የተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እንድሪስ መልዕክት ለወጣቶች

October 24, 2019 Source: https://fanabc.com
የቅዱስ ሲኖዶስ ወቅታዊ መግለጫ

October 24, 2019 Source: https://fanabc.com
መደመር እኮ ዝም ብሎ ከየቦታው ማጋፈፍ አይደለም” ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
October 24, 2019 “መደመር እኮ ዝምብሎ ከየቦታው ማጋፈፍ አይደለም” ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ጋር የተደረገ ቃለምልልስ ዛሬ ማታ ከ3፡00 ጀምሮ ይጠብቁን Facebook : https://www.facebook.com/waltainfo/ Twitter : https://twitter.com/walta_info YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ W…
ለህወሓት ሽማግሌ የላከ ሰው በኢትዮጵያ ላይ መዓት ያወርዳል -መስከረም አበራ
October 24, 2019 በተለያየ አጋጣሚ ከሚያጋጥሙኝ አስተያየቶች አንዱ አቶ ጃዋር መሃመድን መነጋገሪያችን ማድረጉን እንተው፤ግለሰቡ የሚሰጠንን አጀንዳ አንስተን በመተንተን ሰውየው የሚፈልገውን ክብር በመስጠት ተፅኖ ፈጣሪነት እንዲሰማው አናድርግ የሚል ነው፡፡በግሌ ስራየ ብሎ ሰውን ማጉላትንም ሆነ ሆን ብሎ ሰውን ማሳነስን ብቻ አላማ አድርጎ መጓዙ የብልህ መንገድ አይመስለኝም፡፡ ጠቃሚው ነገር የሰው ስራ የሚያመጣው ተፅዕኖ ላይ ትኩረት አድርጎ መነጋገሩ ይመስለኛል፡፡ […]
Former Ethiopia PM: Labeling me a dictator is wrong – DW
2019-10-24
ግብጾች በድርድር ካልሆነ በጦርነት እንሞክረው እያሉ ነው! (ታምሩ ገዳ)

2019-10-24 በግብጽ ምድር የጦር ነጋሪት እየተጎሰም ነው “አንዱ ሚሳየልን ሲያስወነጭፍ ሌላኛው ወገን ቦምብ ይወረውራል፤ ጦርነት ለማንኛችንም አይጠቅምም!!!” ዶ/ር አብይ መሀመድ “ጠንካሮች ካልሆናችሁ ግብዞች ዳቦዎችሁን ይነጥቋችሁዋል!!!” የግብጹ ፕ/ት አልሲሲ * “የግብጽ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ ወታደራዊ እርምጃ ይወሰድ!!!“ *” ግብጽ ትንሽ አገር አይደለችም፣ብቸኛው መፍትሔ የወታደራዊ እርምጃን መጠቀም ብቻ ነው “ የግብጽ ሚድያዎች (በታምሩ ገዳ – ህብር ራዲዮ) ኢትዮጵያ […]
በአርሲ ነገሌ አስደናቂው የተዋሕዶ ልጆች ተጋድሎና ድል!!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-10-24 በአርሲ ነገሌ አስደናቂው የተዋሕዶ ልጆች ተጋድሎና ድል!!! ዘመድኩን በቀለ* ቄሮ ወሀቢ እስላም ብቻ የሚመስለው ገልቱ ሁላ ተሸወደ። የኦሮሞ ቄሮ ፣ የኦሮሞ የተዋሕዶ ልጆች ከወሃቢው ኦሮሞ ጋር ይከታከቱ ጀመር። ወሃቢይና ፖሊስ አንድ ላይ፣ የኦሮሞና የዐማራ፣ የጉራጌ፣ የደቡብ የተዋሕዶ ልጆች በአንድ ላይ ሆነው ፈጠሙ። ፖሊስም ሸሸ። ወሃቢይም ፈረጠጠ። — አባ ሜንጫ ጃዋር ወይ በእንቅልፍ ልቡ […]
ለጊዜው በአጋች ታጋች ድራማው ዙሪያ ጥያቄ እናንሳ እስኪ!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-10-24 ለጊዜው በአጋች ታጋች ድራማው ዙሪያ ጥያቄ እናንሳ እስኪ!!! ያሬድ ሀይለማርያም + ማነው የዋሸው? ጃዋር? የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ወይስ የኦዴፓ ም/ሊ/መንበር? + መንግስት በሕዝብ ገንዘብ ጥበቃ የሚያደርግለትን ጃዋርን በሌሊት የሚከብበት ምን ክምንያት አለ? ማለቴ ተከቦ የተቀመጠው በመንግስት ጠባቂዎች አይደለም ወይ? + ለምን ጃዋርስ ተፈጠረ የተባለውን ነገር ሆን ተብሎ በመንግስት የተቀነባበረ እና እኔን ለማጥቃት የተፈጸመ ድርጊት […]
ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ!!! (ሀብታሙ አያሌው)

2019-10-24 ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ!!! ሀብታሙ አያሌው አንተው የሾምከው፣ ያንተው ታማኝ አገልጋይ የኦዴፓው ሽመልስ አብዲሳ ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነሩ እንዳሻው ጣሰው ትዕዛዝ ሰጥቶ ጃዋርን ጠብቅ ብሎ ሲያስገድደው ከሰማህ በኋላ ኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ (የፀጥታ ተቋም) አላት ብለህ መናገር በእውነት ሐጢያትህን ያበዛዋል እንጂ አይጠቅምህም። መከላከያን ለማ መገርሳና ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ጠብ እርግፍ እንዲያደርጉት፤ ደህንነቱን ደመላሽ የኦዴፓ […]
መብት ነው ዛሬም እንታዘብ ጅራፍ እራስ ገርፎ እራስ ይጮህ እንዲሉ በአንድ መቆም ዛሬ ነው! ድል ለኢትዮጵያ!

መብት ነው ዛሬም እንታዘብ ጅራፍ እራስ ገርፎ እራስ ይጮህ እንዲሉ በአንድ መቆም ዛሬ ነው! ድል ለኢትዮጵያ! ====================== የኦሮሞ ጠባቦች ሁሉም በሚያስብል ለጃዋር መጮህ ጀምረዋል። ጃዋር መሐመድ ጠባቂወቹን ለመቀየር የሄዱ የፌደራል ፖሊሶች እንደነበሩ ሰምተናል። ዛሬ እየተላለፈ ያለው ዜና ደግሞ ሁሉም የባለስልጣናት እርሱን የሚደግፉ መግለጫወች አውጥተዋል። ዋና የኦሮሚያ ምክትል ፕሬዜዳንትም ተመሳሳይ የቁጣ ጃዋርን ማን ይነካዋል ይላል። የዚህ […]