ዝክረ እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘ-ኢትዮጵያ 103ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ!!! (ዲያቆን ፍሬው ሰይፉ)

11/02/2021 ዝክረ እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘ-ኢትዮጵያ 103ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ!!! ዲያቆን ፍሬው ሰይፉ እቴጌ ጣይቱ ብጡል በአጭር የህይወት ዘመን የረዥም ታሪክ ባለቤት!!! ጣይቱ ብጡል ማን ናቸው? «ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ» በሚል ቅፅል ስም የሚታወቁት እቴጌ ጣይቱ ከአባታቸው ደጃዝማች ብጡል ኃይለ ማርያም እና ከእናታቸው ወይዘሮ የውብዳር በነሐሴ 12 ቀን 1832 ዓ.ም በጌምድር ውስጥ ደብረታቦር ከተማ ተወለዱ። በየኢትዮጵያ […]

የ EBS ነገር… ?!? (ዘመድኩን በቀለ)

11/02/2021 … መቼም የዕለት አጀንዳ አናጣም። በትግራይ 4ነጥብ 5 ሚልዮን ህዝብ ተርቦ፣ በሰሜን ጎንደር በኩል ሱዳን ለጦርነት ድንበር ጥሳ ገብታ፣ ጎጃም በረሃብና በስደተኞች ተጥለቅልቃ፣ ኦነግ ምዕራብ ሸዋ ውስጥ ጦርነት ገጥሞ፣ ረሃብ፣ እሳት እየፈጀን፣ በሽታ ወረርሽኝ እየቀጣን በዚህ ላይ ነው እንግዲህ አሁን ደግሞ ይሄ ነውረኛ ፀረ ኦርቶዶክስ የሆነ የፕሮ ጣቢያ ሌላ አስቀያሽ አጀንዳ እንካችሁ ተነታረኩበት ብሎ […]

የጦርነት ትሩፋት፤ ትግራይ በአስከፊ የሰብአዊ ቀውስ ውስጥ (ያሬድ ሀይለማርያም)

11/02/2021 በትግራይ ውስጥ በተካሄደው ጦርነት እንደ አገር ምን አተረፍን? ምንስ አጣን? ለደረሱት አስከፊ ጉዳቶችን ማነው ተጠያቂው? የሚሉና ሌሎች ጥያቄዎችን ለመመለስ ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ አሁን ያለውን ጠቅላላ ሁኔታ በቅጡ መመርመር እና ማጣራት ይጠይቃል። ጁንታ እየተባለ የሚገለጸው ነውረኛው የህውሃት ቡድን መደምሰስ ብቻውን የአገር ድል ሊሆን ይችላል ወይ? ‘አንድ ንጹ ሰው ከሚጉላላ አንድ ሺ ወንጀለኛ ቢያመልጥ […]

Journalist attacked, threatened in her Addis Ababa home – RSF

11/02/2021 Reporters Without Borders (RSF) is shocked to learn that armed intruders physically attacked and threatened an Ethiopian freelance journalist in her Addis Ababa home with the clear aim intimidating her in connection with her reporting. The authorities must take this attack seriously and do everything possible to identify those responsible, RSF said. “Next time […]

higher recovery compared to new confirmed cases

Post published:February 11, 2021 Ethiopia reported higher coronavirus recovery numbers compared to new confirmed cases over the past twenty-four hours Ethiopia‌‌ ‌‌Coronavirus‌‌ ‌‌update‌‌ ‌‌February 11, 2021‌‌ Number‌‌ ‌‌of‌‌ ‌‌tested‌‌ ‌‌people‌‌ ‌‌over‌‌ ‌‌the‌‌ ‌‌past‌‌ ‌‌twenty-four‌‌ ‌‌hours: 5,740‌‌Newly‌‌ ‌‌confirmed‌‌ ‌‌cases: 613‌Total‌‌ ‌‌confirmed‌‌ ‌‌cases:‌ 144,862Active‌‌ ‌‌cases: 15,067‌‌Patients‌‌ ‌‌in‌‌ ‌‌the‌‌ ‌‌Intensive‌‌ ‌‌Care‌‌ ‌‌Unit: 239‌New‌‌ ‌‌cases‌‌ ‌‌of‌‌ ‌‌recovery: 825‌Total‌‌ ‌‌registered‌‌ […]

Policeman who killed Ethiopian Solomon Tekah back to work mid-trial- Jerusalem Post 13:27

Israel Police placed the policeman on forced leave in July 2019. By YONAH JEREMY BOB   FEBRUARY 11, 2021 21:40 A protester confronts a policeman during a demonstration in Tel Aviv on July 2 over the shooting death of 19-year-old Ethiopian- Israeli Solomon Tekah (photo credit: CORINNA KERN/REUTERS) The policeman who is on trial for […]

Why Ethiopia needs to open its telecom market – The World Bank 17:20

Ousmane Dione |February 11, 2021 April 5, 2021 promises to be a milestone in Ethiopia’s journey to become a digital economy. Bids are due to be submitted by potential investors for two new full-service telecom licenses, to be awarded by the Ethiopian Communications Authority (ECA). The two new operators would compete with Ethio Telecom in […]

Relief for Tigray stalled as Ethiopian government curbs access – The New Humanitarian 13:50

11 February 2021 ‘Humanitarian, diplomatic, and media agencies will have to endure the inconvenience of heeding to the direction of the government.’ Ben Parker Senior Editor Contact: WhatsApp/Signal/SMS: +44 7808 791 267 Internally displaced people in Ethiopia’s Tigray region suffer from a lack of food and essential services, like water and healthcare. (Italian Red Cross, February […]

በትግራይ በሁለት ወራት ውስጥ ብቻ 108 የአስገድዶ መድፈር ጥቃቶች መፈጸማቸው ታወቀ

February 11, 2021 በትግራይ ክልል ባለፉት 60 ቀናት ውስጥ ብቻ 108 የአስገድዶ ደፈራ ወንጀሎች መፈጸማቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከጥር 2 ቀን እስከ ጥር 15 ቀን 2013 ዓ.ም. በመቀሌ ከተማ እና በደቡባዊው የትግራይ ዞን አላማጣ፣ መሆኒ እና ኩኩፍቶ ከተሞች ክትትል እና ምርመራ በማድረግ፣ በተለይም በመቀሌ የሚገኙ ከፍተኛ ወታደራዊ እና ሲቪል አመራሮችን፣ የጤና ዘርፍ […]

‘በትግራይ የተመለከትኩት ነገር በእጅጉ አሳስቦኛል” የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ማህበር – ቢቢሲ/አማርኛ

11 የካቲት 2021, 09:54 EAT የዓለም ቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማህበራት ፌደሬሽን በሰሜናዊ ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል በግጭቱ ተጎጂ ለሆኑት ተጨማሪ እርዳታ እንዲደርስ ጥሪ አቅርቧል። የፌደሬሽኑ ፕሬዝዳንት ፍራንሴስኮ ሮካ በጉብኝታቸው ወቅት የተመለከቱት ነገር በእጅጉ እንዳሳሰባቸው ገልጸዋል። የኢትዮጵያ መንግስት ጦርነቱን ተከትሎ ለንጹሀን ዜጎች የሚደረገውን እርዳታ የሚያስተባብሩ ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ እንዳይንቀሳቀሱ ከልከሏል የሚል ክሰ ሲቀርብበት ነበር። መንግሥት በበኩሉ […]