ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ

October 26, 2019 ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ **************** የተከበራችሁ የሀገሬ ሕዝቦች! ሰሞኑን በተከሠተው እጅግ አሳዛኝ ግጭት በዜጎቻችንና በንብረታቸው ላይ በደረሰው ሁሉ ማዘኔን አስቀድሜ ለመግለጥ እወዳለሁ፡፡ ያጋጠመን ፈተና ኢትዮጵያውያን ካልተባበርንና አንድ ሆነን ካልቆምን መንገዳችን ምን ያህል አስቸጋሪና አስፈሪ ሊሆን እንደሚችል ማሳያ ነው፡፡ ችግሩ የብሔርና የሃይማኖት መልክ እንዲኖረው ለማድረግ ተሞክሯል፡፡ […]
People of Ethiopia Requesting Extradition of hate preacher jawar Mohammed, from the U.S.

October 26, 2019 Dear Madams/Sirs, jawar Mohammed is a u.s based hate preacher, who advocate hate and violence against ,Christians , civilian business owners , fuel truck drivers and minority ethnic groups in Ethiopia. his call for violence is widely shared on Facebook and YouTube. https://www.youtube.com/watch?v=RMLLmAMWdG8 ( this is video was filmed in the democratic republic of […]
67 people killed in protests in Ethiopia: police

October 25, 2019 Reuters ADDIS ABABA: Sixty-seven were people killed in two days of protests this week in Ethiopia’s Oromiya region, the region’s police commissioner told Reuters late Friday.Sixty-two of the dead were protesters while five were police officers, Oromiya regional police commissioner Kefyalew Tefera said by phone. Thirteen died from bullet wounds and the […]
Moderator Tim Sebastian an award-winning journalist with former dictator Hailemariam Desalegn

October 24, 2019 Having resigned after several years of unrest in Ethiopia in which hundreds of protesters were killed, Hailemariam Desalegn left behind a questionable human rights record. He tells Conflict Zone’s Tim Sebastian that he began reforms now being taken up by his successor and wasn’t aware of alleged abuse in secret prisons. “If […]
Ethiopian politicians should agree a transition period, and use it wisely

October 21, 2019 byOlaana Abbaaxiiqi The first part of this paper examined the state of the Ethiopian polity, noting that it is akin to that of a country just coming out of conflict. We looked at this because some political scientists contend that premature elections, especially those held soon after a conflict, often lead to renewed instability, […]
Alerts and Messages | U.S. Embassy in Ethiopia

October 24, 2019 The embassy is monitoring reports of roadblocks preventing safe travel to and from Addis Ababa and Oromia, and large gatherings in parts of the capital. If in Oromia, we advise return to Addis Ababa via air. The U.S. Embassy is monitoring numerous reports of impromptu, private roadblocks preventing safe travel on major […]
የኦርቶዶክስንና አማራን አከርካሪ የመምታት የመጨረሻው ምዕራፍ (ምሕረት ዘገዬ)

2019-10-25 የኦርቶዶክስንና አማራን አከርካሪ የመምታት የመጨረሻው ምዕራፍ ምሕረት ዘገዬ የጠ/ሚንስትሩ የመደመር ልቦለድ መጽሐፍ እየተመረቀ ባለበት በአሁኑ ቅጽበት በአዲስ አበባና በዙሪያዋ ምን እየተደረገ ነው? መዝገብ የያዙና በሥውር የፖሊስ ኃይል ጥበቃ የሚደረግላቸው የወለጋና አርሲ ቄሮዎች በጀሞና በሌሎች የአዲስ አበባ ከተማ ህጋዊ ይዞታዎች ሥር የሚገኙ መሬቶችን እየተከፋፈሉ ነው፡፡ ካለበቂ ጥበቃ የሚገኙ ኮንዶሚኒየሞችን በር በመስበርም እየተሻሙ ነው፡፡ እነሱን ሃይ […]
መንጋን በሕግ እንጂ በፍቅር መግራት አይቻልም! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-10-25 መንጋን በሕግ እንጂ በፍቅር መግራት አይቻልም! ያሬድ ሀይለማርያም አብዲ ኢሌን ከሕግ በታች ያዋለ መንግስት ጃዋርን እያሽሞነሞነ ይዞት ሊቀጥል አይችልም!!! መንጋ ፍቅር አያውቅም፣ መንጋ ሰላም አያውቅም፣ መንጋ ክብር አያውቅም፣ መንጋ ሕግ አያውቅም፣ መንጋ ሽምግልና አያውቅም፣ መንጋ ነጻነትን አያውቅም፣ መንጋ ጉርብትና እና ወዳጅነት አያውቅም፣ መንጋ አገር አያውቅም፣ መንጋ ዲሞክራሲ እና መብት አያውቅም፣ መንጋ ዕራይ የለውም፣ መንጋ […]
ይሄ መንግሥታዊ የዘር ማጥራት ነው፤ ኦርቶዶክስና አማራ በኢትዮጵያ ምድር እንዳይኖር ተፈርዶበታል!!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-10-25 ይሄ መንግሥታዊ የዘር ማጥራት ነው፤ ኦርቶዶክስና አማራ በኢትዮጵያ ምድር እንዳይኖር ተፈርዶበታል!!! ዘመድኩን በቀለ ….መሃል አስፋልት ላይ አረጋዊውን እንደ እባብ ቀጥቅጠው ገደሉ። የእሳቸውን መሞት ካረጋገጡ በኋላ ቀጥሎ ከአዋሳ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ የተመረቀውን ልጃቸውን አቢቲ ታምራትን እየጎተቱ አምጥተው የአባትየውን አስከሬን ካሳዩ በኋላ እሱንም በተመሳሳይ መንገድ እዚያው ቀጥቅጠው ገደሉት!!! •••• በምዕራብ አሩሲ የኮፈሌ ገብርኤል ሰበካ ጉባኤ አባል ናቸው። […]
ቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ጉባኤውን አቋረጠ!!! (ሀራ ዘ ተዋህዶ)

2019-10-25 ቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ጉባኤውን አቋረጠ!!!ሀራ ዘ ተዋህዶ“እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን እዚያው አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን”ብፁዓን አባቶች * ሐረር ካራሚሌ እና በሮዳ ላይ ኹለት ክርስቲያን ወንድማማቾች ዐይናቸውን በማውጣት በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል!!— • በኦሮሚያ ልዩ ልዩ ከተሞች በምእመናንና በቤተ ክርስቲያን ላይ እየተፈጸመ በሚገኘው አስከፊ ጥቃት እና ግድያ ሳቢያ ቅዱስ ሲኖዶስ የምልአተ ጉባኤውን ስብሰባውን አቋርጠ • የተመረጡ […]