Swelled by rain and COVID curbs, locust swarms ravage Ethiopia – Reuters 05:44

OCTOBER 20, 20205:40 AMUPDATED By Tiksa Negeri KOMBOLCHA, Ethiopia (Reuters) – Mother-of-ten Marima Wadisha screamed, threw rocks and in her desperation even fired bullets at the locusts that descended on her sorghum fields in northeast Ethiopia.Marshall never doubted But the insect swarms were so relentless that her entire crop – her family’s only source of income […]

With War Over the GERD Unlikely, Institutionalizing Nile River Diplomacy Would Be a Wise Next Step – New Security Beat 00:08

With War Over the GERD Unlikely, Institutionalizing Nile River Diplomacy Would Be a Wise Next Step October 20, 2020  By Matthew Gallagher The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) poses numerous challenges for the Nile river basin, but it also presents an opportunity for regional collaboration and shared prosperity, said Aaron Salzberg, Director of the Water Institute at the […]

ከባሮ ቱምሳ እስከ ሐጫሉ ሁንዴሳ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ርስ በርስ በተገዳደሉ ቁጥር በአማራ እየተመካኘ በአማራ ላይ ሲካሄድ የኖረው የዘር ፍጅት [ክፍል ፩]

Achamyeleh Tamiru የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ ሐጫሉ ሁንዴሳን የገደሉት በኦነግ ታጣቂ ቡድን ተልዕኮ የተሰጣቸው የኦሮሞ ተወላጆች መኾናቸውን በዐቃቤ ሕጓ በወይዘሮ አዳነች አበቤ አማካኝነት ሐምሌ 3 ቀን 2012 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ በሰበር ዜና ነግሮናል። የሐጫሉን ግድያ ብቻ ሳይኾን አማራ በኦሮሞ ላይ አደረገ እየተባለ ሲተረክ የኖረውንና የኦሮሞ ልጆችም ሲጋቱ ያደጉትን የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ ሁሉ የፈጸሙት ኦ.ነ.ግ አልያም የኦሮሞ […]

የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ልዩ የኮማንዶ ኃይል አስመረቀ

ጥቅምት 19, 2020 ሙሉጌታ አጽብሃ የትግራይ የክልል ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል መቀሌ — የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ልዩ የኮማንዶ ኃይል ትናንት ለሁለተኛ ጊዜ አስመርቋል። በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ የተናገሩት የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል “የትግራይ ህዝብ እንዲራብ ፌደራሉ መንግሥት ከአንበጣ ጋር ወግኖ እየሠራ ነው” ሲሉ ከስሰዋል። ለምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ክስ የግብርና ሚኒስቴር በሰጠው ምላሽ መንጋውን […]

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተከሰቱ ተደጋጋሚ ጥቃቶች በዋናነት ከህዳሴ ግድብ ጋር የሚያያዙ ናቸው- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

October 19, 2020 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የፌደራል መንግስቱ ከትግራይ ክልላዊ መንግሥት ጋር የገባው ውዝግብ “በህግ እና በህግ” ብቻ መልስ እንደሚያገኝ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፌዴሬሽን ምክር ቤት፤ መንግሥታቸው ከትግራይ ክልል ስራ አስፈጻሚ ጋር ያለውን ግንኙነት እንዲቋረጥ ባስተላለፈው ውሳኔ እንደሚገፋበት ዛሬ በሰጡት ማብራሪያ አረጋግጠዋል። “የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሚወስነው ውሳኔ፣ [የተወካዮች] ምክር ቤት የሚወስነው ውሳኔ፣ የአስፈጻሚው አካል […]

ኢሜግሬሽን በኦን ላይን አማካኝነት ፓስፖርት አገልግሎት ከነገ ጀምሮ መስጠት ይጀመራል

October 19, 2020 – Konjit Sitotaw  የፓስፖርት አገልግሎት ከጥቅምት 10 ጀምሮ መስጠት ይጀምራል ተባለ፡፡ – በኢሜግሬሽን፣ ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ደሳለኝ ተሬሳ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት በኦን ላይን አማካኝነት ፓስፖርት አገልግሎት ከነገ ጥቅምት 10 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ መስጠት ይጀመራል ብለዋል። – ኤጀንሲው ከዚህ በፊት ፓስፖርት እና ሌሎች ተያያዥ አገልግሎቶችን በኢንተርኔት […]

ይድረስ ለሞጋሳ አሞጋሾች! (አቻምየለህ ታምሩ)

 19/10/2020 ይድረስ ለሞጋሳ አሞጋሾች! አቻምየለህ ታምሩ ይህ ጽሑፉ የተጻፈው «የማንነት ጭቆና ደርሶብናል» ሲሉን የነበሩ የኦሮሞ ብሔርተኞች ከሀያ በላይ የኢትዮጵያ ነገዶችን ማንነት በተሳካ ሁኔታ ያጠፋውን ሞጋሳን «አሞግሱት» እያሉ ዘመቻ በመክፈታቸውና ይህን አዲስ ዘመቻም  ስለ ሞጋሳ ምንነት ከስሩ የማያውቁ የዋሆች በመቀላቀላቸው ነው።   ሞጋሳ የኦሮሞ አባ ገዳዎች ሲስፋፉ በጦርነት ያሸነፉትን ኦሮሞ ያልሆነ ሰው በኃይል ማንነቱን በማስቀየር ጎሳ ሰይመው […]

“ኦነግ ኦነግ ነው ከብልጽግና ጋር የተለየ ግንኙነት የለንም…” (አቶ አራርሶ ቢቂላ)

19/10/2020  “ኦነግ ኦነግ ነው ከብልጽግና ጋር የተለየ ግንኙነት የለንም…”  አቶ አራርሶ ቢቂላ  * የታገዱት ሊቀ መንበር የሚያቀርቡት ሃሳብ ኦነግን አይመለከተውም• በዚህ ምርጫ የምንፈልገው፣ የዲሞክራሲ ልምምድ እንዲጀመር ነው በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሳቢያ ተራዝሞ የነበረው 6ኛው አገራዊ  ምርጫ ዘንድሮ ይካሄዳል ተብሏል፡፡በአመራር ውዝግብ ውስጥ የሚገኘው ኦነግ የታገዱት ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ “የሽግግር መንግስት መቋቋም አለበት” የሚል ቅስቀሳ መጀመራቸው እየተነገረ ሲሆን  […]

ቀናትን በሰቆቃ (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

18/10/2020  Dr. Bekalu Atnafu ቀናትን በሰቆቃ  ዶ/ር በቃሉ  አጥናፉ  ታዬ መንግስት ተብሎ የተሰየመ አካል ባለበት ሀገር ዛሬም እንደ ትናንቱ ዜጎች በኦሮሚያ እና በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች በሰቆቃ እንደሚኖሩ ይታያል፣ ይሰማል፡፡ ታላቁ ፈላስፋ አሪስቶትል እንዲህ ብሏል፡ ‘’Educating the mind without educating the heart is no education at all, Aristotle’’ አዕምሮዓዊ ብቃት ወይም አዕምሮዓዊ ስልጡንነት ብቻውን ፋይዳ የለውም፡፡ የአሜሪካውን የህዋ […]