International Youth Day Spotlight: IRI in the Sahel – Democracy Speaks 12:48

The international republican institute’s blog about advancing democracy worldwide Posted by Bobby Brooks Senior Program Associate, Africa Aug 31, 2020 In honor of International Youth Day (August 12), the International Republican Institute (IRI) is spending the month of August spotlighting our networks and partnerships that are empowering young people across the globe to build a […]
ከኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያወች ማህበር የተሰጠ መግለጫ

August 31, 2020 አል ዐይን አማርኛ
የትግራይ ክልል የመራጮች ምዝገባ ተጠናቀቀ

ነሐሴ 31, 2020 ሙሉጌታ አጽብሃ መቀሌ መቀሌ — ከሁለት ነጥብ ስድስት ሚልዮን በላይ መራጮች ለመመዝገብ ታቅዶ ከሁለት ነጥብ ሰባት ሚልዮን በላይ መራጮች መመዝገባቸው የተነገረበት ትግራይ ክልል ውስጥ ይካሄዳል ለተባለው ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ትናንት ተጠናቋል። የምርጫው ዝግጅት እየተካሄደ ያለው ኮሮናቫይረስን ለመከላከል ከሚደረግ ጥንቃቄ ጋር መሆኑንም ክልሉ ያቋቋመው የምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል። በአንድ አንድ የክልሉ አካባቢዎች ምዝገባው በግዳጅ ሲካሄደ […]
በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ወረራ እና የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኢፍትሃዊ ዕደላን አስመልክቶ የተደረገ ጥናት ውጤት
AUGUST 31, 2020 05:38 PM የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚፈፀም የመሬት ወረራ እና የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኢፍትሃዊ ዕደላ ጋር በተያያዘ ያደረገውን ጥናት ውጤት ይፋ አድርጓል። የጥናቱ ውጤት ዋነኛ ይዘት ከዚህ በታች ተቀምጧል። በአዲስ አበበ ከተማ መሬት ወረራ እና የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኢፍትሃዊ ዕደላ ጥናት አንኳር፥ • የከተማው አስተዳደር እያየና እየሰማ በሕገ […]
የማትደርሱለትን ሕዝብ ከጎረቤቱና ወንድሙ ጋር አታጣሉት! – ሲሳይ አጌና

By ዘ-ሐበሻ August 31, 2020 በንጉስ ኃ/ሥላሴ ዘመነ መንግስት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንግስታዊ ሃይማኖት ነበረች ።የደርግ መንግስት ሲመጣ ደግሞ የዕምነት ዕኩልነትን ያረጋገጠ ቢሆንም ፥ከእግዚአብሄር በላይ ሌኒንና ማርክስ እንዲመለኩ መትጋቱም ግልጽ ነበር።እርግጥ ነው ያኔ ሁሉም የፖለቲካ ድርጅቶች በሚባል ደረጃ ኢሕአፓም ሆነ መኢሶን ሕወሓትም ሆነ ኦነግ ሁሉም የሰማዩን አምላክ የካዱ ለምድሩ ሌኒን የሰገዱ ነበሩ።በ1983 ሕወሓት የሚመራው ኢሕአዴግ […]
News about NYC Book Talk: Barara (በራራ), Addis Ababa’s Predec… Tadias magazine

NYC Book Talk: Barara (በራራ), Addis Ababa’s Predecessor, by Habtamu TegegneThis week an online book talk is scheduled in NYC featuring author Habtamu Tegegne’s newly released …Tadias · 5h See more news about NYC Book Talk: Barara (በራራ), Addis Ababa’s Predecessor, By Habtamu Tegegne
በደቡብ ክልል ለግጭት ምክንያት ናቸው የተባሉ አመራሮች ታሰሩ

ነሐሴ 31, 2020 ዮናታን ዘብዴዎስ ሀዋሳ — በደቡብ ክልል በኮንሶ ዞን እና በአሌ ልዩ ወረዳ እንዲሁም በጉራጌ ዞን መስቃንና ማረቆ ወረዳዎች መካከል ግጭት ፈጥረው በርካቶች እንዲገደሉና ንብረት እንዲወድም አድርገዋል ያሏቸውን 34 አመራሮችና ባለሙያዎችን ማሳሰሩን የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ውስጥ ሆነው የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት ችግር የታየባቸውና ከውስጥ ሆነው ለትርምስ ምክንያት […]
የብልጽግና ፓርቲና የዶር. ዓቢይ አዲስ ዓለም

Posted on August 31, 2020 By መስፍን ወልደ-ማርያም (Mesfin Wolde-Mariam) መስፍን ወልደ ማርያም ነሐሴ 2012 እአአ ዛሬ 8/31/2020 ከሌሊቱ በኢት. ሰዓት አምስት ሆነ፤ እንቅልፍ አሻፈረኝ ስላለ የሚያስቸግረኝን ከውስጤ ላውጣው፡፡ ኢዜማ በአዲስ አበባ ከተማ የተፈጸመውን የመሬትና የቤት ዝርፊያ በማስረጃ የተደገፈ መግለጫ ማውጣቱን ሰማሁ፤ መግለጫው እንዳይሰማ በተደረገው ሕገ-ወጥ ጉልበተኛነት በመከልከሉ በቢሮው ውስጥ እንዳሰማው ሰማሁ፤ ብዙዎቻችን ስንጠረጥረውና በሀሜት ደረጃ ስናወራው […]
Sudan Calls for Scaling Up Level of GERD Negotiations to Heads of States

Sudan News Agency (Khartoum) Khartoum — The Minister of Irrigation and Water Resources Prof. Yasser Abbas said that Sudan called for a change in the method of negotiation between the three countries on the Grand Ethiopian Renaissance Dam, to enable experts and international observers to play a greater role in the negotiation. The minister pointed […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (30th August 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, August 31, 2020/APO Group/ — DailyLaboratory test: 21,499Severe cases: 344New recovered: 266New deaths: 23New cases: 1,468 TotalLaboratory test: 890,929Active cases: 31,945Total recovered: 18,382Total deaths: 793Total cases: 51,122