Tel Aviv University launches academic program to preserve knowledge of Ethiopian Jewish bible – Jewish Telegraphic Agency 09:40

October 28, 2020 9:33 am Thousands of Ethiopian Jews take part in a prayer on the Sigd holiday on the Armon Hanatziv Promenade overlooking Jerusalem, Nov. 27, 2019. (Olivier Fitoussi/Flash90) (JTA) — Tel Aviv University announced the launch of what it says is the world’s first academic program focused on the holy scriptures of Ethiopian […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (27 October 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, October 28, 2020 DailyLaboratory test: 5,884Severe cases: 314New recovered: 818New deaths: 8New cases: 511 TotalLaboratory test: 1,455,054Active cases: 43,803Total recovered: 48,968Total deaths: 1,445Total cases: 94,218
New Generation of Desert Locusts Breeding in Horn of Africa – BNN Bloomberg 03:54

Eric Ombok, Bloomberg News (Bloomberg) — Desert locusts are breeding afresh in Ethiopia and Somalia and new swarms will form by mid-December and are likely to move southwards toward Kenya. “Although countries are better prepared compared to a year ago, survey and control operations need to continue to detect and reduce as many infestations as […]
ዳኛውማ “ደርግ” ነው

አስተያየት ዳኛውማ “ደርግ” ነው 18 October 2020 አንባቢ በነሲቡ ስብሐት (ሰሜን አሜሪካ፣ ቨርጂኒያ) ክፍል አንድ የመጽሐፉ ርዕስ፡ “ዳኛው ማነው?” የብርሃነ መስቀል እና የታደለች ሕይወት በኢሕአፓ የትግል ታሪክ ደራሲ፡ ታደለች ኃይለ ሚካኤል የኅትመት ዘመን፡ 2012 ዓ.ም. ገጽ ብዛት፡ 442 የብርሃነ መስቀል የእሥር ቤት ቃል ምርመራ ሰኔ 1971 ዓ.ም. ታሪክ ያለው ይጻፍለታል፡፡ በኢትዮጵያ ሕዝብ የትግል ታሪክ ኢሕአፓ ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛል፡፡ ስለኢትዮጵያ የተማሪዎች እንቅስቃሴ፣ […]
የትራምፕ የማናለብኝነት አስተያየትና የኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ምላሽ

የትራምፕ የማናለብኝነት አስተያየትና የኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ምላሽ 28 October 2020 ነአምን አሸናፊ ዓርብ ጥቅምት 13 ቀን 2013 ዓ.ም. ሌሊቱን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ታላቁ የህዳሴ ግድብን አስመልክተው የሰጡት ኃላፊነት የጎደለው አስተያየት በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ክፉኛ ከማስቆጣት ባለፈ፣ በሚቀጥለው ሳምንት በሚካሄደው የአሜሪካን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተፎካካሪው ጆ ባይደን ይመረጡ ዘንድ የውትውታ ምክንያትም ሆኗል፡፡ ዓርብ ሌሊት በፕሬዚዳንቱ የተሰነዘረውን […]
በአፋር ክልል የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞችን ጨምሮ 10 ሰዎች የተገደሉት “በአሸባሪዎች” ነው ተባለ

በትናንትናው ዕለት ጥቅምት 17፣ 2013 ዓ.ም በአፋር ክልል ገዳማይቱ በምትባል አካባቢ በትምህርት ቤት ውስጥ የተገደሉት የትምህርት ሚኒስቴር ሁለት ሰራተኞች “አሸባሪ በሚባሉ ኃይሎች” እንደሆነ አቶ አህመድ ካሎይታ የአፋር ክልል ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ አስታውቀዋል። በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የመማር ማስተማር ሁኔታ ለመቆጣጠር የተሰማሩት የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች አቶ ሙላት ፀጋዩ እና አቶ አበባው አያልነህን ጨምሮ በክልሉ በደረሰ ጥቃት […]
You told us to Unite ,We are Divided Apology to Kwame …

PLO Lumumba 2020-10-14 · You told us to Unite,We are Divided Apology to Kwame Nkrumah – YouTube It is time for Africans to unite, let make africa Great i have a role to play, you have a role to play together we shall make…
Megado Gold lists on ASX with focus on gold in Ethiopia – Proactive Investors (Australia) 02:04

The company was established in March last year with a focus on building a portfolio of Ethiopian gold projects and has identified numerous high-priority gold targets. Deepak Sharma 16:33 Tue 27 Oct 2020 Babicho represents the first step of Megado’s current field exploration campaign. Megado Gold Ltd (ASX:MEG) began trading on the Australian Securities Exchange (ASX) […]
፠ ኢትዮጵያ በታሪኳ ካየቻቸው የስጋት ደመናዎች የአሁኑ ተወዳዳሪ ያለው አይመስለኝም !ታዬ ቦጋለ አረጋ

October 24 at 5:53 PM · በቅድሚያ ፦ በአማራነታቸው ምክንያት በጉራ ፈርዳ ህይወታቸውን በአስከፊ የጅምላ ጭፍጨፋ ላጡ የአማራ ሰማዕታት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እገልፃለሁ…!!!* ትላንት አብሮ ለታገለ ለሞተ እና በወንድማማችነት መንፈስ ለወደቀ ወገን ምላሹ ይህ መሆኑ ያሳዝናል…!!!–በመቀጠል ፦ ሁኔታዎች ከቁጥጥር ውጪ ሳይወጡ በፍጥነት ማስተካከል ካልተቻለ ፤ ኢትዮጵያ በቋፍ ላይ ለመሆኗ የሚከተሉት ሁለት መልዕክቶች የሚናገሩት እውነት አላቸው ፦–1. የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ […]
ሰበር መረጃ – አብን በጽሕፈት ቤቴ መግለጫ ለመስጠት ስዘጋጅ በአዲስ አበባ ፖሊስ ተከበብኩ አለ።

October 27, 2020 ሰበር መረጃ! የአብን ከፍተኛ አመራሮች በስብሰባ ላይ እንዳሉ በአዲስ አበባ ፖሊስ ሠራዊት ተከበዋል የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ /አብን/ ከፍተኛ ስራ አስፈፃሚዎች ፤ አዲስ አበባ 4ኪሎ በሚገኘው ዋ/ፅ/ቤት በስብሰባ ላይ እንዳሉ ፥ ከፍተኛ ቁጥር ባለው አዲስ አበባ ፖሊስ ሠራዊት ተከበዋል! አመራሮቹ ሠላማዊ ሠልፉን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠትና ውሳኔ ለማሳለፍ ከትናንት ጀምረው በፅ/ቤት በስራ ላይ […]
