South Africa: GERD Negotiations Resume After Seven-Week Break

26 October 2020 SAnews.gov.za (Tshwane) The trilateral negotiations on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) will resume on Tuesday, 27 October 2020, following a seven-week break. Resumption of the talks follows extensive consultations with the Heads of State of the GERD negotiation parties, which include the President of Egypt, Abdel Fattah Al-Sisi; Ethiopian Prime Minister, […]

Three-way talks on Blue Nile dam to resume Tuesday – AU chairman – Reuters 04:34

October 26, 20204:11 AM Three-way talks on Blue Nile dam dispute to resume Tuesday By Giulia Paravicini ADDIS ABABA (Reuters) – Negotiations between Ethiopia, Egypt and Sudan over a controversial multi-billion dollar dam on the Blue Nile will resume on Tuesday, nearly two months after Egypt left the talks, African Union chairman Cyril Ramaphosa said […]

የኢሳያስ ስርዓት በኢትዮጵያ ለሚያጋጥም ማንኛውም ችግር ከተጠያቂነት ማምለጥ እንደማይችል ሊታወቅ ይገባል – የትግራይ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ

October 25, 2020 የኤርትራ ህዝብና የመከላከያ ሃይሎች፤ ለነፃነት በከፈላችሁት መራራ መስዋእትነት ውስጥ ውድ ዋጋ የከፈለውን የትግራይ ህዝብ ለማንበርከክ የኢሳያስ ስርዓት ከትግራይ ህዝብ ጠላቶች ጋር ተሻርኮ ዳግም ወደ ደም መቃባት ሊያስገባን ላይ ታች በማለት ላይ ይገኛል፡፡ ሁለቱም ግለሰባዊ አምባገነኖች የህዝቦችን የወንድማማችነት ግንኙነት መንገድ ዘግተው ስልጣናቸውን ለማደላደልና ለማስጠበቅ የሚያስችላቸው ግለሰባዊ ግንኙነት በመፍጠር በሁለቱ ሃገራት ወንድማማች ህዝቦች ደም […]

‹‹ከለውጥ በኋላ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መልኩን ቀይሮ ብሔር ተኮር ሆኗል›› አቶ መስዑድ ገበየሁ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኅብረት ዋና ሥራ አስፈጻሚ

October 25, 2020  ‹‹ከለውጥ በኋላ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መልኩን ቀይሮ ብሔር ተኮር ሆኗል›› አቶ መስዑድ ገበየሁ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኅብረት ዋና ሥራ አስፈጻሚ Reporter Amharic  አቶ መስዑድ ገበየሁ ተወልደው ያደጉት በደቡብ ወሎ ዞን ወግድ ወረዳ ሌንጮ ቀበሌ ውስጥ ከአርሶ አደር ቤተሰብ ነው፡፡ በተወለዱበት ወረዳ ውስጥ የበላይ ዘለቀና የዋለልኝ መኮንን የጀግንነት ታሪክ ከመስማት ባለፈ ዘመናዊ ትምህርት […]

የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገት 1.9 በመቶ ብቻ ይሆናል – ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት

October 25, 2020  Regional Economic Outlook for Sub-Saharan Africa ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት አይ ኤም ኤፍ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገት 1.9 በመቶ ብቻ እንደሚሆን ተነበየ።  የአይ ኤም ኤፍ ትንበያ የኢትዮጵያ መንግሥት ከገለጸው የ6.1 በመቶ አጠቃላይ የአገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት ምጣኔ ጋር ሲነፃፀር በከፍተኛ ደረጃ ዝቅ ያለ ነው። ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ አገሮች የ2020 ዓመታዊ የኢኮኖሚ ሁኔታን የተመለከተ […]

ታላቁ የህዳሴ ግድባችንን ከዳር ከማድረስ ለአፈታም ያህል የሚገታን ምድራዊ ኃይል አይኖርም ሲል የተወካዮች ምክር ቤት አቋሙን አስታውቋል።

October 25, 2020  “ታላቁ የህዳሴ ግድባችንን ከዳር ከማድረስ ለአፈታም ያህል የሚገታን ምድራዊ ኃይል አይኖርም የፕሬዝዳንቱ ንግግር ኃላፊነት የጎደለው የአሜሪካ መንግስትንም ሆነ ህዝብ የማይመጥን ነው” የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት EBC : የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአሜሪካው ፕ/ት ዶናልድ ትራንፕ ግድቡን አስመልክተው ያስተላለፉት መልእክት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የፕሬዝዳንቱ ንግግር “ኃላፊነት የጎደለው የአሜሪካ መንግስትንም ሆነ ህዝብ […]

የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪክ ካውስንል የፕሬዝዳንት ትራምፕ ንግግርን ተከትሎ በርካታ ኮንግረሶችን እያናገረ ይገኛል። ይህንን የትራምፕ ትክክለኛ ያልሆነ ዛቻን በመቃወም ለፕሬዝዳንት ትራምፕ ይፋዊ ደብዳቤ ዛሬ አስገብቷል

October 25, 2020 – ምንሊክ ሳልሳዊ 

ፖለቲካ መከላከያ ሠራዊት ያደራጃቸውን ተጨማሪ ዕዞች “በሴራ የተመላ ስልት” ሲል የትግራይ ክልል መንግሥት ተቃወመ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ማዕከላዊና ሰሜን ምዕራብ የተሰኙ ተጨማሪ ዕዞችን ማደራጀቱ ይታወቃል አል-ዐይን   እሁድ 2020/10/25 04:27 ለሊት መከላከያ ሠራዊት ያደራጃቸውን ተጨማሪ ዕዞች “በሴራ የተመላ ስልት” ሲል የትግራይ ክልል መንግሥት ተቃወመ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ማዕከላዊና ሰሜን ምዕራብ የተሰኙ ተጨማሪ ዕዞችን ማደራጀቱ ይታወቃል ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የትግራይ በጀት ሊለቀቅ ይገባል – የትግራይ ክልል መንግሥት አል-ዐይን የትግራይ ልዩ […]