Atrocities Committed Against Innocent Civilians in the Arsi and Bale Regions of Ethiopia Dr. Assefa Negash

August 26, 2020 A Report Compiled and Written by Mr. Belay Manaye (an Ethiopian Journalist) – Center for the Advancement of Rights and Democracy (CARD[1]). Translation of the original Amharic language text into English by Dr. Assefa Negash Amsterdam, the Netherlands – 25th of August 2020 E-mail address: Debesso@gmail.com Atrocities Committed Against Innoncent Civilians in Bale and Arsi (Ethiopia) […]
አሜሪካ ፡ የፖምፔዮ ጉብኝት አንድምታና ለኢትዮጵያ ያለው ፋይዳ _ ቢቢሲ / አማርኛ

ከ 6 ሰአት በፊት የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ ጎረቤት አገር ሱዳን ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድም ወደ ካርቱም አቅንተዋል። ፖምፔዮ ከሰባት ዓመታት በኋላ ሱዳን የጎበኙ ከፍተኛ የአሜሪካ ባለሥልጣን ናቸው። ለመጨረሻ ጊዜ አንድ ከፍተኛ የአሜሪካ ልዑክ ሱዳን የጎበኘው በፈረንጆቹ 2013 ሲሆን የኦባማ ውጭ ጉዳይ ኃላፊ የነበሩት ኮንዶሊዛ ራይስ ነበሩ ካርቱምን የረገጡት። ፖምፔዮ በእስራኤል የነበራቸውን […]
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስትያን፡ «የመንግሥት ባለሥልጣናት ሓላፊነታቸውን በወቅቱ እና በብቃት አልተወጡም» ቢቢሲ / አማርኛ

ከ 59 ደቂቃዎች በፊት ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ፤ ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም ምሽት በአዲስ አበባ መገደሉን ተከትሎ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ በአንዳንድ አለመረጋጋት መከሰቱ ይታወሳል። ይህንን በማስመልከት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዛሬ [ረቡዕ] ረፋዱን መግለጫ አውጥታለች። መግለጫው ‘በኦሮሚያ ክልል በአንዳንድ ዞኖች ተቀነባብረው በተፈጸሙ ጥቃቶች የተጎዱ የቤተክርስቲያኗ ምእመናንን መርዳትና መልሶ ማቋቋምን አስመልክቶ’ የወጣ እንደሆነ […]
Ethiopians embrace federalism but are split over whether it should be ethnic or geographic, Afrobarometer survey shows

25 Aug 2020 A majority of Ethiopians view federalism with independent regional governments as the best form of government for the country, a new Afrobarometer survey shows. But citizens are evenly divided as to whether Ethiopia’s federalism should continue to be based on regions defined by ethnicity or should change to a system based on […]
Sudan and Ethiopia vow to resolve Blue Nile dam dispute – Al Jazeera 14:27

Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed being welcomed by his Sudanese counterpart Abdalla Hamdok at Khartoum airport [Anadolu] Ethiopia and Sudan have said they would make every effort to reach a deal on a giant hydropower dam on the Blue Nile River that has caused a bitter dispute between Addis Ababa and Cairo over water supplies. […]
Sudan and Ethiopia pledge to push for deal on Blue Nile dam – Reuters 12:26

AUGUST 25, 2020 / 12:15 PM KHARTOUM (Reuters) – Ethiopia’s prime minister and Sudan’s leadership said on Tuesday they would make every effort to reach a deal on a giant hydropower dam on the Blue Nile that has caused a bitter dispute between Addis Ababa and Cairo over water supplies. Ethiopia, Egypt and Sudan failed […]
The genesis of ethnic tension in Ethiopia BBC03:16

Hachalu Hundessa’s father: ‘He died standing for his people’ Hachalu Hundessa’s father: ‘He died standing for his people’Close Hachalu Hundessa’s father Hundessa Bonsa says that his son stood for truth and for the Oromo people. The Ethiopian singer was killed on 29 June 2020, sparking ethnic unrest which has left hundreds dead. In Oromia, many […]
ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ባቀረበው ጽሁፍ ላይ አጭር አስተያየት (አበጋዝ ወንድሙ)

2020-08-25 ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና በ ‘ብሄራዊ መግባባት ውይይት መድረክ’ ላይ ባቀረበው ጽሁፍ ላይ አጭር አስተያየት አበጋዝ ወንድሙ ፕሮፌሰር መረራ ‘በኢትዮጵያ የሀገረ–መንግስት ግንባታ የታሪክ ዳራ: በእኩልነት ላይ የተመሰረተች ሀገር ለመፍጠር የተደረጉ ሙከራዎች፣ ያጋጠሙን የታሪክ ፈተናዎችና ያመለጡን እድሎች በብሔራዊ መግባባት መነጽር ሲታይ’ የሚል ጽሁፍ በፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አዘጋጅነት የተካሄደው ብሄራዊ መግባባት ውይይት መድረክ ላይ አቅርቦ ነበር […]
“በኢትዮጵያ ውስጥ ወራሪ ማለት ተገቢ ባይሆንም ወራሪ የሚሉ ከሆነ ግን ወራሪ ኦሮሞ ብቻ ነው!” (ዶ/ር ላጲሶ ጌ ዴሌቦ)

2020-08-25 “በኢትዮጵያ ውስጥ ወራሪ ማለት ተገቢ ባይሆንም ወራሪ የሚሉ ከሆነ ግን ወራሪ ኦሮሞ ብቻ ነው!” ዶ/ር ላጲሶ ጌ ዴሌቦ ዶ /ር ላጲሶ የ16ተኛውን ክፍለ ዘመን የኦሮሞ ወረራ እንቅስቃሴ እንዲህ አስቀምጠውታል። በግምት ከ1520ዎቹ እስከ 1620ዎቹ ባለው በአንድ ምዕተ-ዓመት ጊዜ ውስጥ በደቡብ ምስራቅ ከቦረና በፍለሳ (migration) ስምሪት በመንቀሳቀስ የበሩማ ኦሮሞ ጎሳዎች በምስራቅና በሰሜን በጥንቱ የባሌ፣ የደዋሮ፣ የአዳል፣ የአርጎባ፣ […]
ይድረስ ለግርማዊ ዳግማዊ አጼ ምኒልክ ንጉሠነገሥት ዘኢትዮጵያ!!! ( በቴዎድሮስ ጸጋዬ – ኢትዮጵያዊ)

2020-08-25 ይድረስ ለግርማዊ ዳግማዊ አጼ ምኒልክ ንጉሠነገሥት ዘኢትዮጵያ!!! በቴዎድሮስ ጸጋዬ – ኢትዮጵያዊ ግርማዊ ሆይ አንድ ቅሬታ አለኝ?!? ጃንሆይ፤ እርግጥ ይህ ቀን የምስጋና ቀን ነው፡፡ የ“እንኳን ተወለዳችሁልን” የ “እንኳን አገራችንን ተደፍታ ከነበረበት አቀናችሁልን” እለት፡፡፡፡ ስለሆነም፣ ንጉሠነገሥት ዳግማዊ ምኒልክ እና እቴጌ ጣዪቱ ሆይ፣ እነሆ በጋራ የልደት ቀናችሁ ፍቅሬን፣ ክብሬን እና ምስጋናዬን ተቀበሉ፡፡ የአባት አያቶቻችሁን የነገሥታቱን የእነአብርሃ እና አጽበሀን፣ […]