […]
Dozens arrested in demonstrations protesting Ethiopian-Israeli’s shooting death by off-duty cop – Jewish Telegraphic Agency 18:45
July 2, 2019 JERUSALEM (JTA) — Thousands of Ethiopian Israelis and their supporters demonstrated in cities across Israel on Tuesday night to protest the killing two nights earlier of an Ethiopian teen by an off-duty police officer. At least 60 protesters were arrested and at least 47 police officers were injured as protesters blocked major […]
The Ethiopian Airlines 737 Max crash could warrant historic punitive damages against Boeing – Quartz 10:21

By Abdi Latif Dahir July 2, 2019 The plane at the center of it all: the 737 Max 8. George Kabau’s family remembers him as a dedicated professional with unflappable geniality, innate warmth, and remarkable resourcefulness. The 29-year-old was an engineer with General Electric in Kenya and was among 157 people who died on the […]
Moving on From Ethiopia’s Torturous Past – Human Rights Watch 17:47

July 2, 2019 5:42PM EDT Assistance and justice for torture victims are critical components of building a more inclusive Ethiopia Published in Ethiopia Insight Felix Horne Senior Researcher, Horn of Africa @felixhorne1 “I was stripped down to my underwear and whipped with an electric cable every night for a month, all because I participated in […]
የአማራ ብሄረተኝነት ትልቅ ስጋት ነው፣ ግን መፍትሄው እነ ዶ/ር አብይ እጅ ውስጥ ነው ያለው – ግርማካሳ

July 2, 2019 አንዳንድ ሰዎች የአማራ ብሄረተኝነት በጣም አደገኛ ደረጃ ደርሷል ይላሉ። ከነዚህ ሰዎች መካከል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ይገኙበታል። አንድ ወቅት በሰጡት አስተያየት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፣ “የአማራ ናሽናሊዝም ወደ ሚያስፈራ ደራጃ እያደገ ነው” ብለው ነበር የተናገሩት። የአማራ ብሄረተኝነት ስጋት ነው ተብሎ ከታሰበ፣ በቀዳሚነት ይሄ ከጥቂት አመታት በፊት ያልነበረ ብሄረተኝነት እንዴት በአጭር ጊዜ ውስጥ […]
አዴፓ ከኦዴፓ ጋር ያለውን ግንኙነት መመርመር አለበት – ግርማካሳ

July 2, 2019 አቶ ዮሐንስ ቧያለው የአማራ ክልል ርእስ መስተዳደር ሆነው ሊመረጡ እንደሚችሉ አንዳንድ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ምን አልባት ከአዴፓዎችና፣ ከአዴፓ ውስጥ አዋቂዎችና የቀድሞ ብአዴኖች ከነበሩት ውጭ፣ ስለ አቶ ዮሐንስ ብዙ ሰው በቂ መረጃ ይኖረዋል ብዬ አላስብም። አቶ ዮሐንስም ሆነ ሌላ አመራር፣ በሰኔ 15 የባህር ዳሩ ግድያ ሕይወታቸው ያለፈውን ዶ/ር አምባቸው መኮንን ተክተው በአማራ ክልል ርእስ መስተዳደር […]
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ውሎ (መስከረም አበራ)

2019-07-02 ጠንካራ ነኝ ማለቱ ለበጎ ያልሆነው ህወሃት የማዕከላዊ መንግስቱን መዘወሩን ካቆመ ወዲህ የመጣው የዶክተር አብይ መንግስት የተረከባት ኢትዮጵያ በጉያ በጀርባዋ፣ በእጅ በእግሯ፣በአፍ በሆዷ ውስብስብ ችግር አዝላ የምትጎተት ነች፡፡ይህ ችግር በድንገት በመጣው የዶ/ር አብይ መንግስት ቀርቶ በማኛውም እኔ ነኝ ባይ የምድር ጠቢብብ በአንድ አመት ውስጥ ሊፈታ አይችልም፡፡ ዶ/ር አብይን እንደ መልስ ሳጥን ቆጥሮ ሁሉን በአንድ ቀን […]
መፈንቅለ መንግስት ወይስ መንግስታዊ ወንጀል??? (ያሬድ ጥበቡ)

2019-07-02 መፈንቅለ መንግስት ወይስ መንግስታዊ ወንጀል???ያሬድ ጥበቡ ሌሊት በሰመመን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የዶክተር አምባቸው ቀብር ላይ የተናገሩት በተደጋጋሚ በእዝነ ህሊናዬ እያቃጨለ አላስተኛህ አለኝ። እናም ተነስቼ በጋላክሲ 8+ ስልኬ ይህን መተየብ ጀመርኩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ቅዳሜ እለት ለሥራ ወደ ዲሲ ከመነሳታቸው በፊት ከአዴፓ መሪዎች ጋር ከመገደላቸው ከሰአታት በፊት ምን ተነጋግረው […]
“መንግስት” አማራው እንዲረጋጋ አይፈልግም! (ጌታቸው ሽፈራው)
2019-07-02 “መንግስት” አማራው እንዲረጋጋ አይፈልግም!ጌታቸው ሽፈራው ሰኔ 15/2011 ዓ/ም ባሕርዳር ላይ የተፈጠረው አሳዛኝ ክስተት አማራውን ትልቅ ፈተና ላይ የጣለ ነው። ሰኔ 16/2011 ዓ/ም ሕዝብ ውዥንብር ውስጥ እንዳይገባ ወጣቶች፣ አክቲቪስቶች እንዲሁም ከአሁን ቀደም ደፍረን የማንደውልላቸው ካድሬዎች ጋር ሳይቀር እየደወልን ሕዝብን እንዲያረጋጉ ጠይቀናል። ይህን ስናደርግ በግልፅ ነበር። ይህን የሰማው “መንግስት” ታዲያ ወዳለንበት በርካታ ክትትሎችን ላከብን። በምንሄድበት ሁሉ […]
መፈንቅለ መንግሥትስ እናውቃለን! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-07-02 መፈንቅለ መንግሥትስ እናውቃለን! አቻምየለህ ታምሩ «በየ መንደሩ መፈንቅለ መንግሥት አይደረግም!!!» ጄኔራል አሳምነው ጽጌ በኢትዮጵያ የተከሰተ እውነተኛ መፈንቅለ መንግሥት እናውቃለን። በኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ የተከሰተው እውነተኛ መፈንቅለ መንግሥት ከ58 ዓመታት በፊት በ1953 በታሣሡ ግርግር ወቅት የተሞከረው የመንግሥት የፍንቀላ ነው። የ1953 ዓ·ም· መፈንቅለ መንግሥት አድራጊዎች ብሔራዊውን የመንግሥት ሬዲዮ ጣቢያ ከተቆጣጠሩ በኋላ የንጉሡን መንግሥት ገልብጠው የራሳቸውን መንግሥት ማቋቋማቸውን […]