የማንነትና የወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ጥምረት

አራት የአማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ አባላት ዛሬ በባሕር ዳር ጥምረት መሰረቱ፣ በጥምረቱ የወልቃይት አማራ ማንነትና የወሰን አስመላሽ ኮሚቴ አልተካተተም፣ ጥምረቱ ሰላማዊ ትግል በማድረግ የህዝቦችን ጥያቄ ለመመለስ የበለጠ ተደማጭ ይሆናል ተብሏል፡፡ አውዲዮውን ያዳምጡ።03:44 የማንነትና የወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ጥምረት አራት የአማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ አባላት ዛሬ በባሕር ዳር ጥምረት መሰረቱ፣ በጥምረቱ የወልቃይት አማራ ማንነትና የወሰን […]
አንድ ሚኒስትር 10 ሚኒስትር ዴኤታዎችና 174 የአዲስ አበባ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ ምርመራ ሊደረግባቸው ነው ተባለ

October 4, 2020 ሀብት ባላስመዘገቡ ሚኒስትር ዴኤታዎችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ ምርመራ እንዲደረግባቸው ዝርዝራቸው ተላለፈ Reporter Amharic ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ሁሉም ሚኒስትሮች ሀብታቸውን አስመዝግበዋል ሀብት ለማሳወቅና ለማስመዝገብ ከአሥር ዓመታት በፊት ተግባራዊ የተደረገውን አዋጅ ቁጥር 668/2002 ድንጋጌ መሠረት አድርገው፣ ሀብታቸውን ያላስመዘገቡ አሥር ሚኒስትር ዴኤታዎችና 174 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ ምርመራ እንዲደረግባቸው፣ ለፌዴራል ፖሊስና ለፌዴራል […]
“የቻይናን ኃያልነት ለመግታት ረፍዷል” ቢቢሲ/አማርኛ

4 ጥቅምት 2020, 13:33 EAT በቻይና መንግሥት ላይ የሰላ ትችት በመሰንዘር የሚታወቀው አርቲስትና የፊልም ባለሙያ አይ ዌይዌይ ቻይና በአለም አቀፉ ያላት ኃያልነት ከፍተኛ በመሆኑ በአሁኑ ወቅት መግታት አይቻልም ብሏል። “የምዕራቡ አለም ስለ ቻይና መጨነቅ የነበረበት ከአስርት አመታት በፊት ነበር። በአሁኑ ሰዓትም ግን ረፍዷል። ምክንያቱም ምዕራባውያን ከቻይና ጋር ጠንካራ ስርአት ዘርግተዋል ዝም ብለው ቢያቋርጡትም በከፍተኛ ሁኔታ […]
ናጎርኖ-ካራባህ ግጭት፡ የአዘርባጃን ሁለተኛ ከተማ በአርሜኒያ ኃይሎች መመታቷ ተገለፀ – ቢቢሲ/አማርኛ

4 ጥቅምት 2020, 14:42 EAT በናጎርኖ-ካራባህ ግዛት ይገባኛል በቀድሞ ሶቪየት ሪፐብሊክ አካል በነበሩት አዘርባጃንና አርሜኒያ መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት ቀጥሎ የአዘርባጃን ሁለተኛ ከተማ የሆነችው ጋንጃ በአርሜኒያ ኃይሎች መመታቷ ተገለፀ። የአዘርባጃን ኃይሎች የግዛቷን ዋና ከተማ ስቴፓናከርት ላይ ጥቃት ካደረሱ በኋላ የራስ ገዝ አስተዳደሯ ባለሥልጣናት የአዘርባጃን የጋንጃን የጦር አየር ማሪፊያ መምታታቸውን አስታውቀዋል። ከሳምንት በፊት ግጭቱ ከቀሰቀሰ አንስቶ እስካሁን […]
የምርጫውን ደረጃ የምናሻሽለው ምርጫውን ለማስዋብ ሳይሆን ለተአማኒነቱ መሠረት ስለሆነ ነው – ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

October 4, 2020 ኢትዮጵያ እና ምርጫ ትውውቃቸው ከ67 ዓመታት በላይ ይዘልቃል፡፡ በአፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት የወጣውን የ1947 ዓ.ም ሕገ መንግሥት መሠረት ያደረገ ነበር፤ ነገር ግን ንጉሡን እና ሴኔታቸውን (የላይኛውን) ምክር ቤት ያላካተተ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ምርጫ በ1949 ዓ.ም ተጀምሮ ነበር፡፡ ዘውዳዊው መንግሥት ምንም እንኳን ሕገ መንግሥት አርቅቆና አጽድቆ ምርጫ ቢጀምርም የሕዝቡን ተሳትፎ እና […]
Sudan’s government, rebel groups sign landmark deal

Transitional gov’t and various rebel groups ink deal in Juba a year after peace talks began, but two key groups are not part of it. 3 Oct 2020 Sudan’s transitional government and several rebel groups have signed a peace agreement aimed at resolving years of war in which hundreds of thousands of people died and […]
ከምርጫ ወደ አመጽ ወይስ በምርጫ ወደ ዴሞክራሲ?

October 4, 2020 ሲራራ – ኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ምክንያት ያራዘመችውን ስድስተኛውን አገር ዐቀፍ ምርጫ በተያዘው ዓመት ላይ ለማድረግ ዝግጅት ጀምራለች፡፡ በዘንድሮ ዓመት ለማድረግ የታሰበውን ምርጫ እስካሁን በአገሪቱ ከተደረጉ አምስት ምርጫዎች በተሻለ መልኩ ነጻ እና ፍትሐዊ ለማድረግ በሚል ቀድሞ የነበሩ የምርጫ ማስፈጸሚያ ደንቦች እና መመሪያዎች በአዲስ መልክ እንዲሻሻሉ ተደርገዋል፡፡ ምርጫ ቦርድም በአዲስ መልክ እንዲዋቀር ተደርጓል፡፡ በዓለም ዐቀፍ […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia

Source: Ministry of Health, Ethiopia 3 October 2020 ADDIS ABABA, Ethiopia, October 4, 2020 DailyLaboratory test: 7,726Severe cases: 278New recovered: 648New deaths: 6New cases: 872 TotalLaboratory test: 1,293,469Active cases: 44,319Total recovered: 32,325Total deaths: 1,214Total cases: 77,860
የባዕድ አምላክን ስም በመቅደሱ እንዲጠራና እንዲመለክ ያደረገው እርኩሱ እርጉሙ ማኅበረ ቅዱሳን!!!

ሰይጣን አገልጋዮቹን ማኅበረ ቅዱሳንን ተጠቅሞ ቤተክርስቲያንን ጉድ ከሠራት ሥራዎቹ አንዱን ነው ለዛሬ የምነግራቹህ!!! ጥራዝ ነጠቆቹና ደፋሮቹ የሰይጣን አገልጋዮች ማኅበረ ቅዱሳን የቤተክርስቲያንን ቅዱሳት መጻሕፍት ወደ ኦሮምኛ በመተርጎም ያለ ቤተክርስቲያን ፈቃድ በራሱ ፍላጎት አገዛዙ ኦሮሚያ በሚለው የሀገራችን ክፍል በየቤተክርስቲያኑ ከውዳሴ ማርያም እስከ ቅዳሴው ድረስ በኦሮምኛ እንዲገለገል ሲያደርግ መቆየቱን ታውቃላቹህ!!! እናም ይሄው ማኅበር በቴሌቪዥን ስርጭታቸው ከሚያስተላልፏቸው የኦሮምኛ ዝግጅቶች […]
ገዳና እሬቻ ….!!!

ገዳና እሬቻ ….!!! አቻምየለህ ታምሩዐቢይ አሕመድና የዘረጋው የአፓርታይድ አገዛዝ ባላደራዎች ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ ጥንታዊቱን በራራን፤ ዘመናዊቱን አዲስ አበባን አፍርሰው በኦነጋውያን የደነዘዘ አእምሮ ውስጥ በተፈጠረችው ፊንፊኔ ለመተካት ያላፈረሱት የቆየ አሻራና የከተማይቱን ጥንታዊነት የሚመሰክር ምልክት የለም። የከተማ አስተዳደሩን የፖሊስ ሠራዊት ኦሮሚያ ከሚባለው ክልል በመለመሏቸው ለከተማው ከባሕር የወጣ አሳ በሆኑ የፖሊስ ዩኒፎርም የለበሱ ቄሮዎች ተክተውታል። ደብረ ዘይት […]
