ዝነኛና ታዋቂ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ስለ ሕዳሴ ግድብ ድምፃቸውን ሊያሰሙ ነው
August 22, 2020
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት 1,368 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ25 ሰዎች ህይወት አልፏል።

August 22, 2020 – Konjit Sitotaw በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ39 ሺህ አለፉ። ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 19,776 የላብራቶሪ ምርመራ 1,368 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ25 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 567 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 39,033 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 662 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 14,480 […]
በኦሮሚያ ክልል 13 ከተሞች በተካሄዱ ሰልፎች ሰዎች መሞታቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ

August 20, 2020 249 በተስፋለም ወልደየስ በኦሮሚያ ክልል በ13 ከተሞች በተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎች ቁጥራቸው በወል ያልታወቀ ሰዎች ህይወት መጥፋቱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። ኮሚሽኑ የጸጥታ ኃይሎች ተመጣጣኝ ያልሆነ ኃይል ከመጠቀም እንዲቆጠቡ ጥሪውን አቅርቧል። ኮሚሽኑ ይህን ያለው በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ቀናት በተካሄዱ ሰልፎች ላይ ስለደረሱ የሞት እና እና የአካል ጉዳቶች በተመለከተ ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ […]
በኦሮሚያ ክልል ዳኞች እስር እና ድብደባ እየደረሰብን ነው አሉ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

August 22, 2020 በሐይማኖት አሸናፊ በኦሮሚያ ክልል ባለፈው አንድ ወር ውስጥ ያጋጠሙ የተለያዩ የጸጥታ ችግሮችን ተከትሎ ዳኞች ስራቸውን በሚያከናውኑበት ወቅት በፖሊስ ድብደባ እየደረሰባቸው እንደሆነ እና ከሕግ አግባብ ውጪም እስር እየደረሰባቸው እንደሆነ ገለጹ። “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” በዝርዝር ያጣራቸቸው ሁለት ጉዳዮችም ይህንን አረጋግጠዋል። ባለፈው ሐምሌ ወር መጀመሪያ በቁጥጥር ስር የዋሉት የአዳሚ ቱሉ ወረዳ ፍርድ ቤት የወንጀል ችሎት ዳኞች […]
የወላይታ ዞን አመራሮች ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ ተወሰነ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

August 22, 2020 16 የወላይታ ዞን አመራሮች ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ ተወሰነበደቡብ ክልል የብልጽግና ፓርቲ አስተባባሪ ኮሚቴ፤ በወላይታ ዞን የፓርቲው አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት ከፓርቲው እና ከመንግስት ስራ ኃላፊነታቸው ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ነሐሴ 14፤ 2012 ጀምሮ እንዲነሱ መወሰኑን አስታወቀ። አስተባባሪ ኮሚቴው ውሳኔውን ይፋ ያደረገው ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ባወጣው መግለጫ ነው። መግለጫው ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ የተባሉትን ኃላፊዎች በስም ባይዘረዝርም በወላይታ […]
በኢትዮጵያ እስር ቤቶች እና ማጎሪያ ጣቢያዎች ኮሮና ቫይረስ እየተስፋፋ ነው

August 21, 2020 – Konjit Sitotaw COVID-19 Spreads Inside Ethiopian Detention Centers By VOA English በኢትዮጵያ እስር ቤቶች እና ማጎሪያ ጣቢያዎች ኮሮና ቫይረስ እየተስፋፋ እንደሆነ እንግሊዝኛው ቪኦኤ ዘግቧል፡፡ በኦሮሚያ ክልል የአዳማ ከተማ ጤና ባለሙያዎችን የጠቀሰው ዘገባው፣ በከተማዋ አንዳንዴ በእስር ቤቶች ባንድ ክፍል ውስጥ እስከ 150 ታሳሪዎች ይገኛሉ ብሏል፡፡ በሰኔ በክልሉ የተከሰተውን ሁከት ተከትሎ በርካታ ሰዎች […]
በወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ታሪክ ላይ የተሰራ ዘጋቢ ፊልም

August 21, 2020
GERD is meant to connect millions to power grid. Scholars’ in Norway present papers on GERD
Friday, August 21, 2020 Source: https://www.gudayachn.com/2020/08/gerd-is-meant-to-connect-millions-to.html The Ethiopian herald News Paper August 20 , 2020 BY STAFF REPORTER Addis Ababa ************************** (EPA)ADDIS ABABA – Over sixty-million rural people who have no access to electricity are counting down the days to the first energy generation of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). Ethiopian Common Forum in […]
TV review: Ethiopia is a country on the up – The Irish News 20:33

Billy Foley 22 August, 2020 01:00 Billy Foley African Renaissance: When Art Met Power, BBC 4, Monday ETHIOPIA is the poster child of an African economic recovery and where Afua Hirsch started her three-part series on the history of Africa through art. Landlocked, predominately Christian and mountainous, Ethiopia is unique in the continent. Prior to […]
Unrest in Ethiopia Further Raises Suspicion, Division in Oromo Region – Voice of America 11:19

Aug 21, 2020