ካናዳ፡ ዓሥር ዓመታት የፈጀው የኤርትራውያኑ የወርቅ ኩባንያ ክስ በስምምነት ተቋጨ

12 ጥቅምት 2020, 18:12 EAT በኤርትራ የወርቅ ማዕድን ፍለጋ ላይ ተሰማርቶ የነበረው የካናዳ ኩባንያ ላይ የተመሰረተው ክስ በስምምነት ተቋጨ። በኤርትራ ወርቅ በመፈለግ ላይ ተሰማርቶ የነበረው የካናዳው ኩባንያ ኔቭሰን ሪሶርስስ ላይ ከዓሥር ዓመታት በፊት ተመስርቶ የነበረው ክስ ነው በስምምነት መቋጨቱ ተሰምቷል። ካናዳዊው ኩባንያ ኔቭሰን ሪሶርስስ፤ በኤርትራ በወርቅ ማዕድን ፍለጋ ላይ በተሰማራባቸው አምስት ዓመታት ባደረሰው የጉልበት ብዝበዛ […]

Israel unblocks big immigration of Ethiopian Jews – BBC 07:49

Israel has approved a plan to bring 2,000 Ethiopian Jews to the country, marking a major step towards ending a decades-long saga over their fate. They are part of about 8,000 members of a community who have been waiting to come to Israel for years. Known as Falash Mura, their right to settle in Israel […]

አድማጭ የሌለው ጩኸት!! (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

12/10/2020  በቤንሻንጉል  ጉምዝ ክልል ማንዱራ  ወረዳ ላይ ጥቅምት 02፣2013 ከሌሊቱ በሰባት ስዓት ላይ 21 ሰዎች ድምፅ በሌለው መሳሪያ (በቢላ እና በቀስት) ተገድለዋል፡፡ የስድስት ወር ልጅም እንደታረደ ተሰምቷል፡፡  እነ ማን ተብሎ አይጠየቅም፡፡ ምክንያቱም ስርዓቱ የአማራን ቁጥር መቀነስ እና የኦሮሞን ቁጥር ለመጨመር ስልታዊ አካሄድ እንደሚሄድ ተነግሮናል፡፡ ለአስረጅነት የሚከተለውን ማየት በቂ ነው፡፡         ‘’ቤንሻንጉል ጉምዝ 37 ፐርሰንት አፋን ኦሮሞ የሚናገሩባት […]

የሀገራችን የድጋፍ ሰልፍ – የዲሞክራሲ ምጸት…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

12/10/2020  የሀገራችን የድጋፍ ሰልፍ – የዲሞክራሲ ምጸት…!!! ያሬድ ሀይለማርያም ዛሬ በአዲስ አበባ እና በአንዳንድ የአገሪቱ ክፍሎች ዶ/ር አብይ ይምራን፣ መንግስት ይቀጥላል፣ ብልጽግና ያበልጽገን የሚሉ መፈክሮች የተንጸባረቁበት የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስትን ወይም በሥልጣን ላይ ያለውን ገዢ ፓርቲ ደግፎ የሚደረግ ሰልፍ የዲሞክራሲ ወይም በአደባባይ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ ነጻነት መረጋገጡን ማሳያ ሊሆን አይችልም። የድጋፍ ሰልፎች እንዴት […]

“ልደቱ ላይ የተፈፀመው ኢፍትሃዊነት ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን ያዋረደ ወደር አልባ የነውረኝነት ተግባርም ነው !!” (አንዱዓለም አራጌ – የኢዜማ ም/መሪ)

12/10/2020  “ልደቱ ላይ የተፈፀመው ኢፍትሃዊነት ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን ያዋረደ ወደር አልባ የነውረኝነት ተግባርም ነው !!”  አንዱዓለም  አራጌ  (የኢዜማ ም/መሪ)  በማንኛውም ዜጋ ላይ የሚፈፀም ኢፍትሃዊነት በሁላችንም ላይ እንደተፈፀመ ይቆጠራል። ከዚህ ቀደም በጣም በአመዛኙ የፓርቲዬን አቋም ካልሆነ በስተቀር እምብዛም የግል  አቋሜን አንፀባርቄ አላውቅም። ብዙውን ጊዜ ተቋሞቻችን ህፀፃቸውን እያረሙ ሁላችንም የምንደገፍባቸው ተቋማት  እንዲሆኑ እድልም  ሆነ ጊዜ መስጠት ተገቢ […]

Ethiopian-Israeli soccer stars vs leader of left-wing protests – Arutz Sheva 07:36

Ethiopian Jewish soccer stars blast Amir Haskel, leader of left-wing anti-gov’t protests, over his singling out Ethiopian police officers. Tags:Ethiopian JewsArutz Sheva Staff 12/10/20 14: Amir HaskelAvshalom Sassoni/Flash90 Israeli soccer stars of Ethiopian descent came out against Amir Haskel, one of the leaders of the anti-Netanyahu protests, after footage released last week showed Haskel directing […]

ኮሮናቫይረስ በአንዳንድ ቁሶች ላይ እስከ 28 ቀናት ሊቆይ ይችላል ተባለ

12 ጥቅምት 2020, 08:07 EAT ኮቪድ-19 በሽታን የሚያስከትለው ኮሮናቫይረስ የገንዘብ ኖቶች ላይ፣ የስልክ ስክሪኖች ላይ እና በማይዝጉ ብረቶች ላይ ለ28 ቀናት ሳይሞት ቆይቶ በሽታ ሊያስተላለፍ እንደሚችል ተመራማሪዎች ይፋ አደረጉ። የአውስትራሊያ ብሔራዊ ሳይንስ ኤጀንሲ ይፋ ያደረገው ጥናት ሳርስ-ኮቭ-2 የሚል ሳይሳዊ መጠሪያ ያለው ኮሮናቫይረስ ከተገመተው በላይ ለረዥም ጊዜ በቁሶች ላይ እንደሚኖር ያረጋገጠ ነው። ኮሮናቫይረስ በብዛት የሚተላለፈው ሰዎች […]

Maaza Mengiste’s “The Shadow King” is a modern-day Iliad – New Humanist 07:19

Writers with Ethiopian roots are addressing Italy’s colonial past. –   by Jamie Mackay    MONDAY, 12TH OCTOBER 2020 The Shadow King (Norton) by Maaza Mengiste The Wife’s Tale (Fourth Estate) by Aida Edemariam Queen of Flowers and Pearls (Indiana University Press) by Gabriella Ghermandi In the final act of Maaza Mengiste’s latest novel The Shadow King, a group of guerrilla fighters, armed with knives […]

Riding on love from Nairobi to Addis – The East African 08:28

MONDAY OCTOBER 12 2020 Linyelela nearly gave up on his trip to Ethiopia near Turbi. PHOTO | COURTESY | BILL CLINTONE LINYELELA Summary The 16-day trip would not only test his mettle to the core, leave him with physical injuries and see him nearly turn around when the thought of returning home seemed sensible, but […]

የአንበጣ መንጋን ለመከላከል ከዓለም ባንክ ከ5 ወር በፊት የተገኘው 63 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ጥያቄ አስነስቷል።

October 12, 2020  የአንበጣ መንጋን ለመከላከል ከዓለም ባንክ ከ5 ወር በፊት የተገኘው 63 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ስራ ላይ አለመዋሉ እያነጋገረ ነው። ከገንዘብ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት ያገኘሁት መረጃ ብሎ በዘገበው መሰረት ከ5 ወር በፊት ኢትዮጵያ እና ዓለም ባንክ የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችል የ63 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ተፈራርመዋል። ድጋፉ የስምምነት ፊርማው በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሺዴ እና […]