የዐማራው ሕዝብ እልቂት ኢትዮጵያን ያጠፋታል አክሎግ ቢራራ (ዶር)

“ዐማራን እየገደሉ ኢትዮጵያን መግዛት የከሰረ ፖለቲካ ነው”የጎንደር ሕዝብ በሰላማዊ ሰልፍ ያሰማው መፈክር“በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሰዳጂ አይኖርም”ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አሕመድ አሊክፍል ሁለትበክፍል አንድ በዐማራው ሕዝብ ላይ በተከታታይ እልቂት፤ ጥፋትና ውድመት እንዲካሄድበት ትርክቱን በፕሮግራም ያዋቀረውትህነግ/ህወሓት መሆኑና ይህንን የተሳሳተ ትርክት ስር እንዲሰድለት በታዛዢነት የፈጠሩት ትህነግና ኢህአፓ ናቸው። መጀመሪያበዐማራው ስም የዘውግ መለያ እንዲኖረው ተደርጎ በታቀደ ስሌት፤ ራሱን የዐማራ ብሄራዊ […]

የትግራይ ብልፅግና መሪዎች በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ከህዝብ ጋር እየተነጋገሩ ነው

ጥቅምት 08, 2020 መስፍን አራ ደሴ ደሴ — “በምሁራንና በፖለቲካ ድርጅቶች ያልተገባ የሥልጣን ሽሚያ የኢትዮጵያ ህልውናና የህዝቡ ሰላም አደጋ ላይ ወድቋል” ይላሉ ደሴ፣ ኮምቦልቻና ኃይቅ ከተሞች ውስጥ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች። የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ዛሬ ደሴ ከተማ ውስጥ በጠራው ስብሰባ ላይ የተሣተፉት የትግራይ ተወላጆች “ህዝብንና የፖለቲካ ቡድንን አንድ አድርጎ ከማየት በሚፈጠር የተዛባ አስተሳሰብ እየተጎዳን ነን” ብለዋል። ዝርዝሩን […]

በአዲስ አበባና በመቐለ የመሸጉ ህገወጥ ግልገል ንጉሶች ሰጣ ገባ እስከ መቸ ?ወዴትስ ያደርሳል ?!? (አስገደ ገብረስላሴ- መቐለ )

08/10/2020  በአዲስ አበባና በመቐለ የመሸጉ ህገወጥ  ግልገል  ንጉሶች ሰጣ ገባ እስከ መቸ ?ወዴትስ ያደርሳል ?!? አስገደ ገብረስላሴ – –  *  እረ ባካቹሁ በሁለት አመት ተኩል ያለቀ ህዝብ የወደመ ሀብት የተፈናቀሉ ህዝቦች ይብቃን…!!! በፈደራል የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት፤በፈደረሽን ምክር ቤት እና በትግራይ ክልል ምከርቤት ስራ  አስፈጻሚ መካከል ያለው ሰጣገባ በሁለቱ አካላት እየተፈጸመ ያለው  ኢህጋዊ ድርጊት ለሀገራችንና ህዝቦቻ ወደ የማያባራ […]

ፍ/ቤት የለቀቀውን ሰው ፖሊስ ማገት አይችልም…!!! (ጠበቃና የህግ አማካሪ ወንድሙ ኢብሳ)

 08/10/2020  ፍ/ቤት የለቀቀውን ሰው ፖሊስ ማገት አይችልም…!!! ጠበቃና የህግ አማካሪ ወንድሙ ኢብሳ* ሰዎችን ካለፍ/ቤት ትእዛዝ በእስር የማቆየቱ ህገወጥ አሰራሮች ብቅ ብቅ ማለታቸው ለለውጡ ኪሣራ ነው፡፡ በአፋጣኝ ማስተካከያ ማድረግ ይገባል፡፡ በተለይ ዋስትና የተሰጠው ሰው የሚጠበቅበትን ካሟላ፣ ለ1 ሰዓት እንኳ ታግቶ መቆየት የለበትም፡፡ ፍ/ቤት ያረጋገጠለት መብቱ ወዲያው ነው መጠበቅ ያለበት፡፡ በፍ/ቤት የተሰጠ ዋስትና በፖሊስ የሚከለከልበት የህግ አግባብ […]

የጋራ ጠላት እንጅ ሀገራዊ የጋራ ራዕይ የላቸውም – (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

07/10/2020  የጋራ ጠላት  እንጅ ሀገራዊ የጋራ ራዕይ የላቸውም ዶ/ር በቃሉ  አጥናፉ  ታዬ ትህነግ/ኢህአዲግ፣ ብአዴን/ብልፅግና እና ኦህዴድ/ብልፅግና የጋራ ጠላት(አማራ እና አማርኛ ቋንቋ) አላቸው እንጅ የጋራ ራዕይ ወይም አጀንዳ የላቸውም፡፡ ይህን እንድል ያስገደደኝ ምክንያት ለአለፉት ሰላሳ ዓመታት የአማራው ህዝብ በሚደርስበት በደል፣ሞት እና ሰቆቃ የአማራውን ህዝብ እንወክለዋለን የሚሉት መሪዎች ከአክራሪ ብሄርተኞች ጋር ሲተባበሩ እንጅ ድርጊቱን ሲያስቆሙት አይታዩም፡፡ ለአስረጅነት የኦሮሚያ […]

New species of aquatic mice discovered, cousins of one of the world’s rarest mammals Phys.org 15:00

OCTOBER 8, 2020 by Field Museum Ninety-three years ago, a scientist trapped a mouse in a stream in Ethiopia. Of all the mice, rats, and gerbils in Africa, it stood out as the one most adapted for living in water, with water-resistant fur and long, broad feet. That specimen, housed at Chicago’s Field Museum, is the […]

Egypt-Ethiopia: Exercising trust – Al-Ahram Weekly 12:00

Markos Tekle, Ethiopia’s new ambassador to Egypt, says his mission is to promote bilateral relations despite the ongoing dispute over GERD Dina Ezzat , Thursday 8 Oct 2020 Tekle Markos Tekle, the new Ethiopian ambassador to Egypt, has been in Egypt for just under two months. Since arriving in the country he has visited several […]

የሕገ መንግሥት ለውጥ – ለኢትዮጵያ የሚያስፈልግ መሠረታዊ ጉዳይ ነው፡፡

ቁጥር Ref.No ም/ለአ/ለዴ/ፓ/003/2013 ዓ.ም ቀን Date መስከረም 28 ቀን 2013 ዓ.ም ከምክክር ፓርቲ አገር አድን ለውጥ አቅጣጫን ያመላከተ መግለጫ፡፡ የሕገ መንግሥት ለውጥ – ለኢትዮጵያ የሚያስፈልግ መሠረታዊ ጉዳይ ነው፡፡ ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊነት መልክ ያለው ሕገ መንግሥት ማዘጋጀቱና ተግባራዊ የማድረጉ ራዕይ ለሐገራችን ወቅቱ የሚጠይቀው ጉዳይ ነው፡፡ ከጽንፈኛነት፤ ከዘረኛነትና ከጭቆና የተላቀቀ ኢትዮጵያዊነት እንዲጠናከር ምክክር ፓርቲ አበክሮ የሚታገልለት አጀንዳ ነው፡፡በመሆኑም፡- […]

Ethiopian lawmakers vote to slash funds for Tigray

By AFP PUBLISHED: 10:29 EDT, 7 October 2020   Tigray held regional elections last month despite a nationwide pause on all polls because of the coronavirus Ethiopian lawmakers approved slashing funding to the northern Tigray region, the upper house of parliament announced Wednesday, a decision a top Tigrayan official said was “tantamount to a declaration of war”. […]