Ethiopia Records 488 New COVID-19 Cases, 7 Deaths – Ethiopian Monitor

October 30, 2020 ADDIS ABEBA – A total of  488 new positive cases of coronavirus were registered in Ethiopia on Friday, the Ministry of Health reported. The new cases have been identified after nearly 6000 tests conducted over the past twenty-four hours, according to the Ministry’s daily Covid report. A further 7 new deaths have […]

ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ የኢትዮጵያ መንግስት እና የትግራይ ክልላዊ መንግስት ከፍጥጫ ወደ ድርድር እንዲመለሱ ጠየቀ

October 30, 2020 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ የሀገራትን የፖለቲካ ሁኔታ በመከታተል የግጭት ስጋቶችን ይፋ የሚያደርገው ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ የፌደራል መንግስት እና የትግራይ ክልላዊ መንግስት ከፍጥጫ ወደ ድርድር እንዲመለሱ ጠይቋል፡፡ቡድኑ ይፋ ባደረገው ሰነድ የትግራይ ክልል መንግስት በፌደራሉ መንግስት ህገ ወጥ የተባለ ምርጫ ካካሄደ በኋላ በትግራይ ክልል እና በፌደራል መንግስት መካከል ያለው […]

ከኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ

Oct 30, 2020 የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በኢትዮጵያ ፌዴራዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት አንቀጽ 87 በተደነገጉ ግልጽ መርሆዎች መከላከያ ሰራዊት አዋጅ ቁጥር 1100/2011 በተሰጡት ግዳጆች መሰረት ዝርዝር ተልዕኮዎችን ለማስፈጸም የሚያስችሉ ደንቦች እና መመሪያዎችን በማውጣት በሃገራችን ላይ የተቃጡ የውጭና የውስጥ ጥቃቶችን በመመከት የሃገራችንን ሉዓላዊነት አስከብሯል። የህዝብንም ሰላም በማስጠበቅ ላይ ይገኛል። መከላከያ ሰራዊቱ የአፍሪካውያን ወንድሞቻችን ሰላም የእኛም ሰላም […]

Ethiopia: IMF Projects Ethiopia’s Growth to Flatten Next Year – Addis Fortune (Addis Ababa)

Ethiopia: IMF Projects Ethiopia’s Growth to Flatten Next Year money cash notes dollars 24 October 2020 By Tamrat G. Giorgis Ethiopia’s growth prospects will flatten next year for the first time since 2003 when the country’s economic expansion dove below zero as a result of drought. The latest estimate was made by the International Monetary […]

East Africa must act in anticipation of second desert locust invasion ReliefWeb (Press Release) 10:05

Urgent Anticipatory Action needed for Communities Impacted and at Risk of Re-infestation by Desert Locusts in the Greater Horn of Africa Format News and Press Release Sources 30 Oct 2020 Origin View original Joint statement by the Regional Desert Locust Alliance (RDLA) Nairobi, 30 October 2020 The Desert Locusts invasion that has impacted countries in […]

GERD: Despite Trump’s reckless remarks, US can play significant role in Nile dispute – The Africa Report 08:06

By Robert Malley Crisis Group’s CEO and president By William Davison Senior analyst for Ethiopia, International Crisis Group Posted on Friday, 30 October 2020 13:04 It’s a high bar, but President Trump’s comments about the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) – in which he chastised Ethiopia for rejecting his proposed deal and suggested that Egypt […]

UPDATED: Ethiopia detains Egyptians for visa, quarantine violations – Al-Ahram Weekly 17:35

A number of these Egyptians held at the airport have violated Ethiopia’s quarantine instructions in light of the coronavirus pandemic, Egypt’s embassy said Ahram Online , Thursday 29 Oct 2020 File photo: People walk in front of the Bole International Airport, in Addis Ababa (Photo: AFP) The Ethiopian authorities have held a number of Egyptian […]

ተዓምረኛው ጋላ ጊዮርጊስ

ጥቅምት 20 ቀን 2013 ዓም (30-10-2020) ጋላ ጊዮርጊስ በወሎ ክፍለሃገር በየጁ አውራጃ ስሪንቃ በተባለው ወረዳ የሚገኝ አንድ ታሪካዊ ጠበል የሚፈልቅበት ደብር ነው።ስሪንቃ ከወልዲያ ከተማ በትንሽ ኪሎሜትር እርቀት ላይ ይገኛል።የጁ አውራጃ እንደሚታወቀው ታላላቅ የኢትዮጵያ መሪዎችን በተለይም የዘመነ መሳፍንት ስርዓት የመጀመሪያው መሥራች የሆኑትንና የጎንደርን ቤተመንግሥት ይቆጣጠሩ የነበሩትን ትልቁንና ትንሹን እራስ አሊዎች፣እቴጌመንንን የመሳሰሉ ከዚያም በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ገናና […]

” ካለፈው የተማራችሁ መስሎን እንጅ ያለፈውን ረስተነው አይደለም !! “

” ካለፈው የተማራችሁ መስሎን እንጅ ያለፈውን ረስተነው አይደለም !! ” ********** ይድረስ ለአማራ ክልል መንግስትና አመራሮችለህይዎቱ ዋስትና የሚሰጥ ላጣው የአማራ ህዝብ ህይዎቱን መታደግ ባትችሉ እንኳ እንዴት ሀዘኑን እንዳይገልጽ ትከለክሉታላችህ።በስሙ እየኖራችሁ ፣ሲሆን መዋቅራችሁን ተጠቅማችሁ ሰልፉን በመላው ኢትዮጵያ በማድረግ” አማራን ማሳደድ ይቁም ” ማለት ሲገባችሁ ጭራሽ ብሶቱን እንዳይናገር መከልከል?ካለፈው የተማራችሁ መስሎን እንጅ ያለፈውን ረስተነው አይደለም።አርቲስት እና የሰብዓዊ […]