ሰቆቃ ወ ብልጽግና…?!? (ያሬድ ሀይለማርያም)

23/10/2020 ሰቆቃ ወ ብልጽግና…?!? ያሬድ ሀይለማርያም በዘመነ ብልጽግና በዘር እና በሃይማኖት ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች የየዕለት ዜናዎች ሆነዋል። ባለፉት ሁለት አመታት በጅምላ ጭፍጨፋዎች ብቻ የተፈጸሙት ግድያዎች መጠን፤ የአገዳደል ጭካኔ ባህሪያቸው፣ ተደጋግመው የሚፈጸሙበት ፍጥነት፣ በሰው ህይወት እና በንብረት ላይ የሚደርሱት የጉዳት መጠን፣ ጥቃቶቹ በማንነት ላይ ያነጣጠሩ መሆናቸው፣ በመንግሥት በኩል የሚታየው ከልክ ያለፈ ዳተኝነት እና ለጉዳቶቹ የተሰጠው ትኩረት […]
የኢሳት ብልፅግናዊ ቲያትር!!! (ምናላቸው ስማቸው)

23/10/2020 የኢሳት ብልፅግናዊ ቲያትር!!! ምናላቸው ስማቸው ኢሳትን በተመለከተ ሰሞኑን በፌስ ቡክ ገፄ ይፋ ያደረግኩት መረጃ ብዙ አወንታዊ እና አሉታዊ አስተያየቶችን እንዳስተናገደ ተመልክቻለሁ::ያም ተባለ ይህ ግን መረጃው እውነት ስለመሆኑ ኢሳትም ሆነ ጭፍሮቹ እራሳቸው ስላረጋገጡልኝ ጉዳዩን እንደገና ለማንሳት ተገድጃለሁ::ኢሳት ከአየር ላይ የወረደው በገንዘብ እጥረት ቢሆን ኖሮ በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ አየር ላይ ይመለስ ነበር? በምንም አይነት አይመለስም::ምክንያቱም […]
ከደቡብ ክልል ሼኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ የተፈናቀሉ ሰዎች ስጋት

ጥቅምት 23, 2020 ዮናታን ዘብዴዎስ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬዓለም ሽባባው፣ የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጄነራል አደም መሐመድ፣ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል እንዳሻው ጣሰው፣ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳውአጋሩ ሀዋሳ — በደቡብ ክልል ሼኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ የደረሰው ጥቃት ሰለባ የሆኑ የወረዳው ነዋሪዎች፣ በማንነታቸው የተነሳ […]
የትግራይ ክልላዊ መንግሥት መግለጫ በወቅታዊ ጉዳይ

ጥቅምት 23, 2020 ሙሉጌታ አጽብሃ መቀሌ መቀሌ — የፌዴራሉ መንግሥት ለትግራይ አርሶ አደሮች የሴፍቲኔት ወይም የምግብ ለሥራ ፕሮግራም በጀት የሚውል 285 ሚሊዮን ብር ከለከለ ሲል የትግራይ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል። የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በዚህ የበጀት ጉዳይ እና በሌሎችም ጉዳዮች የፌዴራል መንግሥቱን የሚወነጅል መግለጫ አውጥቷል። የፌዴራሉ የገንዘብ ሚኒስቴር በበኩሉ ትናንት በሰጠው መግለጫ በፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ መሰረት ለክልሉ […]
ትራምፕ “ግብጽ ግድቡን ታፈነዳዋለች” ሲሉ ተናገሩ – BBC News አማርኛ

ከ 6 ሰአት በፊት ትራምፕ ኢትዮጵያ የታላቁን ሕዳሴ ግድብ ስምምነትን ጥላ መውጣት አልነበረባትም አሉ። ፕሬዝዳንቱ ይህንን ያሉት ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱል ሃምዶክ እና ከእስራኤሉ ቤንያሚን ኔይተናሁ ጋር በቀጥታ የስልክ ውይይት እያደረጉ በነበረበት ወቅት ነው። የቀጥታ የስልከ ውይይቱ ሲካሄድ ጋዜጠኞች ተገኝተው የነበረ ሲሆን የሱዳኑም ጠቅላይ ሚኒስትር ግድቡን በሚመለከት በቅርቡ በሶስቱ አገራት መካከል ስምምነት ይደረሳል ብለው ተስፋ […]
ፕሬዚዳንት ትረምፕ የእስራኤልንና የሱዳንን ስምምነት አበሰሩ

ጥቅምት 24, 2020 ቪኦኤ ዜና በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ ዛቱ ዋሺንግተን ዲሲ — የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሱዳንና እስራኤል ግንኙነታቸውን ማዳሳቸውን ዛሬ አስታውቀዋል። ሌሎች ሀገሮችም ምናልባትም በጥቂት ወራት ውስጥ የሱዳንን ፈልግ ይከተላሉ ብለዋል። ስምምነቱ ሳውዲ አረብያን፣ ፍሊስጤምንና ምናልባትም ኢራንን ሊያቅፉ እንደሚችል ፕሬዚዳንቱ ተናግረዋል። ትረምፕ ስለስምምነቱ የገለጹት በዋይት ኃውስ ቤተ መንግሥት ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁና […]
ሰበር ዜና – ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች በመዋቅሩ ተደራጅተው ለቤተ ክርስቲያን ዘብ እንዲቆሙ ቅዱስ ሲኖዶስ አዘዘ!

ሐራ ዘተዋሕዶ October 23, 2020 የሕግ ባለሞያዎች፥ በሀገር ውስጥ እና በውጪ አህጉረ ስብከት የቤተ ክርስቲያን ውክልና እየተሰጣቸው ግፈኞችንና ያለስሟ እና ያለግብሯ በሐሰተኛ ትርክት ለማጠልሸት የሚንቀሳቀሱትን እንዲፋረዱ ወሰነ! በቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመሩ ኹለት የብፁዓን አባቶች ኮሚቴዎች፣ በቤተ ክርስቲያንና በአገር ሰላም መንግሥትንና የፖሊቲካ ኃይሎችን በቀጥታ ያነጋግራሉ፤ ሕዝብ እየተገደለና አገር እየጠፋ ያለው፣ በፖሊቲካው ትርምስ በመኾኑ፣ በቅራኔ የተፋጠጡ ኃይሎች ሰላም እንዲያወርዱ ይማፀናሉ፤ […]
‘You can’t blame Egypt for being upset’ over the GERD dispute with Ethiopia, Trump says – Ahram Online 18:12

‘Ethiopia was terrible. We’re all set to sign a deal. It was negotiated for five years … and they couldn’t make the deal and I got the deal done, and then … they broke the deal,’ Trump told Sudan’s PM Hamdok Ahram Online , Friday 23 Oct 2020 President Donald Trump speaks while on a phone […]
Trump suggests Egypt may ‘blow up’ Ethiopia dam – AFP

By AFP PUBLISHED: 16:44 EDT, 23 October 2020 President Donald Trump speaks while on a phone call with leaders of Sudan and Israel in the Oval Office of the White House, Friday, Oct. 23, 2020, in Washington. AP Water levels at the Grand Ethiopian Renaissance Dam in Guba, Ethiopia in July 2020 as Prime Minister Abiy Ahmed […]
De Havilland Canada delivers two Dash 8-400 aircraft to Ethiopian Airlines World Airline News 09:39

De Havilland Aircraft of Canada Limited has announced the delivery of another two Dash 8-400 aircraft to Ethiopian Airlines, including the airline’s milestone 30th Dash 8-400 aircraft. The 30th aircraft – MSN 4617 – is preparing to depart for Ethiopian’s hub in Addis Ababa, along with aircraft MSN 4615. Ethiopian first welcomed the Dash 8-400 […]
