Egypt blames Ethiopia for US failure to resolve Renaissance Dam crisis ArabNews11:21

Ethiopia’s Grand Renaissance Dam is seen as it undergoes construction work on the river Nile in Guba Woreda, Benishangul Gumuz Region, Ethiopia. (File/Reuters) MOHAMMED ABU ZAID October 25, 202018:311343 The Grand Ethiopian Renaissance Dam has been a source of tension between Ethiopia, Egypt and Sudan Egypt depends on the Nile for almost all of its […]
EU supports continued discussions between Egypt, Sudan and Ethiopian over GERD – Egypt Independent 09:36

Egypt Independent October 25, 2020 3:29 pm The Ambassador of the European Union to Egypt Christian Berger on Wednesday said that the EU supports continued discussions between Egypt, Sudan and Ethiopia regarding the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). “When talking with my colleagues, we all believe that the time has come to come up with […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (24 October 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, October 25, 2020 DailyLaboratory test: 7,454Severe cases: 306New recovered: 724New deaths: 19New cases: 629 TotalLaboratory test: 1,437,497Active cases: 44,595Total recovered: 46,842Total deaths: 1,419Total cases: 92,858
Ethiopian prime minister compared to Mandela now ruling with an iron fist – ABC News 10:26

Abiy Ahmed won the the Nobel Peace Prize in 2019. ByGuy Davies 25 October 2020, 10:09• News headlines today: Oct. 23, 2020 LONDON — Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed, 44, burst onto the international scene as a leading light in African politics when he won the Nobel Peace Prize in 2019. Abiy received the award primarily for […]
እ.ኤ.አ 10 መስከረም 2020 የሸገር የሕዝብ መናፈሻ አደባባይ ምረቃ ክንውን ወቅት ፤ ሰምቼና አይቼ የታዘብኳቸውን የቋንቋ አጠቃቀም በተመለከተ

ታጠቅ መ ዙርጋ 24 መስከረም 2013 ፤ 5October 2020 ሰምቼና አይቼ ለስላሳ ትችት ወይም አስተያየት መስንዘር በፈለኳቸው ቀጥሎ ባሉት ነጥቦች ላይ እንደ እኔ ተሰምቷችው በጽሁፍ ወይም በድምጽ የተቹ ወይም አስተያየታቸውን ያካፈሉ ሃቀኛ ኢትዮጵያውያን ይኖራሉ ብዬ እገምታለሁ ። በሰሙትና ባዩትን ሁኔታ ቅር ተሰኝተው የተሰማቸውን በድምጽም ሆነ በጽሁፍ ገልጸው አደባባይ የሚያወጡበት መንገድ ጠፍቷቸው ወይም አቅም አንሷቸው በዝምታ […]
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ/ኢሕአፓ / ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በታላቁ የሕዳሴ ግድባችን ላይ ግብፅ ና ሱዳን ሊወስዱት ስለሚችሉት እርምጃ የሰጡትን ሀሳብ እጅጉን ያወግዛል

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በታላቁ የሕዳሴ ግድባችን ላይ ግብፅና ሱዳን ሊወስዱት ስለሚችሉት እርምጃ የሰጡትን ሀሳብ እጅጉን ያወግዛል፤የሀገራችንን ሉዓላዊነት የሚዳፈር እንኳን ካንድ የታላቅ ሀገር ፕሬዚዳንት ጤናማ አዕምሮ ካለዉ ሰዉ የማይጠበቅ ተራና ተቀባይነት የሌለው ድስኩር መሆኑንም ማሳወቅ ይፈለጋል! እኛ ኢትዮጲያውያን አባይ ህልዉናችን ነዉ ተፈጥሮ በለገሰችን ፀጋ ለመጠቀም የማንንም ይሁንታ አንጠይቅም ፤የማንንም እንግርግሪያና ዛቻ ፈርተንም የሕዳሴውን ግድብ የማጠናቀቅ ስራችንን […]
የዳኞች አስተዳደር ጉባኤ እና የፍትህ ተቋሙ ጉድ… (አሻራ ሚዲያ)

24/10/2020 የዳኞች አስተዳደር ጉባኤ እና የፍትህ ተቋሙ ጉድ… አሻራ ሚዲያ ➙የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት … ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ (ኦሮሞ) ➙የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ም/ፕሬዚዳንት … አቶ ሰሎሞን አረዳ (ኦሮሞ) ➙የፌዴራል ከፍተኛው ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት … አቶ ብርሃነ መስቀል ዋጋሪ (ኦሮሞ) ➙የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት … አቶ ፎአድ ኪያር (ትግሬ) ➙የፌዴራል ዳኞች የተወከለ … አቶ ተኽሊት ይመስል (ትግሬ) ➙የዳኞተ አስተዳደር […]
አክሊሉ ሃብተ ወልድ እ.ኤ.አ. በ1935 ዓ.ም. በተካሄደው በፈረንሳይ ምርጫ የሰሩት ታሪክ…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

24/10/2020 አክሊሉ ሃብተ ወልድ እ.ኤ.አ. በ1935 ዓ.ም. በተካሄደው በፈረንሳይ ምርጫ የሰሩት ታሪክ…!!! አቻምየለህ ታምሩ * እ.ኤ.አ. በ2020 ዓ.ም. አሜሪካን አገር በሚካሄደው ምርጫ ይህን ታሪክ የሚደግም ኢትዮጵያዊ ይኖር ይሆን? የኢትዮጵያ አገልጋዩ ታላቁ አክሊሉ ሃብተ ወልድ ጸረ ኢትዮጵያ የነበረው የፈረንሳዩ ጠቅላይ ሚኒስትር የሙሴ ላቫል መንግሥት እ.ኤ.አ. በ1935 ዓ.ም. በተካሄደው የፈረንሳይ ምርጫ ተዘርሮ እንዲሸነፍና የኢትዮጵያን ነጻነት ይደግፍ የነበሩ […]
ኢትዮጵያ በታሪኳ ካየቻቸው የስጋት ደመናዎች የአሁኑ ተወዳዳሪ ያለው አይመስለኝም ! (ታዬ ቦጋለ አረጋ)

24/10/2020 ኢትዮጵያ በታሪኳ ካየቻቸው የስጋት ደመናዎች የአሁኑ ተወዳዳሪ ያለው አይመስለኝም ! ታዬ ቦጋለ አረጋበ ቅድሚያ ፦ በአማራነታቸው ምክንያት በጉራ ፈርዳ ህይወታቸውን በአስከፊ የጅምላ ጭፍጨፋ ላጡ የአማራ ሰማዕታት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እገልፃለሁ…!!! * ትላንት አብሮ ለታገለ ለሞተ እና በወንድማማችነት መንፈስ ለወደቀ ወገን ምላሹ ይህ መሆኑ ያሳዝናል…!!! – በመቀጠል ፦ ሁኔታዎች ከቁጥጥር ውጪ ሳይወጡ በፍጥነት ማስተካከል ካልተቻለ ፤ […]
