ኬንያዊው ጋዜጠኛ ፈቃድ አልነበረው – ዐቃቤ ሕግ

ነሐሴ 17, 2020 መለስካቸው አምሃ አዲስ አበባ — በጋዜጠኝነት ሞያ ውስጥ ሲሰራ በፖሊስ እንደተያዘ ሲዘገብለት የነበረው ኬንያዊው ያሲን ጁማ በጥርጣሬ የተያዘው አቶ ጀዋር መሀመድ ቤት እንደሆነና ጋዜጠኛ መሆኑን እንደማያውቅ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። የተጠርጣሪው ጠበቃም ደምበኛቸው ለፍርድ ቤት በሰጠው ቃል የመረጃ ቴክኖሎጂ ባለሞያ እንደሆነ መግለጽን ለቪኦኤ ተናገሩ። ያሲን ጁማ እንዲፈታ ትዛዝ መስጠቱንም ዐቃቤ ሕግ ገልጿል። ዝርዝሩን ከተያያዘው […]
የዜጎች መገደልና መፈናቀል እንዲቀጥል እያደረጉ ያሉ የባለስልጣናት መርዝ ቃላት.. !!! (ብርሀኑ ተክለያሬድ)

2020-08-18 የዜጎች መገደልና መፈናቀል እንዲቀጥል እያደረጉ ያሉ የባለስልጣናት መርዝ ቃላት.. !!! ብርሀኑ ተክለያሬድ 1. “ሚሊዮኖች ቢሞቱም ኢትዮጵያ አትፈርስም” ይህን የጠቅላይ ሚኒስትሩን መፈክር ተከትሎ ብዙ ባለስልጣናት “ኢትዮጵያ አትፈርስም” እያሉ ሲደጋግሙት የሚውሉት መፈክር ነው በእርግጥ ሀገር እየመራን ነው የሚሉ ግለሰቦች ሀገራችን አትፈርስም ቢሉ ክፋት የለውም። ይሁንና ዜጎች ራሳቸው ባቀኑት ሀገርና ዋጋ በከፈሉባት ሀገር በአሰቃቂ ሁኔታ እየተከታተፉ ሲሞቱና […]
አራጁና አውዳሚው ቄሮ – የማን የግል ንብረት ነው…?!? (ዘመድኩን በቀለ)

2020-08-18 አራጁና አውዳሚው ቄሮ – የማን የግል ንብረት ነው…?!? ዘመድኩን በቀለ ቀዝቃዛ ውኃ እየተጎነጨህ አንብበው። ሂዊና ኦኒ (ህወሓትና ኦነግ) ተረጋጉ። አትንቀዥቀዡ። የዠለጡኩት ብልፂትን ነው። ( ብልጽግና)። ሂዊ አትንቀዥቀዢ። ግደፊሞ ቧአይ? ••• ይኸውልህ ኦጎኖቼ ቄሮ ማለት የኦህዴድ የእጅ ሥራ ውጤት ነው። ቄሮን ሰልፍ ሲያስወጣ የነበረው፣ ሰልፍ ያስወጣውንም ቄሮ መልሶ በጥይት አናት አናቱን ግንባሩን እየበረቀሰ ሲያጋድመው፣ ሲረፈርፈውና ሲበትነው […]
«አብይ አህመድ የወያኔ ዘመኑን የፍርድ ቤት ድራማ አጠናክሮ ቀጥሎበታል …!!! (አሳፍ ሀይሉ)

2020-08-18 «አብይ አህመድ የወያኔ ዘመኑን የፍርድ ቤት ድራማ አጠናክሮ ቀጥሎበታል …!!! አሳፍ ሀይሉ * … አቡነ ጴጥሮስ በመትረየስ ሲረሸኑ፣ በላይ ዘለቀ በአደባባይ ሲሰቀል፣ እነ ጄነራል አማን አንዶም ቤታቸው በታንክ ሲጨፈለቅ፣ እነ ፋንታ በላይ በተሸሸጉበት በጥይት ሲቆሉ፣ እነ እስክንድር ሲታሰሩ፣ ሲፈቱ፣ ሲወቀጡ፣ ዝም ብሎ ከሩቅ ባሻጋሪ እየተመለከተ የተቀመጠ ህዝብ – አሁንም ገና ብዙ ግፍ እጁን አፉ ላይ […]
የእነ አዳነች አበቤ የለየለት አፓርታይዳዊ አስተሳሰብ እና ክሹፍ መረጃቸው…!!! (ጌታቸው ሽፈራው)

2020-08-18 የእነ አዳነች አበቤ የለየለት አፓርታይዳዊ አስተሳሰብ እና ክሹፍ መረጃቸው…!!! ጌታቸው ሽፈራው ( “ኦሮሚያ ውስጥ ያሉ ቅርንጫፎች (የፌደራል ተቋማት) ኃላፊዎች ኦሮሞ መሆን አለባቸው”) የገቢዎችና ጉምሩክ ሚኒስትሯ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ቢቢሲ ላይ ቀርበው ስለተቋማቸው ለማስተባበል ጥረዋል። ይሁንና ሌላ ተጨማሪ ስህተት ፈፅመዋል። ሕዝብ አያውቅም ብለው አሳሳች መረጃዎችን ተናግረዋል። ከእነዚህ መካከል አንደኛው “አብዛኛው የጉሙሩክ ቅርንጫፎች ኦሮሚያ ክልል ውስጥ […]
አዲስ አበቤ አለሁ ብለሻል፤ ተበልተሽ አልቀሻል!!! (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

2020-08-18 አዲስ አበቤ አለሁ ብለሻል፤ ተበልተሽ አልቀሻል!!! አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው *… እነ ዐቢይም ብልጭልጭ ነገር እያሳዩ የአዲስ አበባን ሕዝብ አፍዝዘውና አደንዝዘው ጥሬ ቆርጥሞ ለዘመናት በመቆጠብ የገነባውን ኮንደሚንየም ቤቱንና የከተማውን መሬት እየዘረፉት እንዲሁም ቤቱን እያፈረሱ እንደቆሻሻ እየጠረጉት ይገኛሉ.. !!! እነኝህ ሰዎችማ እውነትም እንዳሉት ቁማሩን ተክነውበት የለም እንዴ??? የኦሕዴድ ጎጋዎች እንኳ ሰው ሆነው እንዲህ አፍዝዘውና አደንዝዘው ጭራሽ ከፊሉን […]
ወላይታ እና አጤምኒልክ…!!! (ሳሚ ዘብሔረ ኢትዮጵያ)

2020-08-18 ወላይታ እና አጤምኒልክ…!!! ሳሚ ዘብሔረ ኢትዮጵያ ይድረስ ሰሞኑን ስለወላይታ ለሚያቀረሹ የወላይታ ተቆርቆሪ ነን ባይ ጽንፈኞች….. የወላይታው ንጉሥ ጦና አልገብርም ብለው አስቸገሩ፤ እንዲያውም የገበረውን ሀገር ሁሉ እየወጉ እንደገና እንዲከዳ ያደርጉ ጀመር፤ በዚህም ምክንያት ራሳቸው አጤ ምኒልክ በ1887 ዓ.ም ኅዳር 7 ቀን ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ ወላይታ ጉዞ ጀመሩ፤ ከወላይታ የግዛት ወሰን ሾሊ የሚባለው ቦታ ሲደርሱም […]
African Renaissance: When Art Meets Power – BBC 04:23

In Ethiopia, Afua Hirsch traces a proud 3,000-year history as significant as any civilisation in the west. A beacon for the black diaspora, Ethiopia’s story is one of defiant independence, of kings and communists, of a country that has survived catastrophe but bounced back, underpinned by a culture inspired by an ancient faith and devotion. […]
Ethiopia: PP Executive Committee Concludes Meeting, Sets Directions – Ethiopian News Agency (Addis Ababa)

Ethiopian News Agency (Addis Ababa) 18 August 2020 Addis Ababa — The Executive Committee of Prosperity Party today discussed on current national issues and set directions on its future tasks. In a statement issued following the meeting, the Executive Committee reviewed the achievements, challenges and hopes over the past two years. The reform measures that have […]
Ethiopia: Premier Kicks Off Three Tourist Site Redevelopment Projects – Addis Fortune (Addis Ababa)

17 August 2020 Addis Fortune (Addis Ababa) Three billion Birr is planned to be raised at a fundraising gala dinner in order to fund redevelopment projects. Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) has formed a national committee that intends to mobilise funds for the redevelopment of tourist attraction sites in three regional states: Amhara, Oromia and Southern […]