‘I Basically Lied’: Boeing Officials Discussed 737 Max Issues Years Prior to Crashes – Sputnik 19:58

02:57 19.10.2019 Boeing has once again found itself in hot water with the US Federal Aviation Administration (FAA) and Congress after the publication of a 2016 conversation between company officials revealed concerns about the software system responsible for the deadly Lion Air and Ethiopian Airlines crashes years before the disasters occurred. The FAA has called […]

“ፊንፊኔ ላይ ቤት እንሰራላችኋለን ብለው ሜዳ ላይ ጥለውናል!!! ” የጅጅጋዋ ተፈናቃይ አሚና

2019-10-18 “ፊንፊኔ ላይ ቤት እንሰራላችኋለን ብለው ሜዳ ላይ ጥለውናል!!! ” የጅጅጋዋ ተፈናቃይ አሚና ሉሉ ከበደ   ከአስር ቀን በፊት አልጀዚራ ያናገራት አንዲት ቀድሞ የጂጂጋ ነዋሪ የነበረችና አብዲ ኢሌ ያፈናቀላት እናት ኦሮሞ። “ነገር ግን እዚህ ካመጡን በሁዋላ ሞራላችን ነው የደቀቀው። የጠበቅነውን ነገር አላገኘንም። ተቸግረናል። ተርበናል። የደረሰልን የለም። እናም እኔ በመንግስት ተስፋ የለኝም ” አሚና ነበረች አዲስ አበባ […]

የጦር መሳሪያሰዎችን የማስፈታቱ ዘመቻ ያስከተለው ስጋት!!! (በታምሩ ገዳ)

2019-10-18 የጦር መሳሪያሰዎችን የማስፈታቱ ዘመቻ ያስከተለው  ስጋት!!! በታምሩ ገዳ * ታስረው እንደተለቀቁ የሚናገሩት አቶ ሸገዲን አስተያየታቸውን ሲያራዝሙም”የመንግስት ሀይሎች ወደ መንደሮቻችን  ሲመጡ  እሮጦ ለማምለጥ የሞከረ ሰው የጥይት እሩምት ይከፈትበታል፣ ያለአንዳች ምክንያትም ይገድሉናል “ሲሉ በጸጥታ ሀይሎች ደርሶብናል ያሉት    የሰብአዊ መብት ጥሰትን አጋልጠዋል!!! —  ለ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ አርብቶ አደር  ጠመንጃ  ማለት እራሱን እና ከብቶቹን ከጠላት እና ከአስፈሪ የዱር […]

የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ

2019-10-18 የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ባለፉት ሁለት ቀናት ሲያካሂድ በቆየው ስብሰባ አሁን የደረስንበትን የትግል ምዕራፍ እና በፓርቲው ውስጥ የሚስተዋሉ ጥንካሬዎችና ጉድለቶችን በጥልቀት በመገምገም የፓርቲው ውስጣዊ ክፍተቶችን ለመቅረፍና በቀጣይ ጊዜ የሚደረገውን ትግል ስኬታማ ለማድረግ የሚያግዙ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ስብሰባውን አጠናቋል፡፡ ሰሞኑን የድርጅታችን ሊቀመንበር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ የዓለም የሰላም ኖቤል ሽልማትን […]

የቅማንት የማንነትና የራስ አስተዳደር ጥያቄ ከየት ወደ የት? ቢቢሲ/አማርኛ

የቅማንት የማንነት ጥያቄ በተነሳባቸው አካባቢዎች በተለያዩ ጊዜያት ግጭቶች እየተፈጠሩ የሰው ህይወት ጠፍቷል፤ ንብረት ወድሟል። በርካታ ቁጥር ያላቸው ሰዎችም ከመኖሪያ ቤታቸው ሲፈናቀሉ ቆይተዋል። ለመሆኑ የዚህ ሁሉ ምክንያት ምንድን ነው? የቅማንት የማንነት ጥያቄስ በምን መልኩ ተጠይቆ ምን አይነት ምላሽ ተሰጠው? የቅማንት የማንነት ጥያቄ ከውልደት አሁን እስካለበት ደረጃ ድረስ ጉዞው ምን ይመስላል? ቢቢሲ ጉዳዩን በዝርዝር ተመልክቶታል። •“በማዕከላዊና ምዕራብ […]

ተማሪዎች በተመደቡበት ዩኒቨርስቲ ብቻ ነው መማር የሚችሉት- የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር – ቢቢሲ/አማርኛ

በትናንትናው ዕለት የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ አዳዲስ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል አልክም ማለቱን ተከትሎ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ይህንን ለማለት የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሥልጣን የለውም ሲል ለቢቢሲ ተናገረ። ተማሪዎችን የመደበው የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ድርጅት ነው ያሉት በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የኮሙኑኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ደቻሳ ጉርሙ፣ ከመግለጫው በፊት በነበሩ መድረኮች ላይ በተደጋጋሚ ክልሉ ጥያቄውን ማቅረቡን […]

ወጣት ኢህአፓዎች፡ ኢህአፓ ለተሻለ ነገ እያሉ በአዲስ አበባ ቅስቀሳ ውስጥ ተሰማርተዋል

ድንቅነሽ ኢትዮጵያ 2019 October 17 “ኢህአፓ ለተሻለ ነገ“ ኢህአፓ ለተሻለ ነገ እያሉ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ተሰማርተው በተለያዩ ስፍራዎች በቅስቀሳ ላይ መሆናቸውንና በአጭር ጊዜያት ውስጥ ኢህአፓም በወጣቶች ታቅፎና ወጣቶቹም አርማውን አንግበው ከአንደበታቸው በቀጥታ በተግባር ላይ  ሆነው ያሚያሳይ ቪድዮ ስለደረሰን ይመልከቱት። በርቱ ኢህአፓዎች፤ dinkneshethiopia.com ወጣት ኢህአፓዎች፡ ኢህአፓ ለተሻለ ነገ እያሉ በአዲስ አበባ ቅስቀሳ ውስጥ ተሰማርተዋል

67 Israelis arrested overseas for khat-smuggling – Jerusalem Post 11:29

Authorities face legal troubles when trying to arresting masterminds BY YONAH JEREMY BOB  OCTOBER 17, 2019 20:38  Ali Abdi, 14, and his friend Abdulahi Yaroow, 13, chew khat in Mogadishu August 10, 2014. Grown on plantations in the highlands of Kenya and Ethiopia, tonnes of khat, or qat, dubbed “the flower of paradise” by its users, are […]

ያለንበት ሁኔታ! አቻምየለህ ታምሩ

2019-10-17 ያለንበት ሁኔታ!  አቻምየለህ ታምሩ ኢትዮጵያ ዛሬ የደረሰችበትን ቁልቁለት አንዳንድ ሰዎች ከዘመነ መሳፍንት ጋር ያመሳስሉታል። ይኽ ግን ፍጹም የተሳሳተና ዘመነ መሳፍንትን ካለመመርመር የሚሰጥ ግልብ አስተያየት ነው። ዘመነ መሳፍንት በግራኝና በኦሮሞ ወረራዎች ፈርሶ የነበረውን የኢትዮጵያ ክፍሎች እንደገና አንድ ለማድረግና ጠንካራ ማዕከላዊ መንግሥት ለመገንባት የማይሞት ራእይ የነበራቸው የአካባቢ መሳፍንት የተነሡበት የሐሳብ ዘመን ነበር። በዘመነ መሳፍንት፣ የአካባቢ መሳፍንት […]