“በልደቱ አያሌው ላይ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ አለመፈጸሙ፣ በመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ እንደተደረገ ይቆጠራል” (ተማም አባቡልጉ /የሕግ ባለሞያ/)

06/10/2020 “በልደቱ አያሌው ላይ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ አለመፈጸሙ፣  በመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ እንደተደረገ ይቆጠራል” ተማም አባቡልጉ /የሕግ ባለሞያ/ “በወንጀል ሕግ መርሕ መሠረት፣ የሕግን አግባብ ሳይጠብቁ (With out due process of Law)፣ ሰውን አስሮ ማስቀመጥ አይቻልም። የሰውን ልጅ ከመንግስት የእጅ እልቂት (Abuse) የሚጠብቀው የወንጀል ሕግ ሥነ ስርዓቱ ነው። በወንጀል ሕግ መርሕ፣ በአንድ ሰው ላይ የተደረገ በሁሉም […]

Anti-PM protest leader accused of racism after comments to Ethiopian cop – The Times of Israel 15:29

Amir Haskel faces criticism from government officials after video surfaces in which he tells policewoman: ‘I brought your parents from Ethiopia, aren’t you ashamed?’ By TOI staff Today, 10:25 pm Former Israeli Air Force general and leading critic of Prime Minister Benjamin Netanyahu, Brig. Gen. Amir Haskel poses for a photo in Tel Aviv, on […]

Ethiopian ambassador to Cairo vows to bridge gaps over Nile dam – Al-Monitor 14:33

In an interview with Al-Monitor, the new Ethiopian ambassador to Egypt speaks about the stalled negotiations with Egypt and Sudan over the controversial dam Addis Ababa is building on the Blue Nile River. Ethiopia’s Ambassador to Egypt Markos Tekle Rike is pictured at the Ethiopian Embassy in Giza, Egypt, Sept. 30, 2020. Photo by Mohamed Magdy/Al-Monitor. […]

Water War: America Is Losing Credibility In The Egypt-Ethiopia Dam Dispute – The National Interest 05:49

October 6, 2020   Water War: America Is Losing Credibility In The Egypt-Ethiopia Dam Dispute By not remaining impartial on the issue, the United States has likely jeopardized its chance to be a credible conflict mediator. By Yaniv Cohen David Harary In early September, the United States decided to suspend up to $130 million in aid to Ethiopia over a “lack of […]

Ethiopia lawmakers vote to break contact with Tigray leaders

By AFP PUBLISHED: 16:09 EDT, 6 October 2020  +1 Tigray went ahead with its own unsanctioned elections for its regional parliament on September 9, with the TPLF securing 189 of 190 seats Ethiopian lawmakers ruled Tuesday that federal officials should cut off contact with leaders of the northern Tigray region, which defied Prime Minister Abiy Ahmed last […]

ትግራይ፡ የፌደራል መንግሥት ከትግራይ ክልል መንግሥት ጋር ያለው ግንኙነት እንዲያቋርጥ ተወሰነ

የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት፣ የፌደራል መንግሥቱ ከሕግ ውጪ እየተንቀሳቀሰ ነው ካለው የትግራይ ክልል መንግሥት ጋር ያውን ግንኙነት እንዲያቋረጥ ወሰነ። ከፌዴሬሽን ምክር ቤት የወጣውን መረጃ በመጥቀስ የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት ምክር ቤቱ ባካሄደው ስብሰባ የፌደራል መንግሥት ከትግራይ ክልል መንግሥት ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንዳያደርግ ውሳኔ ማሳለፉ ተነግሯል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከዚህ ቀደም የትግራይ ክልል ምርጫ […]

አገራችን አሁን ያለችበት አስቸጋሪ ሁኔታ! ምርጫ ወይንስ ሌላ! ምን መደረግ አለበት?

አንዱ ዓለም ተፈራ ሰኞ መስከረም ፳ ፭ ቀን ፳ ፻ ፲ ፫ ዓ. ም.  (10/5/2020)  አገራችን በቅጡ ሊቀመጥ በሚያስቸግር የፖለቲካ ሁኔታ ላይ ነች። ፈጦ አግጦ የመጣ የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ፣ በትግራይ የሰፈረው ሕገ ወጥ የትግራይ ገዢ ቡድን፣ አዲስ አበባ ውስጥ የዶለተና እያተራመሰ ያለ አፈንጋጭ ፅንፈኛ አገር አጥፊ ቡድን፣ ሊደረግ የታቀደ ሕዝባዊ ምርጫ፤ ከብዙዎቹ በጥቂቱ፤ እኒህ ማዕከላዊ […]