ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የ2019 የኖቤል የሠላም ሽልማት አሸናፊ ሆኑ – ቢቢሲ/አማርኛ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የ2019 የኖቤል የሠላም ሽልማት አሸናፊ ሆኑ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ለዚህ ሽልማት የበቁት ወደ ስልጣን ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ በአገራው ውስጥ ለውጥ ለማምጣት መውሰድ በጀመሯቸው እርምጃዎችና በተለይ ከኤርትራ ጋር ሠላም ለማውረድ ባደረጉት ጥረት እንደሆነ ተገልጿል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኖቤል ሰላም ሽልማት 100ኛው አሸናፊ ናቸው። የአየር ለውጥ መብት ተሟጋች የሆነችው ስዊድናዊቷ የ16 ዓመት ታዳጊ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የ2019 የሰላም ኖቤል ሽልማትን አሸንፈዋል፡፡

October 11, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/156338 Nobel Peace Prize for 2019 awarded to Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed . ዘንድሮ ለዘርፉ ከቀረቡ እጩዎች መካከል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና የ16 ዓመቷ ስዊድናዊት የአየር ንብረት ለውጥ ተሟጋች ግሪታ ተንበርግ በሰፊው ያሸንፋሉ የሚል ግምት ተሰጥቷቸው ነበር፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከ20 ዓመት በፊት ደም አፋሳሽ የነበረውንና በርካታ ሰዎች ያለቁበትን […]

ሰዎቻችን ተናግረው ከሚያስቡ አስበው ቢናገሩ ምናለ?!? (መስከረም አበራ)

2019-10-10 ሰዎቻችን ተናግረው ከሚያስቡ አስበው ቢናገሩ ምናለ?!? መስከረም አበራ ኦህዴድ ያወጣውን መግለጫ “አይከፋም” በሚል መዝግቤዋለሁ፡፡እጅግ በጣም ጥሩ የሚሆነው ግን ባለስልጣናት አስበው ቢናገሩ እንጅ ተናግረው ባያስቡ ነው፡፡ መግለጫው ተናግሮ የማሰብ ነገር ይታይበታል፡፡ተናግሮ ማሰብ የተበላሸ ግንኙነትን ሙሉ በሙሉ ላይጠግን ይችላል፡፡አስቦ መናገርን የመሰለ ነገር የለም! ሃገራችን አሁን ያለችበት ሁኔታ ስሜት እንዳቀበለ የሚጎፈሉበት አይደለም፡፡ሰከን ተብሎም ከሆነልን ጥሩ ነው!ለማንኛውም በለስልጣናትም ሆኑ […]

ከራስ ጋር ሙግት፤ የጸብ አታሞ፣ ግብዝነት እና ከእኔ በላይ…!!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-10-10 ከራስ ጋር ሙግት፤ የጸብ አታሞ፣ ግብዝነት እና ከእኔ በላይ…!!!! ያሬድ ሀይለማርያም ምነው ጸብ ጸብ አለን? ምነው በነጋ በጠባ የጸብ አታሞ መደለቅ ሆነ ሥራችን? ምነው እንደ ሥልጡን ሰው ቁጭ ብሎ መወያየት አቃተን? ምነው ሁሉም ጉልበቴን ልፈትሽ አለ? ምነው ተከባብሮ መኖር ተሳነን? ምነው መደማመጥ ከእኛ እራቀ? ምነው ሁላችንም የነገር ሰይፋችንን መዘን ለአንባጓሮ አቆበቆብን? በከፋ ድህነት እና […]

Regional leaders grace launch of Ethiopia’s refurbished Unity Park – CGTN 14:00

01:43, 11-Oct-2019 Ugandan President Yoweri Museveni being received by Ethiopian PM Abiy Ahmed upon arrival in Addis Ababa./ Photo courtesy: Ugandan Presidency A number of African leaders arrived in Ethiopia on Thursday to grace the official inauguration of the newly refurbished Unity Park, found in the restored National Palace, in the heart of Addis Ababa. […]

This is what an Ethiopian wedding looks like – Arutz Sheva 16:45

What are the differences between Ethiopian wedding customs and those of traditional Jewish law? Arutz Sheva Staff, 10/10/19 23:44 Ethiopian ceremony (illustrative)Credit: Courtesy of photographer A special conference held at the Ono Academic College discussed combining the traditions of Ethiopian Judaism with the traditional Jewish wedding ceremony according to Jewish law. Rabbi Sharon Shalom, head […]

አቶ ዐቢይ እና የኖቬል ሽልማት!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

አቶ ዐቢይ አሕመድ ከታሰበው በግማሽ እንኳ ያልተጠናቀቀውን የቤተመንግሥት ፓርክን በማስመረቅ አሳቦ ግብዣ እያደረገ ያለው ይህችን ሀገር በማመሰቃቀልና አሁን ላለችበት ቀውስ የአንበሳውን ድርሻ የሚወስደው የምዕራቡ ዓለም ነገ ይፋ በሚደረገው የሰላም ኖቬል ሽልማት አቶ ዐቢይ አሕመድን አሸናፊ እንዳደረጉት ስለነገሩት ግብዣው ለዚህ ሽልማት የደስደሱን እንደሆነ ጠርጥሬያለሁ!!! ምናልባት አንዳንዶቻቹህ ዐቢይ ምንም እንኳን አቶ ኢሳይያስ ሊገኝለት ባይችልም በዚህ ግብዣ ላይ […]

Ethiopia Condemns Egyptian Proposal for Nile Water Usage – Voice of America 15:46

By Salem Solomon, Mohamed Elshinnawi October 10, 2019 03:44 PM Ethiopia is condemning an Egyptian proposal for water allocation amid tense negotiations over the countries’ use of Nile River waters. In an Oct. 5 statement, the Ethiopian government called Egypt’s conditions for filling the massive reservoir of the Grand Ethiopian Renaissance Dam “unjustified” and disruptive […]