ግልፅ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚ አብይ አህመድ(ዶ/ር) – ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

October 12, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/97453 የኖቤል  ሽልማቱ የኢትዮጵያ ሰዎች ፣ ሰው መሆናቸውን ለጨቋኝ ገዢዎች  ለማሥገንዘብ ላደረጉት ተጋድሎ  የተሰጠ ሽልማት ነው።     ክብሩ ጠቅላይ ሚኒሥቴር  ፣ዶ/ር  አብይ አህመድ ፣የ2019 ዓ/ም  የዶ/ር አልፍሬድ ብርን ሃርድ ኖቤልን የሰላም ሽልማት በመሸለሟ እንኳን ደሥ አለዎ። ሽልማቱ የኤርትራ ና የኢትዮጵያ ሰዎች ሽልማት በመሆኑም ደሥታችን እጥፍ ድርብ ነው።የሞት ድግሥ የሚደገሥባትን የኤርትራን […]

ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ – አገሬ አዲስ

October 12, 2019 መስከረም 30 ቀን 2012 ዓም(11-10-2019) እኛ ኢትዮጵያውያን ነገራትን የምናይበትና የምንገመግምበት ብሎም የምናነጣጥርበት እውቀትና ችሎታ ባለቤቶች ነን።እነዚህ ችሎታዎች በዩኒቨርሲቲ ተምረን ያገኘናቸው ሳይሆን ከዕድሜና ከተመክሮ ያካበትናቸው ግሩም ድንቅ እሴቶቻችን  ተረትና ምሳሌ፣ቅኔ፣ሰምና ወርቅ ተረባ፣ለክፉም ሆነ ለደግ፣ለምስጋናም ሆነ ለነቀፋ  ስሜታችንን የምንገልጽባቸው ቃለ ምህዳሮቻችን ናቸው። ይህም  “ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ ” የሚለው አባባላችን ለእራሱና ለቤተሰቡ ብሎም ለተወለደበት […]

የፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጊቢሳ ነገር. . . (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-10-11 የፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጊቢሳ ነገር. . . አቻምየለህ ታምሩ የታሪክ መምሕሩ ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጊቢሳ ገራሚ ሰው ነው። ከዚህ በፊት ኅብር ሬዲዮ ላይ በተከራከርንበት ወቅት «ኃይለ ሥላሴ አማራ ነኝ ብለው ያውቃሉ፤ ማስረጃውም አለኝ» ብሎኝ ነበር። እስከዛሬ ግን አለኝ ያለውን ማስረጃ ሊያቀርብ አልቻለም። የሚገርመ ነገር የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን «ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ» ቁጥር ሁለት ግለ ታሪክ ወደ እንግሊዝኛ […]

ኖቤል ጌጥ አይደለም!!! (በፍቃዱ ሞረዳ)

2019-10-12 ኖቤል ጌጥ አይደለም!!! በፍቃዱ ሞረዳ በስዊዲናዊዉ ኬሚስት፣ኢንጂነርና ኢንዱስትሪያሊስት አልፍሬድ ኖቤል ስም የተሰየመዉና ‹‹ ኖቤል›› ተብሎ የሚታወቀዉ ሽልማት በሠላም ስም ለአፍሪካዊያን ሲሰጥ ዘንድሮ ለአሥራ አንደኛ ጊዜ ይመስለኛል፡፡ በአልበርት ሉቱሊ ተጀምሮ ፣ በ1978 የግብፅ ፕሬዚዳንት አንዋር ሳዳት ከእስራኤል የወቅቱ መሪ ቤጊን ጋር ተካፈሉት በ1984 ቄስ ዴዚሞንድ ቱቱ በ1993 ኒልስን ማንዴላና ፍሬዴሪክ ዴክላርክ በ2001 ኮፊ አናን በ2004 ኬንያዊቷዋ […]

ኢትዮጵያና ዓቢይ (ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማሪያም)

2019-10-12 ኢትዮጵያና ዓቢይ ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማሪያም የገናና ጥንታዊ ታሪክ ባለቤት፣ ኩራትንና ክብርን የኑሮው መሠረትና መለያው አድርጎ የኖረ ሕዝብ፣ ቃር ቃር በሚል የባዕድ የአገዛዝ ፍልስፍና ለሀምሳ ዓመታት ያህል በውርጋጦች ተገዛ፤ የታላላቅ ሰዎች አገር የድንክዬዎች አገር ሆነ፤ ችጋር፣ ውርደት፣ ውድቀት፣ የሕዝቡ መታወቂያ ሆነ፡፡ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሕዝብ ጸሎት ሰማ፤ ዓቢይ አህመድንና ለማ መገርሳን ኮርኩሮ ቀሰቀሰ፤ ቀስቅሶ አሰማራ፤ አሰማርቶ […]

ግዞተኛ ሆነን ስለማንችለው የታገሉትን ያህል ታግለን ሰውነታችንን ማስመለስ አለብን!!! (መስከረም አበራ)

2019-10-12 ግዞተኛ ሆነን ስለማንችለው የታገሉትን ያህል ታግለን ሰውነታችንን ማስመለስ አለብን!!!መስከረም አበራ “ሃገሪቱ ውስጥ ያለሁ ጀግና እኔ ብቻ ነበርኩ፤ እኔም ስልጣን ይዣለሁ፤ ከዚህ በሃላ የሆንኩትን ብሆን ማንም ምንም አያመጣም” የሚል እሳቤ በመላው ኦሮሞ ፖለቲከኞች ዘንድ ሳይኖር አይቀርም።  ይህ እሳቤ ውሎ አድሮ “ሰው እኔ ብቻ ነኝ” ወደ ሚል የተሟላ ውድቅ እሳቤ እያደገ ነው።ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ የሚያደርገው ደግሞ ሰው […]

የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት ባልደራስ አባላትና ደጋፊዎች በጅምላ እየታሰሩ ነው!!! (የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ)

2019-10-12 የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት ባልደራስ አባላትና ደጋፊዎች በጅምላ እየታሰሩ ነው!!!  የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ (ኢትዮ 360) የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት ባልደራስ አባላትና ደጋፊዎች በጅምላ እየታሰሩ መሆኑን  የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ አስታወቀ። ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ እስክንድር ነጋ ለኢትዮ 360 እንደገለጸው  አባላቱና ደጋፊዎቹ  ወንጀላቸው ምን እንደሆነ ባልታወቀበት ሁኔታ ውስጥ በፖሊስ […]

ሀፍረት ጌጡ ኦዲፒ ለጥቅምት 2 በሰልፍ ላይ ሰልፍ ጠራች…!!! (ሀብታሙ አያሌው)

2019-10-12 ሀፍረት ጌጡ ኦዲፒ ለጥቅምት 2 በሰልፍ ላይ ሰልፍ ጠራች…!!! ሀብታሙ አያሌው የጎጃም በር እና የመከበብ ዳፋ!ጋዜጣዊ መግለጫ የሚበጠብጡ ወሮበሎች መላክ! — ኦዲፒ እስክንድርን እንደፈራችው ያህል የሰው ልጅ ፈጣሪውን ቢፈራ ኖሮ ዓለማችን ፍፁም ሰላማዊና ምርጥ በሆነች ነበረ። የኦ.ዲ.ፒ የሰልፍ ጥሪ!!! የመሪያችን ጠቅላይ ሚኒስቲር ዶ/ር አብይ የ2019 የአለም የሰላም ኖቤል ሽልማት ማሸነፍ ተከትሎ በመላው የክልላችን ወረዳዎች፤ […]

ትንሽ ስለ ኖቤል ሽልማት!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

019-10-12 ትንሽ ስለ ኖቤል ሽልማት!!! ያሬድ ሀይለማርያም Le Duc Tho (Phan Dinh Khai) ተብሎ የሚጠራው ቬትናማዊ የ1974  ኖቤል አሸናፊ የተናገረው፤ “peace has not yet been established.” ዶ/ር አብይ እንግዲህ በውስጥ ሰላማችን ላይ ደግሞ ወገብዎትን ታጥቀው እና ቆፍጠን ብለው ይሥሩና የኢትዮጵያ ሕዝብም ደግሞ ደጋግሞ ይሸልምዎት።  እኔን ጨምሮ ብዙዎች ዛሬ ያገኙትን ሽልማት በደስታ ተቀብለነዋል። የእንኳን ደስ አለዎት […]

Egypt’s Sisi, Ethiopia PM Stress Need to Overcome Nile Dam Obstacles – Asharq Al-Awsat 02:44

Saturday, 12 October, 2019 – 06:30 Egyptian President Abdul Fattah al-Sisi (R) shakes hands with Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed at the Ittihadiya presidential palace in Cairo, Egypt, June 10, 2018. (Reuters) Cairo – Walid Abul Rahman Egyptian President Abdul Fattah al-Sisi and Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed stressed on Friday the need to overcome […]