ከቦሌ እና ከየካ ክፍለ ከተሞች በመክፈል የተዋቀረ “ለሚ ኩራ” የአዲስ አበባ 11ኛ ክፍለከተማ ጸድቋል፡፡

October 20, 2020  “ለሚ ኩራ” የአዲስ አበባ 11ኛ ክፍለከተማ በመሆን በምክር ቤቱ ጸድቋል፡፡ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲሱ ክፍለ ከተማ ተጨማሪ ይዞታ ሳይሆን ከዚህ ቀደም ከነበረው ከቦሌ እና ከየካ ክፍለ ከተሞች በመክፈል የተዋቀረ ነው ብለዋል፡፡የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በከሰዓት ውሎው ክፍለ ከተሞችንና ወረዳዎችን እንደገና ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ወሳኔ አስተላልፏል፡ አዲሱ አደረጃጀት የነዋሪዎችን […]

ኮሮናቫይረስ፡ በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ከሚያዙት መካከል 63 በመቶው ምልክት አያሳዩም -bbc/amharic

20 ጥቅምት 2020, 13:25 EAT በአሁኑ ወቅት በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተይዘው የሚገኙ ሰዎች ውስጥ 63 በመቶው ምልክት የማያሳዩ እንደሆኑ ተገለፀ። ዛሬ የጤና ሚኒስቴርና ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ በሰጡት መግለጫ ላይ እንደተገለፀው አሁን ላይ አዲስ አበባ በስርጭቱ ቀዳሚ ሰትሆን፣ ኦሮሚያና ትግራይ ክልሎች ሁለተኛና ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ። የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው ከሐምሌ […]

ትራምፕ ሱዳንን ሽብርን ከሚደግፉ አገራት ዝርዝር ሊሰርዟት ነው – bbc/amharic

20 ጥቅምት 2020, 08:10 EAT የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሱዳን”የሽብር ተጠቂና በጥቃቱ ቤተሰቦቻቸውን ላጡ አሜሪካውያን 335 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ከከፈለች አሸባሪነትን ከሚደግፉ አገራት ዝርዝር ውስጥ እንደምትሰርዛት ተናግረዋል። የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ በበኩላቸው የካሳው ገንዘብ ቢተላለፍም ከአሜሪካ በኩል የተፋጠነ ምላሸ አላየንም ብለዋል። በዝርዝሩ መካተት አገራቸውን ከፍተኛ ክፍያ እንዳስከፈላት የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ገንዘቡ መከፈሉም ከዝርዝሩ ለመውጣት […]

አራሽ፣ ቀዳሽ፣ ተኳሽ ሦስቱም አንድ ናቸው – በዘመኑ ቋንቋ ይመጋገባሉ….!!! (ያየህ ይራድ ደግነቱ)

20/10/2020 አራሽ፣ ቀዳሽ፣ ተኳሽ ሦስቱም አንድ ናቸው – በዘመኑ ቋንቋ ይመጋገባሉ….!!! ያየህ ይራድ ደግነቱ ከዕለታት አንድ ቀን ከሞጣ (ጐጃም) ገበያ መልስ ሁለት ሰዎች ይገናኛሉ፡፡ ከሁለቱ አንደኛው “ቀ” ማለት አይችልም፡፡ ስለዚህም በቦታዋ “ፀ” የምትለዋን ፊደል ይተካባታል።አንደኛው ሰውዬ፡- “እንደምን ውለሀል ወዳጄ?”ሁለተኛው ሰውዬ፡- “ደህና እግዚአብሔር ይመስገን፤ ከወዴት እየመጣህ ነው?”አንደኛው -“ከሞፃ”ሁለተኛ – “ምን ይዘሃል?”አንደኛው – “ድግፃ” (ከድግጣ ዛፍ የተመለመለ […]

ጎንደር በእነማን እንደምን ተመደረተች? – ድህረ ጣልያንስ ምን ይመስል ነበር?!? (ተድላ መላኩ)

20/10/2020  ጎንደር በእነማን እንደምን ተመደረተች? – ድህረ ጣልያንስ ምን ይመስል ነበር?!?  ተድላ መላኩ —የጎንደር ከተማ ታሪክ–  ጎንደር ከ1628 ዓ ም ጀምሮ ለ200 ዓመታት የአፄወች መናገሻ በመሆኗ የምትታወቅ የዓለም ታዋቂ የታሪክ ተመራማሪወችን የምትስብ ውብ ከተማ ናት። የዘመኑ አፄዎች የገነቧቸው ቤተ መንግስቶችና አብያተ ክርስቲያናት  (ፋሲል ግንብ፣ የጉዝራ፣ ጎመንጌ- አዘዞ ገነተ እየሱስ፣ ጎርጎራ ማንዴ ወዘተ) የከተማዋንና የኢትዮጵያን ታሪክ […]

“በአሁኑ ሰአት ሁለት አሰላለፍ ነው ያለው. – “ኢትዮጵያን የማፍረስ” እና “ኢትዮጵያን የማቆየት” አሰላለፍህ ከየት ነው? ነው ጥያቄው…!!!” ( ዶክተር አንማው አንተነህ)

20/10/2020 “በአሁኑ ሰአት ሁለት አሰላለፍ ነው ያለው. – “ኢትዮጵያን የማፍረስ” እና “ኢትዮጵያን የማቆየት”  አሰላለፍህ ከየት ነው?  ነው ጥያቄው…!!!” ዶክተር አንማው አንተነህ እዮብ ሰለሞን * “በዚህ ጊዜ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ፖለቲከኛ አለመሆን የሚቻል አይደለም፡፡ አሁን አያገባኝም የምንልበት ወቅት አይደለም፡፡ በተለይ የኢትዮጵያ ህልውና የሚያሳስበን ዜጎች ሀገር አፍራሾች እንዳሻቸው ሲያደርጉ ቁጭ ብለን ማየት የለብንም”  የ1997 ምርጫ ከመካሄዱ አንድ አመት […]

ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ በአዋጅ ያስቀሩት ያልተነገረው የአባ ዱላዎች እጅና ጡት የመቁረጥ፣ ዐይን የማፍረጥና አፍንጫ የመፎነን ዘግናኝ ታሪክ! (አቻምየለህ ታምሩ)

20/10/2020  ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ በአዋጅ ያስቀሩት ያልተነገረው የአባ ዱላዎች እጅና ጡት የመቁረጥ፣ ዐይን የማፍረጥና አፍንጫ የመፎነን ዘግናኝ ታሪክ! [ክፍል ፩] አቻምየለህ ታምሩ ኦነጋውያን ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን የጭካኔ ቁንጮ፣ ጥቁር እባብ፣ የዱር አውሬ እና የአፍሪካ ሂትለር አድርገው የፈጠሩትን ታሪክ እየጋቱ ያሳደጉት የቁቤ ትውልድ፣ የፈጠራ ታሪክ ያከፋውን የዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን ‹ጭካኔ› እንጂ ዳግማዊ ምኒልክ በአዋጅ ያስቀሩትን ‹አባቶቼ› […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (19 October 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia  ADDIS ABABA, Ethiopia, October 20, 2020 DailyLaboratory test: 6,546Severe cases: 269New recovered: 500New deaths: 13New cases: 723 TotalLaboratory test: 1,403,894Active cases: 45,344Total recovered: 43,149Total deaths: 1,365Total cases: 89,860

Locust swarms spread across Ethiopia aided by heavy rains and Covid pandemic – CNN 07:56

Story by Reuters Updated 7:44 AM ET, Tue October 20, 2020 Fight against devastating locust swarms hampered by Covid-19 02:41 Fight against devastating locust swarms hampered by Covid-19 02:41 Widow-of-ten Marima Wadisha screamed, threw rocks and in her desperation even fired bullets at the locusts that descended on her sorghum fields in northeast Ethiopia.But the insect swarms […]

Exploring Ethiopian Heirloom Coffee Varieties Perfect Daily Grind 02:39

October 20, 2020 If you’re reading about Ethiopian coffee production, before long, you’ll start to see the word “heirloom”.  While a true definition of the phrase is difficult to find, in Ethiopia, it is used as a catch-all term for the many wild or genetically undefined varieties that are native to the country. For third-wave […]