ኢትዮጵያ፤ ካልተገራ መንግስታዊ ሥልጣን ወደ ተዳከመ ሥርዓተ መንግስት! ለምን?!? (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-09-09 ኢትዮጵያ፤ ካልተገራ መንግስታዊ ሥልጣን ወደ ተዳከመ ሥርዓተ መንግስት! ለምን?!? ያሬድ ሀይለማርያም ኢትዮጵያ የጉልበተኞች አገር ነች። ጉልበተኛ ያሻውን የሚያደርግበት፣ ሕግ እና ሞራል ከጉለብተኞች ጫማ ሥር የኖሩባት፣ ሕዝብ ከአንድ ጉልበተኛ ወደ ሌላ ጉልበተኛ ሲገላበጥ የኖረባት ምድር ነች። በአንዳንድ ጽሑፎቼ ላይ እንደገለጽኩት ባለፉት አመታት ከአንድ ጉልበተኛ ቡድን ወደ ሌላ ጉልበተኛ ቡድን ስትሸጋገር የመጣች አገር ዛሬ ደግሞ ወደ […]
በጃ-war ኢትዮጵያ ነዋሪዎች ባሮች ናቸው ! – መስከረም አበራ

September 9, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96703 የሲዳማ የክልልነት ጥያቄ የቆየ ቢሆንም አሁን የያዘውን መልክ የያዘው ግን ጃ-war የተባለ ራሱን ሾሞ የጨረሰ ሰውየ በአስር ጣቱ ገብቶ ማቡካት ከጀመረ በኋላ ነው፡፡አሁን የያዘው መልክ ምንድን ነው ከተባለ ሆስፒታል የገቡ የ85 አመት ሽማግሌ ከሆስፒታል አውጥቶ ደብድቦ ከመግደል እስከ ንብረት ማውደም የደረሰው የማውቀውን የሲዳማ ህዝብ ሳይሆን የጃ-war ሜንጫዊ ፖለቲካ የመሰለውን ማለቴ […]
ኦርቶዶክስን ከብሔር ጋር አቆራኝቶ ጥላቻን ማስፋፋት – (ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ አንለይ)

September 9, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/144454 ኦርቶዶክስን ከብሔር ጋር አቆራኝቶ ጥላቻን ማስፋፋት (ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ አንለይ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ወደ ሥልጣን ከመምጣታቸው በፊት በሀገሪቱ የነበረው ሽኩቻና ውጥረት እንዲሁም የሕዝቡ ጭንቀት ያሳሰባቸው ኢትዮጵያውያን ብዙ ነበሩ፡፡ ብዙዎች መፍትሔ የመሰላቸውን ከማድረግ ወደ ኋላ እንዳላሉ የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው፡፡ በወቅቱ ለመፍትሔ ይሯሯጡ ከነበሩት አካላት አንድ የሽማግሌዎች ቡድን ለመመሥረትና ባለሥልጣናትን በማናገር […]
ስለፍትህ ሁላችንም እንጩህ! ከመንግስቱ ሙሴ ፌስ ቡክ የተወሰደ

================ “Injustice anywhere is a threat to justice everywhere. We are caught in an inescapable network of mutuality, tied in a single garment of destiny. Whatever affects one directly, affects all indirectly.” Martin L. King Jr. ፍትህ ለሁሉም ካልሆነች የተሟላች አይደለችም። አድላዊነት፣ ዘረኝነት፣ እና ሰውን በቀለሙ፣ በሚናገረው ቋንቋ፣ በባህሉ፣ ወይንም በዜግነቱ ለይቶ አድላዊ እና ኢ-ፍትሀዊ […]
፠ የትግራይ ህዝብ ትግል እና መስዋእትነት፤ ለእኛ ለኦሮሞ ህዝቦች ከፍለን የማንችለው ውለታ ነው!!! ኦቦ በቀለ ገርባ
፠ የትግራይ ህዝብ ትግል እና መስዋእትነት፤ ለእኛ ለኦሮሞ ህዝቦች ከፍለን የማንችለው ውለታ ነው!!! ኦቦ በቀለ ገርባ * ጊዜና ፀሓይ የወጣላቸው መስሏቸው፤ የትግራይ ህዝብ በትግሉ ኣሽቀንጥሮ ያሸነፋቸው ሓይሎች፤ ከቶውንም እንዲበቀሉት አንፈቅድላቸውም። * …እኛን ሲያስር እና ሲከታተለን የነበረው የደህንነት ሰው እኮ ኦሮምኛ የተለማመዱ የትግራይ ሰዎች ኣልነበሩም። የኦፒዲኦ ደህንነቶች ናቸው። በአዳማው ስብሰባ ከተናገሩት “… 1ኛ ይቅርታ ማድረግ ካለብን […]
Protesters to mark Ethiopian Israeli’s fifth year in Hamas captivity – Ynet News 06:31

Avera Mengistu Protesters to mark Ethiopian Israeli’s fifth year in Hamas captivityActivists holding demonstration in Tel Aviv to demand release of Avera Mengistu, who has been held in Gaza since 2014; ‘The pain is the same pain that has been with us for five years,’ says his brotherMatan Tzuri|Published: 09.08.19 , 13:2Activists will hold a […]
Ethiopian Israeli says daughter was racially segregated at preschool in south – Ynet News 15:58

Sefy Bililin with her 3-year-old daughter. Ethiopian Israeli says daughter was racially segregated at preschool in south Sefty Bililin says Kiryat Gat municipality placed her three-year-old in all-black kindergarten located next to facility to which she had applied, but which turned out to be for white children onlyMatan Tzuri and Tamar Trabelsi-Hadad|Published: 09.08.19 , 22:43 […]
China higher education exhibition kicks off in Ethiopia – Xinhua Online 10:40
Source: Xinhua| 2019-09-08 20:36:31|Editor: Xiaoxia ADDIS ABABA, Sept. 8 (Xinhua) — The 2019 China Higher Education Exhibition, which was said to be the first of its kind in Ethiopia, was organized on Sunday in Addis Ababa, capital of the East African country. Altogether, 31 renowned Chinese universities participated the exhibition, promoting study opportunities and cooperation […]
Ethiopian police arrests a South Sudanese woman over missing child – Nyamilepedia 04:50

September 7, 2019 South Sudan woman being arrested in Ethiopia (File/Supplied/Nyamilepedia) September 8th 2019 (Nyamilepedia) – Ethiopian authorities have arrested a South Sudanese urban refugee after allegedly stealing a two-day-old baby from a maternity hospital in the Gambella region. Liech Gach, a health worker at Gambella General Hospital, said the woman was arrested on Friday […]
‘I gave up on catching the train in Ethiopia’ BBC 19:03

In our series of letters from African journalists, Ismail Einashe writes about his failed attempt to catch a train in Ethiopia despite the hype around a new Chinese-built railway. In Ethiopia’s capital, Addis Ababa, it is hard to miss the large advertising boards along the traffic-clogged streets that promise “new railway, new life”. The signs […]