ዋልያ ኢንፎርሜሽን | ከታዋቂው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ከአቶ አክሊሉ ወንዳፈረው ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ

“ለውጡ ሐዲዱን ስቷል ብዬ ነው የማምነው” አርቲስት ታማኝ በየነ –
21 ኦክተውበር 2019 ታማኝ በየነ ዘርፈ ብዙ የኪነ ጥበብ ባለሙያ፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች፣ ፖለቲከኛ፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ፣ ኮሜዲያን እንደሆነ ይነገርለታል። ታማኝ በአገሪቷ በነበረው የፖለቲካ ሁኔታ በስደት ወደ አሜሪካ አቅንቶ ለበርካታ ዓመታት የመንግሥትን አስተዳዳር ሲተች፣ ሲቃወም ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ወደ ሥልጣን ሲመጡ ከ22 ዓመታት የስደት ኑሮ በኋላ ታማኝ የአገሩን ምድር መርገጡ ይታወሳል። ለውጡን […]
ሰው ሳይሆኑ ፖሊቲከኛ! ነጻ ሳይወጡ ነጻ አውጪ! (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም)

2019-10-21 ሰው ሳይሆኑ ፖሊቲከኛ! ነጻ ሳይወጡ ነጻ አውጪ! ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ሰው ከአራቱ ባሕርያተ ሥጋና ከሦስቱ ባሕርያተ ነፍስ የተፈጠረ ነው፤ እነዚህ ባሕርያት የሚከተሉት ናቸው፤ አራቱ ባሕርያተ ሥጋ፡ መሬት — ነፋስ — እሳት — ውሀ ናቸው፤ የሰው ነፍስ ሦስት ባሕርያት አሏት፤ ነባቢት፤ ለባዊትና ሕያው ይባላሉ፤ ነባቢት ማለት የምትናገር ነው፤ ለባዊት […]
መደመር በየአዳራሹ ስትምነሸነሽ፤ መቀናነስ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ዱላ ስታማዝዝ ዋለች!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-10-21 መደመር በየአዳራሹ ስትምነሸነሽ፤ መቀናነስ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ዱላ ስታማዝዝ ዋለች!!! ያሬድ ሀይለማርያም ዛሬ በአዲስ አበባ ሁለት ትላልቅ ስብሰባዎች በመንደር ጎረምሶች ተደናቅፈዋል። ንብረትም ላይ ጉዳት ደርሷል። ወጣቶችም በግራ ቀኝ ተሰልፈው ለዱላ ተገባብዘዋል። በማህበረሰባችን ውስጥ የመደመርን ጽንሰ ሃሳብን ማስረጹ ተገቢም፤ አስፈላጊም ነው። ግን የአንድ ጀንበር ሳይሆን ጊዜ የሚወስድ ሰፊ ሥራ ነው። ሕግ የማስከበሩ ሥራ ግን […]
ተደማሪ ተቃዋሚዎች (ኤርሚያስ ለገሰ – ምንባብ ብሩክ ይባስ)
2019-10-21 ተደማሪ ተቃዋሚዎች (በኤርሚያስ ለገሰ – ምንባብ ብሩክ ይባስ) “የገዢ ቁጣ የተነሳብህ እንደሆን ስፍራ ግን አትልቀቅ” ታላቁ የህይወት መጽሀፍ Filed in:Amharic
ከአብዮታዊ ዲሞክራሲ ወይም መለሲዝም ወደ ገዳ፣ ኦሮሙማ፣ መደመር ወይም ዐቢይዝም. . . (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-10-21 ከአብዮታዊ ዲሞክራሲ ወይም መለሲዝም ወደ ገዳ፣ ኦሮሙማ፣ መደመር ወይም ዐቢይዝም. . . አቻምየለህ ታምሩ * መደመር በአማርኛና በኦሮምኛ ቻይና እስካሁን ድረስ በማኦይዝም እየተገዛች ትገኛለች። ማኦይዝም የቻይና አገራዊ የፖለቲካ ፕሮግራም በመሆን የአገር አይዲዮሎጂ ሆኖ እስካሁን ድረስ የቀጠለው በአፈናና ከማኦ እስከ አሁን ያሉቱ የእምነቱ ተጋሪዎች የአንድ ነገድ ሰዎች በመሆናቸው ነው። የአፈና ቀንበር ተሰብሮ የነጻነት ነፋስ በቻይና ሲነፍስ […]
ግልፅ ደብዳቤ ለዶክተር ዓቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር (ታዬ ቦጋለ)

2019-10-21 ግልፅ ደብዳቤ ለዶክተር ዓቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ታዬ ቦጋለ የትላንቱ ቄሮ ለህዝብ ፍትህ ግንባሩን የሚሰጥ ሲሆን – የዛሬው ቄሮ ህዝብን ወግሮ በአሰቃቂ ሁኔታ የሚገድል ሆኖ ተከሰተ። የትላንቱ ቄሮ የሙስና ሠፈሮችን የሚፃረር – የዛሬው ቄሮ መሬት የሚወርር ሆነ። በጥቅሉ አደገኛው የሁለቱ ጣምራ ኃይሎች ሀገር መበጥበጫ ‘ማሺን’ “ቄሮ” ተብዬው – ከትላንቱ ቄሮ ጋር ጠረኑ የማይመሳሰል አደገኛ […]
ውስጣችን የቀረው “ህወሃታዊነት’ (በሙስጠፌ ዑመር)

| 2019-10-21 ውስጣችን የቀረው “ህወሃታዊነት’ በሙስጠፌ ዑመር ለሀገራችን ፓለቲካ ዘላቂ ‘ ፈውስ’ የምንሻ ከሆነ አንድ ነገር ማድረግ ሳይኖርብን አይቀርም። ህወሃት የተሰኘውን ፓርቲ ረስተን ህወሃት ከተባለው ክስተት/ዘይቤ phenomenon ጋር ትግል ማድረግ ይኖርብን ይሆናል። ህወሃታዊው ዘይቤ/ ልማድ በቀላሉ ከኢትዮጵያ የፓለቲካ ባህል ውስጥ በቅርቡ የሚጠፋ አይመስልም። ይህ አስተሳሰብ እኛ ብዙም ትኩረት ያልሰጠነው ስፍራ እንደ አሜባ ተደብቋል – ያ […]
በአፍና እና በአፈ-ሙዝ መካከል የሚዋልለው የኦሮሞ ፖለቲካ !!! (ሙሉአለም ገብረመድህን)

2019-10-21 በአፍና እና በአፈ-ሙዝ መካከል የሚዋልለው የኦሮሞ ፖለቲካ !!!ሙሉአለም ገብረመድህን – የኦሮሞን ፖለቲካ በየሳምንቱ ‘ላይድን የተረገመ ነው’ ማለት አይጠበቅብንም! በአጭሩ በከፍተኛ ህመም ላይ ይገኛል:: ለወጣቶቹ የሥራ ዕድል መፍጠር ያልቻለው አመራር ቅራኔን እያደሰ : ጥላቻን እየጋተ ወጣቱን ዛሬም ወደ ቤቱ እንዳይገባ ጎዳናው ላይ ቆሞ ምኒልክ የሚባል አንድ ሺህ ቶን የሚመዝን ታሪካዊ “ጠላት” ሲፈልግ ይውላል:: – ሐረር- ቆቦ […]
Egypt exerts strenuous, balanced efforts to break stalemate in GERD talks: Sisi – Ahram Online 16:35

MENA , Monday 21 Oct 2019 Egypt’s president El-Sisi with heads of delegations taking part in the second Cairo Water Week (Photo courtesy of Egyptian Presidency) President Abdel-Fattah El-Sisi said on Monday that Egypt exerted strenuous and balanced efforts to break the stalemate in talks on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). El-Sisi was speaking […]