የምእመናን ዜግነታዊ መብቶች እንዲከበሩና በመሪዎች ቅሰቀሳ ከሚደርስባቸው ጥቃት እንዲጠበቁ ቅ/ሲኖዶስ አጥብቆ መጠየቅ እንዳለበት ብፁዕ አቡነ ኤልያስ አሳሰቡ

ሐራ ዘተዋሕዶ October 21, 2020  ቅዱስ ሲኖዶስ፣ የዓመቱን የመጀመሪያ ምልዓተ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ የመክፈቻ ጸሎት አካሔደ፤ “ቤተ ክርስቲያን፣ ኢትዮጵያውያን፥ በነፃነት፣ በሰላም፣ በፍቅር፣ በአንድነት እንዲኖሩ እንጂ የበላይነትን አትፈቅድም፤ የበላይነት የሚልም አስተምህሮ የላትም፤ ይህ የእኔ ክልል ነው፤ የሚል ከየት መጣ? የት ተፈጠረ?” “ክርስቲያኖች፣ ሕግ በሚፈቅድላቸው ቦታ ተዘዋውረው ለመኖር እና ለመሥራት መሰቀል እና መገደል የለባቸውም፤.. ስደቱ እና መከራው […]

Ethiopia Reports 628 new Coronavirus Cases, 13 Deaths

 October 21, 2020 Ethiopian Monitor  ADDIS ABABA – Ethiopia has registered 628 new infections of coronavirus and 13 related deaths on Wednesday, its ministry of health said, after testing at least 6, 333 tests over the past twenty-four hours. The latest figures have brought the total number of cases to 91, 118, and deaths to 1, […]

በኦሮሙማ አስተሳሰብ ኢትዮጵያን ማፍረስ እንጂ ማስተዳደር አይቻልም! (አቻምየለህ ታምሩ)

21/10/2020  በኦሮሙማ አስተሳሰብ ኢትዮጵያን ማፍረስ እንጂ ማስተዳደር አይቻልም! አቻምየለህ ታምሩ * … ማፍረስና ከኦሮሞ ውጭ ያለውን መሰልቀጥንና ማጥፋትን እንደ ፖለቲካ ዓላማ የያዘውን ኦሮሙማን መመሪያው ያደረገው የዐቢይ አሕመድ አገዛዝ ይቅርና  የትኛውም ብሔርተኛ ቢሆን አገር ማፍረስ እንጂ አገር ማስተዳደር አይቻለውም!!! አንዳንድ ኢትዮጵያን እንደዳለን የሚሉ የዋሆች ኢትዮጵያ ውስጥ የቆመው የኦሮሞ ብሔርተኞች የአፓርታይድ አገዛዝ ቁንጮ የሆነው ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ […]

በአዲስ አበባ ራስ ገዝ ጉዳይ ባልደራስ ፊት አውራሪ ሆኖ የስድስት ፓርቲዎች ጥምረትና ንቅናቄ ፈጥሯል..!!! (ወግደረስ ጤናው)

21/10/2020  በአዲስ አበባ ራስ ገዝ ጉዳይ ባልደራስ ፊት አውራሪ ሆኖ የስድስት ፓርቲዎች ጥምረትና ንቅናቄ ፈጥሯል..!!! ወግደረስ ጤናው * አዲስ ክስተት የሆነው የኢዜማ መንሸራተት ሆኗል …!!! በዛሬው ዕለት በባልደራስ ዋና ፅ/ቤት በአዲስ አበባ ራስ ገዝነት ጥያቄ ዙሪያ ቀድሞ ቀጥሮ ከያዙት 6 ፓርቲዎች በተጨማሪ ሌሎችም ተካተው ውይይቱ እየተካሄደ ይገኛል። ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ፊት አውራሪ ሆኖ ያስጀመረው የአዲስ […]

Chinese support to Ethiopia’s fight against locust invasion “mean a lot” – People’s Daily 22:23 Tue, 20 Oct

(Xinhua)    09:59, October 21, 2020 ADDIS ABABA, Oct. 20 (Xinhua) — Chinese support to Ethiopia’s fight against one of the worst desert locust invasion in the East African country’s recent history “mean a lot for Ethiopia,” Ethiopia’s State Minister of Agriculture said on Tuesday. Speaking exclusively to Xinhua, Mandefro Nigussie, Ethiopia’s State Minister of Agriculture, stressed […]

FAO Expects to Control East Africa Locust Invasion by Year’s End – Voice of America 11:27

By Simon MarksOctober 21, 2020 11:19 AM ADDIS ABABA – The United Nations’ Food and Agriculture Organization (FAO) projects it will have the record desert locust swarms that have plagued East Africa under control by the end of the year. Ethiopia is currently undergoing a harvest season after several months of heavy rain, creating the ideal […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (20 October 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia  ADDIS ABABA, Ethiopia, October 21, 2020 DailyLaboratory test: 6,602Severe cases: 301New recovered: 489New deaths: 6New cases: 630 TotalLaboratory test: 1,410,496Active cases: 45,479Total recovered: 43,638Total deaths: 1,371Total cases: 90,490

የትግራይ ህዝብ እንዲራብ ፌደራሉ መንግሥት ከአንበጣ ጋር ወግኖ እየሠራ ነው – ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል

October 20, 2020  VOA : የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ልዩ የኮማንዶ ኃይል ትናንት ለሁለተኛ ጊዜ አስመርቋል። በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ የተናገሩት የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል “የትግራይ ህዝብ እንዲራብ ፌደራሉ መንግሥት ከአንበጣ ጋር ወግኖ እየሠራ ነው” ሲሉ ከስሰዋል። ለምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ክስ የግብርና ሚኒስቴር በሰጠው ምላሽ መንጋውን በመከላከል ክልሉን እስከ ዛሬም እያገዘ መሆኑን ተናግሯል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ […]