ጃዋር ብቻ ለምን ይጠይቅ ይባላል!? (ታምሩ ገዳ)

2019-10-25 ጃዋር ብቻ ለምን ይጠይቅ ይባላል!? ታምሩ ገዳ በአገር ቤት ጃዋር መሐመድ ለደጋፊዎቹ መንግሥት ጥበቃዎቼን ሊያነሳ ነው ብሎ ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ በተነሳ ግጭት በትንሹ ከ53 በላይ ንጹሃን ተገድለዋል። መንግሥት ከሳሳተ ስጋት ተነስቶ የተደረገ ጥሪ ነው ብሉዋል። የድርጊቱ ፈጻሚ መንግስት ነው ብሎ ጃዋርም ሆነ የእሱ ተከታዮች የሚያምኑት የጨለማ ድራማ የተደረገው ጥቃቱ መንግስት ላይ ብቻ ያነጣጠረ ለምን […]

የመደመር መጽሐፍ ምረቃ – የዘገምተኞችና አድር ባዮች ጭብጨባ በሚሌኒየም (አምባቸው ደጀኔ – ከወልዲያ)

2019-10-25 የመደመር መጽሐፍ ምረቃ – የዘገምተኞችና አድር ባዮች ጭብጨባ በሚሌኒየም አምባቸው ደጀኔ  – ከወልዲያ በዛሬዋ ዕለት – ጥቅምት 8 ቀን 2012ዓ.ም – የዶ/ር ዐቢይ መጽሐፍ ተመርቋል፡፡ እኔም ከዚያ በተያያዘ ራሴን ታምሜ ዋልኩ – አሁን ድረስ፡፡ የነበረኝ የEmotional Quotient አንጻራዊ የተሻለ ደረጃ ወርዶብኝ ራሴው ስቸገርና ሰዎችንም ሳስቸግር አመሸሁ፡፡ የሚገነዘብህ ሰው ሲጠፋ ራስህን ያምሃል፤ ሲያምህ ሁሉም ነገር […]

እነዚህ ኦሮሞዎች፣ እነዚህ አማሮች፣ እነዚህ ትግሬዎች…..! (ደረጄ ደስታ)

2019-10-25 እነዚህ ኦሮሞዎች፣ እነዚህ አማሮች፣ እነዚህ ትግሬዎች…..! ደረጄ ደስታ እኔ ተሸንፌያለሁ እናንተስ? እንደኔው የተሸነፋችሁ፣ እንደኔው የፈራችሁ፣ እንደኔው የዘገነናችሁ፣ የየቀኑ ፍጅት ያመማችሁ፣ ታደርጉት ጠፍቷችሁ፣ እንደኔው ያፈራችሁ 24 ሰዓቱን የተዋረዳችሁ ኑ አብረን አንገት እንድፋ። ድል ነሺዎች ይፎክሩ ያቅራሩ። ይወቁ ይራቀቁበት። እኛ ቦቅቧቃ ፈሪና በኋቃ፣ እኛ ደናቁርቱ ዝም እንበል። ይስደቡን ያዋርዱን በእኛ ቅለት እነሱ ይክበዱ። ባይገባን የወላወልን፣ እንቆምበት […]

በስልጣን ጥም አይናቸው በተጋረደ ግለሰቦችና ፈረሶቻቸው ዜጎች እየተዳጡ በወጡበት እየቀሩ ነው!!! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

2019-10-25 በስልጣን ጥም አይናቸው በተጋረደ ግለሰቦችና ፈረሶቻቸው  ዜጎች እየተዳጡ በወጡበት እየቀሩ ነው!!! ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ . የፖለቲካ ፈረስ ጋላቢዎች ወደ ስልጣን የሚጋልቡበት መስመር ላይ አልተግባቡም፡፡ አይንና ቀልባቸው መድረሻ ያሉት ላይ ነው፡፡ መድረሻ ስልጣን ላይ አይንና ቀልባቸውን ተክለው ይሸመጣጣሉ፤ የትኛው መንገድ ካሰቡበት ሊያደርሳቸው እንደሚችል፣ የትኛው ገደል እንደሚጨምራቸው አያስተውሉም፤ መድረሻ ግባቸው እንጂ መገስገሻ መንገዳቸው አያስጨንቃቸውም፡፡ ይኸው አንድ አመት! እርስ […]

“ዋቃ ነው ያወጣን! ጃዋር ላይ የታሰበው ጥቃት ደርሶ ቢሆን ኖሮ ሀገር ትፈርስ ነበር!!!” (ቀሲስ በላይ መኮንን

2019-10-25 “ዋቃ ነው ያወጣን! ጃዋር ላይ የታሰበው ጥቃት ደርሶ ቢሆን ኖሮ ሀገር ትፈርስ ነበር!!!”  ቀሲስ በላይ መኮንን ብርሀኑ ተክለአረጋይ ትናንት በጃዋር ቤት እየተሰጠ በነበረው መግለጫ ላይ ቀሲስ በላይ መኮንን የተባሉ “የኦሮሚያቤተክህነት አደራጅ፣የኦሮሚያ ዋና እምባ ጠባቂ፣የሃገር ሽማግሌና የኢሬቻ ኮሚቴ” በመግለጫው ላይ ተገኝተው ነበር። በመግለጫው ላይ የተገኙ አካላት በሙሉ በጃዋር መሪነት ሀሳባቸውን ገለፁ።የመጨረሻው ተናጋሪ ቀሲስ በላይ እንደሆኑ […]

IOM Ethiopia Publishes First Ever National Displacement Report International Organization for Migration 04:56

Posted: 10/25/19Themes: Internally Displaced Persons, Migration Research Children are playing outside displacement camps where the Displacement Tracking Matrix (DTM) is conducting its data collection in Somali region. Photo: IOM Addis Ababa – The Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia this week (23/10) endorsed the International Organization for Migration (IOM)’s inaugural National Displacement Report for Ethiopia. The […]

At least 16 dead in anti-PM Abiy protests in Ethiopia: Amnesty

Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed won the Nobel Peace Prize this month. (File photo: AFP) AFP, Addis Ababa Friday, 25 October 2019 At least 16 people have been killed in violence in Ethiopia this week that began with protests against Prime Minister and Nobel Peace Prize laureate Abiy Ahmed, an Amnesty International researcher said Friday. […]

ከጃዋር መሀመድ ጋር ዛሬ ቃለ-መጠይቅ አድርጌ ነበር! ካነሳቸው ነጥቦች መሀል ጥቂቶቹ: – ኤልያስ መሰረት

October 24, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/97762 – እስካሁን ሊገባኝ ያልቻለው ለምን በለሊት ጥበቃ ማንሳት እንደተፈለገ ነው። ከፌደራል ፖሊስም ሆነ ከደህንነት ተቋማት ጋር የነበረኝ ግንኙነት ጥሩ የሚባል ነበር። – የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነሩ ትናንት “ጥበቃዎቹ እንዲነሱ የተፈለገው የፀጥታ ችግር ስለሌለ ነው” ብሎ ነበር። እውነታው ግን ከሁለት ሳምንት በፊት እንቅስቃሴያችንን እንድንቀንስ እና በርካታ ህዝብ ከሚሰበሰብበት ቦታ ከመሄድ እንድንታቀብ ተነግሮን […]

ግጭቱ የህዝብ አይደለም፤ነገር ግን ፍላጎቱ ህዝብና ህዝብን በማጋጨት ኢትዮጵያን መጉዳት ነው” – መምህር ታዬ ቦጋለ፤ ክፍል 2-ሀ

October 24, 2019 Source: #WaltaTV|ዋልታ ቲቪ:”ግጭቱ የህዝብ አይደለም፤ነገር ግን ፍላጎቱ ህዝብና ህዝብን በማጋጨት ኢትዮጵያን መጉዳት ነው” – መምህር ታዬ ቦጋለ Facebook : https://www.facebook.com/waltainfo/ Twitter : https://twitter.com/walta_info YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij… “ጃዋር በኢትዮጵያ ፖለቲካ አያገባውም” መምህር ታዬ ቦጋለ- ነጻ ሐሳብ ክፍል 2-ለ October 24, 2019 Source #WaltaTV|ዋልታ ቲቪ:”ጃዋር በኢትዮጵያ ፖለቲካ አያገባውም” መምህር ታዬ ቦጋለ- ነጻ ሐሳብ ክፍል 2-ለ […]