ጄኔራሉን ኣላባረርንም ከመስከረም 30 በኋላ የተሰጠ የከፍተኛ መኮንኖች ሹመት ተቀባይነት የለውም – ጌታቸው ረዳ

ትናንት ከመቀሌው አሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ ወደመጡበት የተባረሩ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንን የሉም ሲሉ የሕወሃት ሥራ አስፈጻሚ አባል ጌታቸው ረዳ በፌስቡክ ገጻቸው አስፍረዋል፡፡–ጌታቸው ወታደራዊ አዛዡን በስም ባይጠቅሱም፣ ከመስከረም 30 በኋላ የተሰጠ የእሳቸውም ሆነ የሌሎች ከፍተኛ መኮንኖች ሹመት በትግራይ ክልል መንግሥት ተቀባይነት እንደሌለው ግን ለተጠቀሱት መኮንን ተነግሯቸዋል ብለዋል፡፡–የክልሉ መንግሥት ሕጋዊ ካላቸው ነባሮቹ የሰሜን ዕዝ አዛዦች ጋር […]

How the Nile dam might fix Sudan’s floods – BBC 21:04

31 October 2020 In our series of letters from African journalists, Zeinab Mohammed Salih looks at what Sudan makes of Ethiopia’s controversial Nile dam. Unprecedented flooding in Sudan this year led to the deaths of more than 100 people and affected 875,000 others. Entire residential neighbourhoods were destroyed while power and water supplies were disrupted […]

ከአንድ አመት በፊት የተጀመረው የኦሮ-ማራ መድረክ ወደ ብሄራዊ መድረክነት ማደጉ ተገለጸ

October 31, 2020 – Konjit Sitotaw አዲስ ዘመን – በአዳማ ከተማ ትናንት መድረኩ ሲከፈት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ሊንጮ ለታ፣ ከዚህ ቀደም በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች በሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተነሳውን ውዝግብ ተከትሎ ችግሩን ለማርገብ መድረኩ በጠቅላይ ሚኒስትሩ አነሳሽነት የዛሬ ዓመት አካባቢ መጀመሩት አስታውሰዋል። – መድረኩ ወደ ብሄራዊ መድረክነት መሸጋገሩን አስታውቀው፣ መድረኩ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ […]

አስጊው የአብይ/ኢሳይስ የጦር ዝግጅት እና ህወሃት – ጋዜጠኛ አብርሃ በላይ

October 31, 2020 – Konjit Sitotaw ጋዜጠኛ አብርሃ በላይየኢትዮ ሚዲያ መስራች እና ዋና አዘጋጅ – የህወሃት አቋም አለማወቅ ውድ ዋጋ ያስከፍላል። ደርግ እድሜው ያጠረው ያንን ሀቅ ባለማወቁ ነበር። ትህነጎች የሚናገሩትን 100% በሚባል መልኩ ይተገብሩታል። ቢመረንም ሀቅ ነውና መቀበል ግድ ይለናል። –የጠላነውን ማናናቅ አይጠቅመንም። ይልቁንስ የጠላት ጠንካራ ጎኑ ምንድነው ብሎ መፈተሽ አዋቂነት ነው። የአብይ ስህተት እንደውቅያኖስ […]

ትግራይ የለውጥ ተቋዳሽ እንዳትሆን ህወሓት እንቅፋት ሆነ ሲል የኤርትራ መንግሥት ከሰሰ።

October 31, 2020 የኤርትራ መንግሥት ህወሓት ወነጀለ DW : “በአፍሪካ ቀንድ መታየት ከጀመረው ለውጥ ትግራይ ተቋዳሽ እንዳትሆን ህወሓት እንቅፋት ሆነ” ሲል የኤርትራ መንግሥት ከሰሰ። የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ባለፈው ሳምንት “የኢሳያስ ስርዓት ከትግራይ ህዝብ ጠላቶች ጋር ተሻርኮ ዳግም ወደ ደም መቃባት ሊያስገባን ላይ ታች በማለት ላይ ይገኛል” ብሎ ነበር። “በአፍሪካ ቀንድ መታየት ከጀመረው ለውጥ ትግራይ ተቋዳሽ […]

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – የውይይትና ድርድር አቋርጦ ወጣ!

October 31, 2020 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – በፓርቲዎችና ባለድርሻ አካላት መካከል ከተጀመረው ሐገራዊ የውይይትና የድርድር መድረክ ላይ አቋርጦ ወጣ! << ቀይ መስመራችን ታልፏል! ህዝብን ለመከፋፈል እየተሰራና በመዋቅር የተደገፈ ህዝባዊ ጥቃት እየተፈፀመ ባለበት ለጉባኤ አብረን መቀመጥ አንችልም! >> // አብን // የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – በፓርቲዎችና ባለድርሻ አካላት መካከል ከተጀመረው […]

“ብልፅግና ፓርቲ አማራን ከዘር ጭፍጨፋ ለመታደግ አቅም ሳይሆን ፍላጎት ጭምር የለውም” ሲሉ አቶ ማሙሸት አማረ ገለፁ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥቅምት 21 ቀን 2013 ዓ.ም…

October 31, 2020 “ብልፅግና ፓርቲ አማራን ከዘር ጭፍጨፋ ለመታደግ አቅም ሳይሆን ፍላጎት ጭምር የለውም” ሲሉ አቶ ማሙሸት አማረ ገለፁ።አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥቅምት 21 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋፈለገ ግዮን በገጹ እንዳሰፈረው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ማሙሸት አማረ “ብልፅግና ፓርቲ አማራን ከዘር ጭፍጨፋ ለመታደግ አቅም ሳይሆን ፍላጎት ጭምር የለውም” ሲሉ ገልፀዋል።በተጨማሪም […]

Tel Aviv U launches programme to preserve knowledge of Ethiopian Jewish bible – Jewish News 08:47

‘These cultural treasures are facing extinction’ according to the professor leading the new ‘rescue operation’ By JTA October 31, 2020, 12:37 pm Ethiopian Jew during sigd (Wikipedia/Author: האגודה הישראלית למען יהודי אתיופיה) Tel Aviv University announced the launch of what it says is the world’s first academic program focused on the holy scriptures of Ethiopian […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (30 October 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, October 31, 2020 DailyLaboratory test: 5,866Severe cases: 327New recovered: 960New deaths: 7New cases: 488 TotalLaboratory test: 1,474,983Active cases: 42,610Total recovered: 51,713Total deaths: 1,464Total cases: 95,789