Inclusive National Dialogue Is A Priority For Ethiopia – Analysis – Eurasia Review 01:31

Ethiopia’s flag. Inclusive National Dialogue Is A Priority For Ethiopia – Analysis August 23, 2020 By ISS The 29 June murder of popular Ethiopian singer Hachalu Hundessa from the Oromo ethnic group has reignited ethnic violence in the country. Over 200 people have died and businesses and personal property have been destroyed mainly due to mob attacks with largely […]

ሽግግሩ ወደ ህሊና ቁስልነት እየተለወጠ ነው!!! (ያሬድ ጥበቡ)

2020-08-22 ሽግግሩ ወደ ህሊና ቁስልነት እየተለወጠ ነው!!! ያሬድ ጥበቡ * ከመጥበሻው ወደ እሳቱ መወርወራችንም የማይታበል ሃቅ  ነው!!! ከታች የተያያዘው ፅሁፍ፣ በዛሬው ዕለት ከ4 ዓመታት በፊት ለወያኔ መሪዎች የተላለፈ ተማፅኖ ነበር። ዛሬም ለኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ይሠራ ይመስለኛል። ቢያንስ ወያኔ በፊትለፊት “ለትግሬ የበላይነት እሠራለሁ” ብሎ ካድሬዎቹንና ባለሃብቶቹን ሲያናግር አልተያዘም። ቢያንስ ወያኔ የገጠር ወንጀለኞች ቆመጥ ይዘው ሲገቡ እያጀበ፣ […]

የዘር ጨፍጫፊዎቹና አሳራጆቹን የኦሮሚያ ፖሊሶች ተዋወቋቸው…!!! (ዘመድኩን በቀለ)

2020-08-22 የዘር ጨፍጫፊዎቹና አሳራጆቹን የኦሮሚያ ፖሊሶች ተዋወቋቸው…!!!  ዘመድኩን በቀለ  • ይሄ ፖሊስ እኮ ነው “አልታዘዝኩም” ብሎ ኦርቶዶክሳውያን የተዋሕዶ ልጆችን ቆሞ ሲያርድ ሲያሳርድ የዋለው። ህዝቡ እውነት አለው።  ኦሮሚያን የምድር ሲኦል አድራጊዎቹ እነዚህ ናቸው። አራጆች አባት ያሳርዳሉ። ፖሊሶች ደግሞ ልጅ ወደ ዘብጥያ ያወርዳሉ። ይሄው ነው።  * የኦሮሚያ ፖሊስ እንዲህ ነው:- ፀረ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነው። የኦሮሚያ ፖሊስ የሸዋ ኦሮሞን ይጸየፈዋል። “ነፍጠኛ […]

የጄነራል ኃየሎም አሟሟት እና የአቶ ሊላይ ‘አዲስ መረጃ’! (ዳዊት ከበደ)

2020-08-22  ጄነራል ኃየሎም አሟሟት እና የአቶ ሊላይ ‘አዲስ መረጃ’! ዳዊት ከበደ በፋና ሚዲያ ላይ የቀረበውን፤ የአቶ ሊላይን ቃለ ምልልስ ያደመጠ ማንኛውም ሰው፤ በትርክቱ መማለሉ አይቀርም። ሆኖም ልብ አንጠልጣዩ ትርክት ስለጄነራል ኃየሎም አሟሟት ሊነግረን ሲታትር፤ አንድ ቦታ ላይ ስህተት እንዳለ – ያን ጊዜ ገባን። በሚቀጥለው ትርክት ደግሞ “አበበ ገላው ፕሮፌሰር አስራትን ሰልሎ አሳሰራቸው” ሲለን፤ ነገሩ እያሳቀ […]

አህመዲን ጀበል በሞጣ ላይ አቀነባብሮ የሰራዉ ድራማ ሰሞኑን ያስቃዠዉ ጀምሯል…!!! (አህመዲን ሱሌይማን)

2020-08-22 አህመዲን ጀበል በሞጣ ላይ አቀነባብሮ የሰራዉ ድራማ ሰሞኑን ያስቃዠዉ ጀምሯል…!!! አህመዲን ሱሌይማን” በአማራ ክልል መስኪድ አልተቃጠለም ለማለት አይደለም። በእስቴ የተቃጠሉት ይጠቀሳሉ። የሞጣዉ ግን የተለየ ኬዝ። አንዳጁ እራሱ አልቃሹ አካል ነበር። የእስቴዉን እንደ ሞጣዉ ያላጮሁት ከኦሮሚያ መስኪድ ቃጠሎዎች በፊት የተፈፀመ ስለነበር ነዉ!!! በአብዛኛዉ የሞጣ ከተማ ሙስሊሞች ተከራይተዉ ንግድ የሚሰሩበትን ህንፃ አገር ለመበጥበጥና ህዝብን ለማባላት ሆን ብሎ […]

“በአሳሳ ባልና ሚስቱ ቤታቸው ውስጥ እንዳሉ ነው የተገደሉት”- ቤተሰብ

ነሐሴ 21, 2020 ጽዮን ግርማ Source: https://amharic.voanews.com/a/oromia-protest-8-21-2020/5553155.htmlhttps://gdb.voanews.com/9617342C-991C-4CB8-ADF0-0255A9D4FD3A_cx0_cy39_cw0_w800_h450.jpg ዋሺንግተን ዲሲ — በኦሮምያ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች ምንም ዓይነት የተቃውሞ እንቅስቃሴ ሳይኖር ሰላማዊ ዜጎች በፀጥታ ኃይሎች መገደላቸውን የሟቾች ቤተሰቦች ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ። በተለይ አሳሳ በተባለው ከተማ በመኖርያ ቤታቸው ውስጥ እንዳሉና ከመስጂድ ሲወጡ የተገደሉ ሰዎች መኖራቸውን ቤተሰቦቻቸው ተናግረዋል። በሌሎች አካባቢዎችም በተመሳሳይ ሕፃናትና አዛውንት መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጸዋል። የኦሮምያ የፀጥታ አስተዳደር ቢሮ […]

በኢትዮጵያ የተከሰተው አለመረጋጋት አሳሳቢ መሆኑን 20 የአሜሪካ ኮንግረስ ኣባላት ለአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ጻፉ።

August 22, 2020 በኢትዮጵያ የተከሰተው አለመረጋጋት አሳሳቢ መሆኑን 20 የአሜሪካ ኮንግረስ ኣባላት ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ ደብዳቤ ጻፉ። A letter written by 20 members of the United States Congress to Secretary of State Mike Pompeo expressed “serious concerns about the recent unrest in Ethiopia.”20 members of the United States Congress write to Secretary […]

ባልደራስ የዛሬው የተወሰኑ ፓርቲዎች የብሄራዊ መግባባት ጉባኤ አግላይ ነው ሲል ቅሬታ አቀረበ

August 22, 2020 – Konjit Sitotaw ባልደራስ የዛሬው የተወሰኑ ፓርቲዎች የብሄራዊ መግባባት ጉባኤ አግላይ ነው ሲል ቅሬታ አቀረበ – ሁሉን አቀፍ ያልሆነ የብሄራዊ መግባባት መድረክ ብሄራዊ መግባባትን አያመጣም! – ባልደራስ– በአሁኑ ሰዓት በብሄራዊ መግባባት ዙሪያ የተወሰኑ ፓርቲዎች ውይይት እያደረጉ እንደሆነ እያየን ነው። የሃገራችን ሰው በአንድ እጅ አይጨበጨብም ይላል። ብሄራዊ መግባባት የሚመጣው እኮ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ […]